@abilak28: መዝሙረ-ዳዊት #CapCut

አቢላክ cratives art
አቢላክ cratives art
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 June 2025 19:20:15 GMT
312233
34995
384
7503

Music

Download

Comments

madi09252
Our Design 🇪🇹 :
ወንድሜ ታሞብኛል በአማላጇ ይሁንባቹ በፀሎታችሁ አስቡት የክርስትና ስም( ወልደ ስላሴ )🙏🙏🙏
2025-06-28 16:32:57
21
yuad1
yuadan actres :
ፀልዬ ከተሳካልኝ ቪዲዮ እሰራበታለው
2025-06-26 20:36:57
334
emebetzeleke4
እሙሻ ሽሮ :
ወላዲት አምላክ እማምላክ ምስክሬ ናት ዳዊት ሚፀልይ ሰው አሸናፊ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-18 12:12:43
1
fikir_ethiopia
Fikir_Ethiopia :
በመጀመሪያ ቃለሕይወት ያሰማልን ግን ይሄ ጸሎት ለዚህ ይሄ ለዚህ እንደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይመስለኝም ሰው መጸለይ ግዴታችን ነው ግን ለስጋ ፍላጎታችን ብቻ አይደለም ደግሞም አምላክ ጎደሎውን ሳንነግረው የሚያቅ ነውና ራሱ ይሞላል አትማረኝ ያሉት እኒያ አባት ተምረው በቅተዋል አስተካክሎ የሚሰማ ጌታ ነው። በረከት የሚያሰጥ አስራት ነው ጸሎቱም እንዳለ
2025-06-27 07:22:25
105
ayin.adis.2016
Ayin Adis 2016 :
እኔ ንሰሀ አባት ይዤ ንሠሀ ስላልገባሁ ነው ንሰሀ ገብቼ ብፀልይ እንደሚሳካልኝ ሙሉ እምነት አለኝ
2025-06-27 13:20:30
167
bisratyil
zzxcccccgg :
ስንቴ እንድገመው
2025-06-27 04:14:46
6
user8015886540904
user8015886540904 :
መዝሙረ ዳዊት ተበልቶ ይፀለያል ወይ?
2025-06-28 08:58:39
3
senait2025
senait asfaw :
ወንድሜ ችግር ውሰጥ ነኝ ፀልይልኝ እባክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-01 12:04:04
1
mekdelawitmetku
meki :
እኔ ካንተ ቀድሜ በቪዲዮ ለቅቀው ነበር ግን ማንም አላየልኝም እስኪ እየገባቹ like አድሩልኝ እባካቹ ለስኬቴ 🙏🙏🙏🙏
2025-06-27 14:29:55
1
danssa12
kaka :
ይሄም 7ጊዜ ነው የሚደገመው?
2025-06-26 23:57:12
34
feriat.biruk
Feriat Biruk :
መዝሙረ ዳዊት መፅሐፉ መግዛት ፈልጌ ነበር ዋጋው ስንት ነው
2025-06-27 14:29:35
6
habtesholana
Habtesh :
ከ 135 እስከ ስንት
2025-07-03 19:27:10
0
aki23232323
@akeleceya :
ፍትህ ለዝቋላ አባቶቻችን🥺🥺🥺
2025-06-27 17:21:05
1
heli341love
ሁሉ ይሆን ዘንድ አመንኩ :
ፈሪ ሆንኩኝ እድሜዬ እየጨመረ ሲሄድ ፍርሐት ሁሌም በምንም ነገር ላይ መተማመን አልቻልኩም።
2025-07-10 12:33:44
1
yewebdardemelew
Yewebdar Demelew :
ከዉስጥ ተመርጦ መጽለይ ይቻላል
2025-07-05 00:04:04
1
liya28002
Liya :
🙏🙏✝️ነአምን በ ቃለ ወንጌል ቅዱስ 🙏
2025-07-19 10:35:02
1
user6614717113073
oqp :
የዕለቱን ማታ በልቼ አልችልም
2025-07-03 10:02:46
1
To see more videos from user @abilak28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About