@dibo845: አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ኢየሱስን ሲገለፅ #ኢየሱስ ጌታ ነው #protestantmezmur🇪🇹🙏 #christiyantiktok #ኦርቶዶክስ #ሙስሊም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyppppppppppppppppppppppp #creatorsearchinsight #ኢየሱስ_ፍቅር_ነው @Every day ኢየሱስ @አገልጋይ ተሳካ @eyoba @Beki(blessing) Yoseph

dibo enda
dibo enda
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 July 2025 07:10:42 GMT
94680
5063
206
1920

Music

Download

Comments

meazatesfaye05
Meaza tesfaye :
በሐይማኖቱ ጠንካራ ያልሆነ ሰዉ ሁሉ እንዲህ ባልሆነ ሀይማኖት ይወሰዳል ስለዚህ ቤተክርስቲያን ማዘዉተር ያስፈልጋል ክርስቶስ ተዋህዶን በደሙ ነዉ የመሰረታት ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
2025-07-18 21:01:19
1
netsitesfaye553
Netsi Tesfaye :
ሰለሞን ቦጋሌ ስልክህን ለክልኝ በህልሜ የተነገረኝ ነገር አለ
2025-07-14 17:42:05
6
ioniioni10
joni :
ሰሌ ተባረክ ድንቅ አገላለጽ ተባረክልኝ
2025-07-19 06:04:44
3
tshayeseyuma
prophet Tshaye Seyuma :
በመንፈስ ካልሆነ ማንምአይገባውም፡፡ተባረክ ፡፡
2025-07-14 12:09:29
85
ibelongtojesus1214
ትዕግስት🛐🙏🇪🇹 :
ሰሌ ይህን ነገር ስጋና ደም አልገለጸልህም የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ🙏🙏🙏🙏
2025-07-14 15:38:12
31
titititi713
ቲቲ ገ/ህይወት :
የትውልድ አባት የተባለው አብርሀም በዘመኑ በድንኳን ነው የኖረው!!
2025-07-14 13:44:30
18
minte9241
Minte :
የክርስቶስ ቤት: እኔ አንተ እኛ ነን። ማደሪያዉም ልባችን ነዉ !!!!! ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏...
2025-07-14 15:59:31
32
fatemamadi
ሰላሜ በኢየሱስ :
ወይ ጉድ ለካ ሰው ሁሉ በክርሰቶስ ተወርሷል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-07-16 20:29:49
4
user281482776062
@esayas1234 :
እየሱስ ያድናል
2025-07-19 08:56:38
0
senisenayit2
seni senayit :
መንፈስ ቅዱስ ቃሉን ያበራል ይክበር ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻውን በቂ ነው
2025-07-14 11:19:43
16
pentewgondere
ጴንጤው ጎንደሬ💚💛❤✝ :
ልጅህን ወደ ራሱ የጠራት ጌታ አንተንም ይጥራህ ሶል ወንድማችን🥰❤🙏
2025-07-15 09:43:19
9
thtina.muche
Thtina Muche :
ዎው ኢየሱስየ እንዴት ልብን እንደሚከፍት አይ አጠራሩ ገ ጌታእኮ ብሩክ ነው
2025-07-14 19:21:08
3
user7959974105715
user7959974105715 :
የጌታዬን ፍቅር በቃል መግለፁ አልችልም እየሱስ ይግርማል😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-14 13:06:55
28
nunumelkam
nunu melkam🙏 :
የዘላለምን እይወት ነው የሰጠን🙏🙏🙏
2025-07-14 12:58:55
17
user5821158284192
Fikre :
ሲገለጥልህ የአለምን ነገር እንዲ ትንቃለህ
2025-07-14 18:40:50
7
helena255j
user2461935005761 :
ቡዙዎች ወደጌታ ይመጣሉ ቡዙዎች ይወጣሉ እንኳን ጌታ ረዳችሁ
2025-07-14 18:01:46
12
user1619692251859
user1619692251859 :
እየሱስ እኮ መቸ ልባቾንን እንደሚነካን አናውቀዉም
2025-07-16 15:25:47
4
yshak0000
Yishak_ይስሃቅ :
የሚገርም መልክዕት ነው ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ ።
2025-07-14 17:27:01
11
nestanet_birhane
nestanet_birhan :
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
2025-07-14 14:08:17
7
nazi0665
nazi :
ጌታን የሚገርም አገላለፅ ነው🥰🥰
2025-07-15 11:29:09
3
emuye9680
Emuye :
🥰🥰🥰ዋው የተወደዳችሁወንድሞቼ ወንጌል ኸይወት ነው
2025-07-14 20:57:13
7
user9116173251956
ሰሊና የክዳን ልጅ :
ኢየሱስ ጌታ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው እርሱ ብቸኛ አዳኝ ነው
2025-07-16 06:59:16
2
aklilu2017
Ake :
ኢየሱስ ያድናል🙏
2025-07-14 17:09:30
15
tiruwbvcyi3
tiru gela :
አሜን ድንቅ መልክት ነው ተባረክ ሶልዬ
2025-07-18 15:22:53
1
hanabirhanu90
hanabirhanu90 :
ሶልዬ አንተ ቅን ሰው እንኳን ጌታ አገኘህ በበዛ ሞገስ ተባረክ ደስታህ ይብዛ🥰👌
2025-07-14 16:07:22
12
To see more videos from user @dibo845, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About