@jokerfamily185: በርታልን👏👏@ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) @joker_family_live #eto #cupcut #fyp

JOKER🃏
JOKER🃏
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 October 2024 08:22:45 GMT
460074
47577
1355
3499

Music

Download

Comments

dr.abiy
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) :
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሞቼ🥰🥰🥰
2024-10-28 08:52:04
3520
mifta.kdre
mifta kdre :
እኔ ማን እደመሰለኝ ታቃላቹ አታቁማ
2024-10-28 08:36:37
2097
user4757031530960
Dong,yene :
ጎበዝቾ፣እንደናተ፣ልጆች፣ናትኢትዩጽያ፣ያጣቹ፣ሁሌም፣እውነትን፣ያዙ፣እሺ፣ብራዘረቹ
2024-10-29 06:17:19
1
user8616279310596
ራህማ :
ቦርኮ ሁሉ የቱ መልካምሥራ
2024-10-28 08:27:32
11
feri.feri.feri.fe0
feri a@ c@ e@ s@ :
ጠቅላዮን መስሎኝ ፎሎ ላነሳ ነበረ
2024-10-28 10:02:57
252
abeselomas
it's Abeselom :
አብይ አህመድ መስሎን በስድብ ድሮን ልወርድባቹህ ነበር🤣🤣
2024-10-28 15:21:31
283
seidmohammed143
Seid :
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች!!!
2024-10-28 10:20:58
88
hailatdiacon
HAILAT :
ዶክተር ዐቢይ ስትሉ ማን እንደመሰለኝ ታውቃለቹሁ አታውቁማ አታውቁም
2024-10-28 15:54:34
113
lizana_hanu_shan
𝓵𝓲𝔃𝓪𝓷𝓪 :
እስኪ ስለ ሂጃብ ምን ትላላችሁ አዉልኩ እያሉነዉ እናንተም ሃሳባቺሁን ግለፁ እጂ
2024-10-30 13:47:43
1
y1621t
ጆሲ love💚💛❤ :
ጠቅላይ ሚንስትሩን መስሎኝ አጥቤ ላሰጣችሁ ነበር😁
2024-10-28 16:04:14
129
mihret299
mihret299 :
መታገስ ዋጋ አለው ማለት አሁን ነው😅😅
2024-10-28 13:02:10
86
eyu23241
የጉናይባው :
አንድ ማስተካከያ ዶክተሬቱ ተምሮ ያገኘው እንጅ የክቡር ዶክተሬት አደለም ክቡር ዶክተር ተብሎ የሚጠራው ልክ እንደነ ቴዲ አፍሮ የክብር ዶክተሬት ሲሠጠው ነው እሱ ግን በትምህርት ያገኘው ነው
2024-10-28 08:43:04
39
eebbe932
eebbe932 :
lahacham borko
2024-10-28 08:56:43
0
user9318345027123
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱሉላህ :
የሚያፈናቅላቸውን ሰዎች አታቁዋቸውምን?
2024-10-28 18:18:25
2
yitu62
yitayal Tibebu :
አብይ አህመድ መስሎኝ ከፎቅ ልዘል ነበር
2024-10-28 11:24:48
31
helina.dife
Annem💚💛❤️ :
🤣🤣 ወኔ አብይ ስትሉ መሪውን መስሎኝ 😳 ለርግማን ስዘጋጅ ነበር
2024-10-28 11:35:48
66
tsegaderesse552
Tsega deresse :
ያን መናጢ መስሎኝ 😏
2024-10-30 12:39:49
16
yitayalyeshebaw
ነገደ አምሓራ ብሄረ አጋዚያን :
እኔ ልሳደብ ቸኩየ እንደነበረስ ታቃላችሁ አታቁማ😂
2024-10-28 16:59:18
40
marcye1
Marcye :
እግዚአብሔር የእጅህን ስራ ይባርክ
2024-10-28 14:31:39
5
dawa_58
𝐃ˡ𝐀ˡ𝐖ˡ𝐀🫀🥷 :
እኔ ደሞ ያኛው መስሎኝ😂
2024-11-15 16:28:55
5
koye1621
Koye :
መጨረሻው አማረ እንጅ አምልጦኝ ነበር በርቱልን🥰🥰
2024-11-04 20:55:47
7
tigistmekuria42
ቲጂ የጋይንቶ ልጂ :
ጠቅላይ ሚነስተረ መስሎኝ ብሎክ ላረጋቹህ ነበረ ተረፋቹህ
2024-10-28 13:09:30
20
akapanda4
AKA PANDA 🐼 :
ጠቅላይ ሚንስቴሩን መስሎኝ🤐
2024-11-09 12:58:24
4
mubarek.aa1
mubarek aa 🇵🇸🇪🇹 :
ተነፉ
2024-10-28 18:00:31
2
filimon.getnet
filimon getnet :
ጌታን ያኛውን አብይ ያላችሁ መስሎኝ 😳ደንግጫ
2024-10-28 20:07:49
4
To see more videos from user @jokerfamily185, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About