@amharahq: ሀብታችን በአርበኛ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ጉዳይ ከአርበኛ መከታው ማሞ ጋር መወያየቱን አሳውቋል። በወንድሞቼ እጅ መሞት አልፈልግም» 📌ምክንያቱም፦ 🔴 ሞቴ የወንድሞቼን ደማቅ የአርበኝነት ታሪካቸው ላይ ውሃ እንዲቸልስበት እና እንዲበላሽ አልፈልግም። 🔴 ሞቴ በከፊልም ቢሆን በሰራዊቱ መካከል ክፍፍል እንዲፈጥር አልፈልግም። 🔴 ሞቴ “ጎጃም ሸዋ” የሚል ጎጠኝነት አንዲፈጥር አልፈልግም። 🛑 ስለዚህ፣ ከሞትኩም መሞት ያለብኝ የአማራ ሕዝብን እየጨፈጨፈ በሚገኘው ጠላት እጅ ነው። አርበኛ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ሥርዓትነቀልለውጥ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide @never give up AMHARA @Gasha Media @Belete Kassa Mekonne @Addisdimts.Official @አ ፋ ሕ ድ @Ethio360 Official

AmharaHQ
AmharaHQ
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 12 July 2025 22:11:24 GMT
16664
304
8
36

Music

Download

Comments

are.ayferam.gojjam
are ayferam gojjam :
እንደው ይህ ሰውዬ ምኑም አይመቸኝም።ጎንደሬነውመሰለኝዞሮዞሮወደጎጥነውየሚዞር
2025-07-13 20:18:29
0
tade3658
T :
አንተ ነህ ምትመራው ማለተ ነው 🖲🎮ያሳዝናል
2025-07-13 02:26:40
1
belaysaxdss
ዲበኩሉ :
እቢ ክልል ብለው ይፋቴው የመከታው ነው አታሻብቅት ደነዝ እኛ ራሳዎች ከመከታው ግን ነን ፈሳም አፋሩን ኦሮሞውን ጠፍንገን ይዘን እየተዋጋ ያለው የመከታው ውይም እራሳዎች ነን ፈሳም ጌጥየ ማነው አታለቅልቅ ።ጠጁ ባበይ የኔ ጀግና የወርቃባው ንጉስ
2025-07-13 21:15:18
0
shewa219
ሸዋ የምኒልክ ልጆ M :
ማንም ምንም ያውራ መከታው ጀግናነወ
2025-07-13 09:47:10
0
habtamu122127
habtamu122127 :
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም አርበኛ ዘመነ ካሴ
2025-07-13 08:35:43
0
user9768316037975
ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤💪💪 :
አርበኛ መከታዉ ማሞ መችም እደማይሳሳት አቃለሁ ጀግና አስተዋይ ነዉ ሀብትሽየ አተም ሁሊም ከዉነት መናገርክ ፈቅ እዳትል🥰🥰🥰
2025-07-13 11:16:59
0
user6155032081925
Aytenew :
ሀብታሙ ባንዳነህ
2025-07-13 21:00:39
0
To see more videos from user @amharahq, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About