@robaaabdo1: the history of province of fatagar . . . .#robaaabdo1 #thehistoryofprovinceoffatagar #viral #foryou #fyp #milionviews #osmanbey #for #viralvideo #oromotikto❤️💚❤️ ❤️💚❤️ #turkishseries #cute #cupcut #tik #atv #ethiopian_tik_tok #cameracontrol #soundturkey #osmanbey @Ab45 @seid kemal @ET MUSLIMS
MOTIVATION
Region: ET
Friday 21 June 2024 17:25:30 GMT
Music
Download
Comments
user3014028132013 :
አንች ብሮ ነቃንብሽ ለካ ያህያ ስጋ ነውkkkkkkk
2024-08-19 10:34:55
0
dawithirpaeticha :
ዝም ብለህ አትቀባጥር። የጥንቱ ፈጠገር= የአሁኑ ምንጃር ሸንኮራ፣ በሊ=በረኸት፣ይፋት= አርጎባ፣ ደዋሮ=ከሚሴ
2024-06-25 13:02:47
0
Serene Tour & Car Rental :
በአማራ እና ኦሮሞ ህብረት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከ45 በላይ ብሔረሰቦች ተውጠዋል !
ትንሽ የቀሩት ወርጂዎች ማያዎች ነን ያላሉ
2024-07-27 07:29:30
0
parallel :
... ማታውቀውን ታሪክ አትቀባጥር.... እስልምና ከመግባቱ በፊት የ ኦሪት መስዋዕት የሚደረግባቸው አክሱም ፂዬን አማራ ሳይንት ተድባበ ማርያም... ከዚያም በፊት ሀገር በቀል ዕምነት የጥቁሮች ፈጣሪ ይመለክ ነበር
2024-06-26 01:17:53
0
🌴💙 የግዮን ልጅ 🌴💙 :
ፍታገር=ፈጠገር😁😁😁
2024-08-07 21:37:52
1
memag :
በተጨባጭ መረጃ ያልተደገፈና ያልተረጋገጠ ሀሳብ እያቀረባችሁ ይህ ምስኪን የቦይ ውሃ ህዝብ እርስ በርሱ ቢጨራረስ ምን ትጠቀማላችሁ? ጌታ ሆይ እንዲህ ያሉ ሰዎችን ዝም ትላቸው ዘንድ እንዴት አስቻለህ?!!!
2024-06-26 14:43:36
0
Hawwii Bilisummaa65 :
ፍርጥርጥህ ይውጣ። ቀዳዳ የውሸት ትርክ ታሪክ ብሎ በድፍረት አይቀባጥርም?
2024-06-24 19:37:24
1
zewangel@41 :
ለማመን ያህል ነው ፈጠገር ውስጥ ሌላው ይቅር ቢያንስ በቁፋሮ የተገኘ እንስራ አለ ነው የአማራ ተረት ነው
2024-06-29 18:18:51
0
abdushekur al azerenti :
ፈጥ ገር ሰይሆን= ሰፊ ቤት ማለት ነዉ ,የጥንቱ ሀርላ ወይም ስልጤ ህዝብ መኖሪያ ነዉ
2024-06-25 13:13:19
0
Nabiil Kaliif :
continue next part now make
2024-06-22 17:46:59
0
Shile :
ትሩ በርታ። የፈጠገር ልጅ ነኝ
2024-06-27 04:21:21
1
yaredmakonnen :
ምንጭ
2024-06-26 04:21:31
1
Nega ነጋ :
አይይይይ እንዲሁ የማንም መጫወቻ ትሁን ኢትዮጵያ ?
2024-06-26 01:11:58
0
yirdaw nasir(Dr.) :
ፈት ጋር(በሰልጥኛ ሰፊ ቤት ወይም ሰፊ ሀገር) ማለት ነው፡፡
2024-06-23 05:52:21
0
sanyii jarraa abba gada :
🥰
2025-10-18 22:17:41
0
faaizaaismaaiil :
😁😁😁
2025-09-27 03:51:24
0
faaizaaismaaiil :
🥰
2025-09-19 13:35:20
0
Misbay Mahamad :
🥰
2025-06-22 20:09:03
0
user7262701475226 :
🥰@
2024-07-11 18:41:53
0
samirabdo3198100412 :
❤❤❤
2024-06-21 22:03:37
0
yon :
feteger ye ahunu arsi akababi new
2024-06-24 05:06:08
1
ራዩማ ራያ :
welega
2024-06-26 19:29:57
1
🇪🇹Ethiopian🇪🇹 :
It was controlled by silt'e sultans
2024-06-25 03:23:44
0
To see more videos from user @robaaabdo1, please go to the Tikwm
homepage.