@tophabesha_: ምን ልጠቀልል ነው 😂😂😂 #fyp #ethiopiantiktok #habeshatiktok #awrareaction #habeshareaction #awra #አውራ

awra_official
awra_official
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 May 2025 06:47:23 GMT
739193
41296
410
26258

Music

Download

Comments

giziewtesfaw
Girma The Lajend :
ሙሲሊም ላደረገኝ አላህ አምዱሊላ የምትሉ የት አላችሁ😅🤣😆🤣🤣🤣
2025-07-03 02:20:53
34
oneday730
one day :
ወጣት ሆይ ንቃ ቤቲንግ ጌም የዘመኑ ካንሰር ነዉ 😭
2025-05-06 23:20:53
151
lifeofsami2
life of sami :
እኳን ወደኮሜንት ሴክሽን በደህና መጡ🍮ሻይ ወይስ☕️ብና🤨
2025-07-17 19:49:43
0
lone_wolf504
አያ ቦጋለ :
ባለፈው ደሞ ጫት ከየት አምጥተህ ትቅማለህ ይለዋል ሰይጣን ለክብሩ ሲል ያመጣዋል አለ አይ ሰው😂😂😂🤣
2025-05-06 17:04:38
513
ngste.amin46
ASKIM :
ሰዎች ሆይ! እውነተኛ አምላክ የሆነውን አላህን በብቸኝነት አምልኩ፥ በእርሱም ላይ ማንንም ምንንም አታጋሩ! ፍጡር ሁናችሁ ፍጡርን አታምልኩ!
2025-06-04 08:54:06
35
user5610827481160
Nati.. :
ኑሮው ነው መሰለኝ ሁሉንም ሰው ቀልደኛ አርጎታል
2025-06-28 13:26:55
100
user6920124484246
meri tato :
በቃ ከስር ያለውን ትጠቀልላለህ😂😂
2025-07-03 10:11:54
2
lalinat8
Lalinatt ⭐️⭐️ :
የታችኛውን መንደር😂😂
2025-06-21 12:18:52
1
user5883361536378
makebal :
ምን ልጠቀልል ነው መርቅኜ😂😂🤣
2025-07-17 20:19:20
0
mesgecentury
mesge century :
😁😂መርቅኜ ምን ልጠቀልል ነው ተመቸኝ😁😂ልክ ነህ እንዳትቆረጥ😁😂😁😂
2025-05-06 10:16:22
39
fanual07
ዘ-ፋኑኤል®²¹❤️‍🩹 :
justice for Keneni 🥺🥺😭😭
2025-07-02 20:50:08
3
ab.ano
man@O :
የምንኮራበት ምርጡ የ በርጫ አባላችን 🌿🌿 🌿🌿🌿
2025-06-09 19:07:55
12
salahpac
Ѕαℓαнρα¢ :
የታችኛውን ነዋ😅
2025-05-06 21:05:31
12
tadeoldies16
tade Oldies ♋ :
አረድከኝ ያለው part 😂😂😂
2025-05-08 18:20:21
9
haileab19
haileab 🦅🦅 🏇🏇 :
መርቅኘ ምን ልጠቀልል ነዉ 😁😂😅😁😂😅
2025-05-07 09:28:12
14
kiya06230
kiya :
ቀጭኑ ቀስ ቀጭኑ ተረጋጋ😁😁😁
2025-07-04 22:58:07
3
natthab16
𝙣𝙖𝙩𝙩𝙪 𝙝𝙖𝙗𝙚𝙨𝙝𝙖 "🎶" :
የሚያውቀው ያውቀዋል ስሜቱን...
2025-05-07 11:01:53
7
nebil.ahmedin
Nebil Ahmedin :
ሀሴቤን ቀየርኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-05-10 19:54:50
5
aawollo2
Malcom X :
የመረቀነ ያውቀዋል
2025-05-19 18:32:43
7
abraham3137
AB PLATNIUM💎 :
ምን ልጠቀልል ነው መርቅኘ😂😂😂😂😂
2025-07-03 08:51:04
2
eyobhailmichal
Eyob :
ሀሳቤን ቀየርኩ😂😂😂
2025-05-07 11:06:30
7
yebatiwulij3
𝐃𝐈𝐍𝐃𝐀𝐍𝐈–_🅱︎🅰︎🆃︎🅸︎🎵 :
ስልክ የሌለው ሰው መርቅኑ ጸጉሩን ነው የሚፈትለው ተሳሳትኮ እንዴ ወገን 🤔
2025-05-08 14:54:08
1
hikuu476
𝙝𝙞𝙠𝙪𝙮𝙚🇨🇦💥 :
min lixeqelil nw alalem
2025-06-15 19:54:08
1
adme_912
Ady :
እውነቱን ነው😎
2025-05-07 19:33:10
4
zemetebune
ዜማ ለክርስቶስ (Zema) :
እዉነት ነዉ ምን ሊጠቀለል ነው
2025-05-07 14:20:01
3
To see more videos from user @tophabesha_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About