@job1619: #ፈለገአትናቴዎስ #ዮኒ_ማኛ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #habeshatiktok @ፈለገ አትናቴዎስ

እዮብ የማርያም
እዮብ የማርያም
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 May 2025 15:30:23 GMT
192417
18764
752
3061

Music

Download

Comments

bryan.rojas615
Bryan Rojas :
ዮኒ ካንተ የተሻለ ወንጌልን ይሰብካል
2025-05-01 18:33:11
136
ms010894
Mesfin :
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ
2025-05-02 13:57:39
84
user2990410733387
ዲ እንዳለ ከብዬ :
የኔ ጀግና ባተ የመጣ በኔ እንደመጣ ነው የምቆጥረው ማርያምን
2025-07-27 13:18:31
1
azebdelil
Azi✝️🙏🥰💎 :
የምታሽቃብጡ መናፍቃን ግን ዮኒ ነገ ተገልብጦ ሲመጣ ታፍራላቹ 😂🤣
2025-05-01 19:58:15
448
eden4380
Edu . የጌታ :
ቁጭ አድርጎ ያስተምራችኋል እሱ ገብቶታል እዉነት በርቶለታል
2025-05-01 19:30:01
19
kikisha44jesus
kiki Jesus 🔥🔥✝️✝️✝️ :
ከአንተ እሱ እስር እጅ ይበልጣል ቃሉን ያውቃል አንብብ ኦርቶዶክሳውያን እንብቡ
2025-05-02 08:47:12
2
gracedamena
ማራናታ 🎸 :
ዮኒ ካንተ የተሻለ የወንጌል መረዳት አለው።
2025-05-02 05:02:25
12
jonnedane
jonnedane :
ካንተ ይሽላል ኡስትዝ ፈለገ 😂😂
2025-05-01 18:51:28
30
beza075
beza075 :
አረ እሱ አጀንዳ ነው የሚፈልገው
2025-05-01 18:19:17
146
alazar.r116
Alazar :
🤔ካንተ ይሻላል
2025-05-01 19:01:28
0
robdmx
Dr Onesimos :
ተሰስተካል ጳዉሎስ ሳይሆን ኢየሱስ ነው የተናገረው ሉቃስ 17 : 2 ላይ
2025-05-01 19:02:51
12
rockofescape_1
Emmanuel :
ተፅዕኖ ፈጣሪ እያሉ መንጋው ሙድ ይይዙብሃል አይደል🤣🤣
2025-05-01 21:07:53
6
netsifreeman
Netsa ነት :
ዮኒ ከተረታተረት ከጣኦት አምልኮ ነጻ ወጥቷል እናንተም አምልጡ
2025-05-02 08:25:13
6
user6269325820001
user6269325820001 :
ፍቅር የት ታቃላቹ
2025-05-01 21:40:49
2
behak73
BEHAK :
ይሄ ልጅ ፆም ስግደት በጣም ጎድቶታል 😂😂😂😂😂😂
2025-05-02 05:19:22
4
user1204268696736
እመን ትድናለህ :
የኒ ማለት ማጠልጠያ የሌለው ከበሮ ነው ከፈለገጋ አታወዳድሩት
2025-05-20 15:50:10
3
sura..com
sura :
ጌታምስክሬ ኘው የዛሬ 3አመት ጨለማ 666ሉተር መናፍቅ ነበርኩኝ አሁን ግን ጌታ የቀደሰባት ሰማእታቶች ለጌታ አንገታቸው ለሰይፍ የሰጡላት እውነተኛ እየሱስ ቤት ኦርቶዶክስ ጌታ መርጦኝ ቀላቅሎኛል ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆን እኮመታደልነው
2025-05-03 21:08:46
4
user92592932360095
zelalem :
╔════༺❀༻༺❀༻════╗ 💒ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ለዘላለም ትኑር።💒 ╚════༺❀༻༺❀༻════╝
2025-05-01 21:22:13
16
dkhailusrgwetefer
ዳቆን ኃይሉ ስርግዎ :
ፈለገ
2025-06-07 10:53:08
1
freedomus502
Gonny :
አንተ ወጣቱን ለፀብ ስታነሳሳ አልነበር እንዴ ገና በህግ ትጠየቃለህ
2025-05-02 14:23:06
8
lookofpolycarp
Stephanos :
ለምን ትዋሻለህ በጣም ሲበዛ ነው ምት ቆሬቆርለት በጣም ደሞ አብልጠህ ትወደዋለህ
2025-05-02 06:56:06
0
tgadane1
@𝓽𝓰𝓪𝓭𝓪𝓷𝓮 :
ቢዝነስ ማን ነው። ፓለቲካ ሚሰማው ሲያጣ በሀይማኖት መጣ ።
2025-05-01 18:42:47
52
mulukentakle
mulukentakle :
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ
2025-05-02 07:27:39
30
fikrshayefele
fikrsha :
የጌታ ኢየሱስን አዳኝነት ብቻ መስክሩ። ሰዉ ከዚህ እውነት ወጥቶ ሲዘባርቅ እንዲህ ትሆናለህ
2025-05-03 08:58:08
1
hailu_41
. :
ቀላል ሰው እንዳልመስላችሁ ኦርቶዶክስ ነኝ🗿
2025-05-05 17:55:44
1
To see more videos from user @job1619, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About