@official_henokhaile7: ድንግል ማርያም

Deacon Henok Haile
Deacon Henok Haile
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 27 June 2025 12:56:23 GMT
73235
18993
159
4334

Music

Download

Comments

my.secret.day
My secret day :
ብንጸድቅም ባንጸድቅም እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንን ማርያምን
2025-06-28 09:08:15
164
m.a.k.i_movies
M.a.k.i Movies :
ሙሉ ትምህርቱን የት ነው ማገኘው 🙏🙏🙏
2025-06-27 13:11:38
74
nitseyealem
ዕንቈጳዝዮን 🦋19❤️☦️ :
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏
2025-07-11 05:52:17
5
bezawittsegabekel
Beza Bekele :
መዝሙረ ዳዊት ግዙልኝ 🙏🙏🙏
2025-06-27 15:49:18
7
01212121212eeee
ኪዳነ ምህረተ እናቴ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችኝ
2025-06-28 20:57:38
20
27media21
፳፯ ሚዲያ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ♥️
2025-06-27 13:28:48
23
eruna09
Ermi19📸 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-07-17 14:26:31
2
bitaniya_hayleyesus
bitaniya1235 :
ቤዛዊት አለም እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴየመላዕክት እህት ለኛ እናታችን አንቺን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
2025-06-30 03:40:26
11
genet.mengesha0
Genet Mengesha :
ስለእመቤታችን ስታስተምር ካፍህ ማር ጠብ ይላል
2025-06-28 17:48:24
25
.dave986
የሮሀው Dave :
ለእናት አባት ይልቅ በጣም ለምንወደው እህት ወንድ ወይም ጓደኛ ምስጢር አንደብቅም ምክንያቱም እኛ አቅርበን ስለምናያቸው ነው ስለዚህም ነው ድንግል ማርያም ከአባታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ አብልጠን ድንግል የምንጠራው ምክንያቱም ወላዲተ አምላክ ማለት ለኛ እናት እህት ጓደኛ ስለሆነች ነውና ግን ከአባታችን ትእዛዝ አንወጣው ...ምስጋና ለእግዚአብሔር እና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ይሁን:: አሜን!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!🥰🥰🥰🥰
2025-07-13 05:29:29
3
li_di_ya24
Bird 🥀 :
Enate mariyam 🥰🥰🥰
2025-06-27 13:00:14
14
user8115386362459
Yohannes :
Kale hiwot yaseman
2025-07-08 16:02:07
4
user5347217091699
helu5yy12 :
mariyam maryam
2025-07-08 21:22:02
4
mara_nata_21
⛪️Maranata21️✝️ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጡ መምህራችን!!
2025-07-15 15:06:08
3
dagnachew.nidaw
Dagnachew Nidaw :
የ እመቤታችን ድንግል ማርያም ፀጋ በረከቷ ይደርብን ❤❤❤
2025-06-30 08:04:12
6
tom771779
Tom :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰
2025-07-14 08:06:23
3
fikir_1020
FikirB :
ዝምተኛይቷ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
2025-06-27 16:40:51
6
user4633482332988
abnezar. jimma :
ቡንጸደቅም።ባንጸደቅም።እንኳን።ኦርቶዶክስ።ሆንንምርያምን
2025-07-01 01:43:13
8
beki7078
ፍሬ ሀይማኖት እናቴ :
እመ አምላክ ሆይ እኔ በደለኛ ሀጥያት ሰውነቴን የያዘኝ ዘማዊ ዘፍኝ የበደል ብዛት እኔ ላይ የመላ ነኝ እናቴ ሆይ እኔን ልጅሽ ይምረኝ ዘንድ ያልተገባኝ በደለኛ ሁኜ ሳለሁ ልጅሽ ስለአንቺ ብሎ ስንቴ ከመቆረጥ ያተረፈኝ እናቴ 🥺🥺🥺🙏🙏🙏 እናቴ ማረፍያዬ የአምላኬ እናት ምህረትን ዘወትር ለምኝልኝ🙏🙏🙏
2025-07-07 08:06:45
3
mahlon12
mahlon12 :
እማምላኬ እናቴ🥰🥰
2025-07-07 04:38:22
3
user1357546971215
Ashenafi getahun :
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ❤
2025-06-28 19:14:58
6
user3932232239729
afomiaabiye :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰ሳይገባኝ ስለእመቤታችን በረከት መስማት መታደል ነው ❤
2025-06-30 11:56:14
6
emabet.emabet7
Emabet Emabet :
ቃለ ህወት ያሠማልን
2025-06-30 14:18:31
4
01212121212eeee
ኪዳነ ምህረተ እናቴ :
እናቴ እመቤቴ ያላናቺ ማን አለኝ አዛኚቱ እመብርሐን ይልቤ
2025-06-28 20:56:03
18
kalebkefelewu
ውዳሴ ለማርያም :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
2025-06-29 14:39:14
4
To see more videos from user @official_henokhaile7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About