@apostolic_family1: #creatorsearchinsights ቅዱሳን እናምን ናቸው ክፍል ሁለት @እውነትን በፍቅር (ኤፌ 4:15) @anjlo @Abinet / ማር 12:29 📢 @δάσκαλος-ያዲ @Sami @amceer @Dera on the rock @Urjii.⭐️apostolic girl🦋 @APOSTLE OF JESUS CHRIST @🅿🆁🅾➒➓ @Onesimus @@(Gechi)<....> @𝐉𝐎𝐍𝐈 🅢Ⓐ #apostolicsongsethiopian #apostolic_church_of_ethiopia #የሐዋርያትቤተክርስቲያንመዝሙር #apostolicchurchofethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #onlyjesus #habeshatiktok #viral_video #viral_video #fypシ゚ #bishop_degu_kebede #apostolic #ዋራ_ቤቴል #foryoupage #fyp
𝐀𝐩𝐨𝐬☦️𝐨𝐥𝐢𝐜𝕱𝐚𝐦𝐢𝐥𝐲
Region: ZA
Monday 14 July 2025 10:34:27 GMT
Music
Download
Comments
Selamሰላም :
ወንድሜ ተሳስተሃል። ተጠማቂው መጠመቅ ያለበት በኢየሱስ ስም ነው። አጥማቂው ግን በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ነው ማጥመቅ ያለበት።
2025-07-15 02:53:23
1
𝕣𝕖𝕓𝕦_𝓴𝓸𝓸 :
ሐዋርያት መሆኔን የምወድበት ምክንያት 🥰🥰🥰
2025-07-14 10:41:31
75
berhanu Apostolic :
berita
2025-07-19 05:14:13
0
temu@revival :
የቱ ጋር ሐዋርያት በጌታ በኢየሱስ ስም ያጠመቁት
2025-07-15 00:06:56
3
ሀገር :
“ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ፥ እርሱ እነዚህን ብላቴኖች ይባርክ፤ ስሜም የአባቶቼ የአብርሃምና የይስሐቅም ስም በእነርሱ ይጠራ፤ በምድርም መካከል ይብዙ።”
— ዘፍጥረት 48፥16
በዝህ ክፍል ስም ይላል የአብርሃምና የይስሐቅም ብሎ ስሞች ማለት ነበረበት አየ ስም በአብዛኛው ሰም ብለን ነው የምንጠራው
2025-07-14 14:17:00
0
Wada Mana :
አንድ ሐዋሪያ በኢየሱስ ስም አጠማኩ ያለበት ጥቅስ ያለም ሐዋሪያት ነን በዮች የትርጉም ችግር ነዉ ያለበቸዉ አስተዉሉ በኢየሱስ ስም አጠማኩ ማለትነ
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ይለያያል
አንድ ሐዋ በኢየሱስ ስም አጠማኩ ወይም አጠማቃን አይልም
2025-07-17 06:11:27
0
mesfin :
Man of God,God bless you
2025-07-14 11:09:51
0
Alazar li :
ከምንም በላይ መዳኔ ይበልጣል🥺❤❤
2025-07-16 17:51:39
0
Habitsh777 :
አጋንታዊ ትምህርት
2025-07-15 08:57:11
3
miraf chapi :
መዳናችን ድንቅ ነው❤
2025-07-17 21:43:28
1
ወ.ም/Habitamu የ onily jesus boy :
እንዴ እኔ በእየሱስ ስም በማጠመቅ ዳስ ያለው ማነው 🤩🤩😘🥰🥰
2025-07-14 13:59:40
13
beralngbetere :
እግዚአብሔር ይፈውስህ
2025-07-15 17:50:01
0
ቃል 🆘🩷 :
😘😘😘😘 እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 😘😘
2025-07-17 08:04:09
0
arsenal :
እነኝ ምናልባት የተዘጋባቸው የሆነች ነገር ይኖራል ፡አልፈርድባቸው!
2025-07-19 04:15:38
0
kedi_deme :
ማቴ 28-18 በደንብ አንብብ😳
2025-07-17 06:44:03
0
ልኑር ለሱ ለጌታዬ :
never fake class
2025-07-17 04:01:47
0
SELAM YOHANNES :
መዳኔ ግሩም እና ድንቅ ነው 🙌
2025-07-16 05:23:53
0
Apostolici :
የኔ አባት ኡፍፍፍ አይገባቾውም ልምን እንዴ ሆነ አላቂም 😭👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረክ
2025-07-15 09:24:56
1
habtamu :
😁😁😁😁😭😭😭😭 weyew lenante አብ ነው እያላችሁ ወልድን ለሚትክዱ 😭😭 ወዮዉ 😭😭
2025-07-16 10:39:03
0
temamen2089 :
tebarke beka
2025-07-16 10:14:18
0
Adisalem Adisalem :
ሐዋ.ሰራ 2÷38 በየሱስ ስም ብቻ በመጠመቀ እድለኛ ነኝ💪💪💪💪💪
2025-07-15 22:19:14
1
titinaabera :
bekiye💞💞💞💞💞💞
2025-07-15 20:43:18
0
Besufikad Belay :
ኢየሱስ ይመሰግን ይሄን እወነት የገለጠልኝ ኢየሱስ ቤኬ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ
2025-07-14 11:16:02
6
@tesfa :
በረከት ማይሙ
2025-07-15 23:07:52
1
To see more videos from user @apostolic_family1, please go to the Tikwm
homepage.