@zeaman19u: ጎንደር በዓታ##በዓለዕርገት#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሊቃውንተ_ጎንደር

ዘአማን🙏✨
ዘአማን🙏✨
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 May 2025 09:36:18 GMT
113647
7123
104
1277

Music

Download

Comments

user7027244670549
ezana :
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኩራት ጥራቱ ከአንድ ሠው ድምጽ የሚወጣ ነው የሚመስል እግዚአብሄር ያስፋፋልን ሁሉም ክርስቲያን ሊደግፈው ይገባል
2025-05-30 16:44:56
33
dayoneis
on :
ፍሬዎቻቸው የት ሄደው ነው ብቸኛ የሚሆኑት ወይስ ለሙገሳ ነው የተጠቀምክበት
2025-05-31 16:03:38
5
user5381481076107
mahlet tewabe :
የተዋህዶ ድምቀቶች ቃለህይወት ያሰማልን
2025-07-10 04:15:08
0
user66918781174612
Friwot Tasfaye :
አረ ዬት ደብር ነው ደሲስሉ🥰🥰🥰
2025-05-30 17:31:06
9
user2127755256633
mulu selam :
በእነ ሳዊሮስ ተስፋየ ይጨልምና በእነዚህ መምህራን ይለመልማል
2025-05-31 15:06:47
1
yedersal6
Yidrsal Tsegaw :
እንዴት መታደል ነው ከፈጣሪ ጋር መነጋገር።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-05-30 19:03:47
1
user4929826266765
user4929826266765 :
መቀሌ መምጣት ትችላለህ መቀሌ በኣታ
2025-06-12 21:29:49
0
user7186116849508
ሀፍታሙ ዋለልኝ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውይ የነበርኩበት ህይዎት ያለው ሰላም ቃለ ህይዎት ያሠማልን
2025-05-30 11:02:11
4
user16704820598293
hamelmal :
ሠናይ
2025-07-17 11:23:52
0
yeneworkfentahun
yenework@❤😍 :
የኔ ውዶች የነገይቷን ቤተክርስቲያን ተረካቢወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
2025-05-30 15:17:35
2
user8035562059800
ወንጌለ መንግሥት :
እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-05-30 14:55:52
4
user4834066618783
Emrakel :
ayyyyyy yene wddddd HAYMANOTE ZELEALEM NURILIGN ORTHODOX HAYMANOTE🌹🌹🌹🌈🌈🌈😍😍😍🥰🥰🥰😘😘😘🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2025-06-06 17:26:55
1
user3912725975038
ሄኖክ :
ውይ በጣም ያምራል ሊቃውት ጉባኤው በጣምናፈቀን የታም ናፍቀውናል
2025-05-31 09:30:17
4
felegeliqawent8
ፈለገ ሊቃውንት 🙏💛🤍⛪️💒 :
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
2025-05-31 03:55:16
4
user9065581203654
@sedye21 :
ክፉ አይንካችሁ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ በመሆኔ ኮራሁ ኦፍ እረፍት ነው ተመስገን እንዴት ደስ ይላል በመንፈስ ቅዱስ መቀኘት
2025-05-31 06:53:31
1
gebeyehu01
user6987080947880 :
ዋው ! እንደት ደስ ትላላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
2025-05-31 10:50:39
3
user7699073523568
አምላኬሆይ ያተ እጂ የሰው ጥገኛ አታድርገኝ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃለሔወት ያሰማል
2025-06-21 10:56:11
0
sibuh.abera
Sibuh Abera :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውይ የነበርኩበት ህይዎት ያለው ሰላም ቃለ ህይዎት ያሠማልን🥰
2025-05-30 15:20:08
2
aselef.nega
Aselef Nega :
ወንድሞቸ ፈፃማያቹህን ያሣምረው።
2025-06-03 08:22:33
0
hhenad
ቀንሲጥልፈራጅው፣ብዙነው!!!!!????? :
በቤቱ፣ያፅናችሁ፣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወንድሜንአፋልጉኝ፣የቤተክህነትተማሪነበርያያችሁ፣ስሜ፣ፈለቁ፣ድፌ፣ወንድሜ፣ሀይለሜካኤል፣ድፊ፣የምታውቁት፣ካላችሁ፣ውርታእከፍላለሁ😊😊☺️☺️😊😊
2025-05-30 17:08:07
1
soliyana12212
በትረ ሃይማኖት ዘኢትጸንን ፳፩:፲፪፡፡ :
ዋዉዉ ደስ ሲል ሊቃውንትን ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰
2025-05-31 14:50:02
1
kirraaaa11
kira :
ሰው እንዴት ይመነፍቃል ግን??እንዴት??
2025-06-01 20:23:23
0
abadawit7
aba dawit :
እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔታዪ
2025-05-30 19:54:01
1
shawaafiwalloo
Fkr🔙🔝🔃F♥️S🔐 :
dhugaa dha ☦️💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️💒💒☦️💒☦️💒☦️☦️💒💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️☦️💒☦️💒💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️💒☦️☦️💒💒☦️☦️💒
2025-06-24 17:02:46
0
m1210476
@M12 :
ግሩም ድንቅ ነው
2025-06-01 08:41:12
3
To see more videos from user @zeaman19u, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About