@youthandtruth1: ምን ለመሆን መርጣችሁ ወስናችኋል? #HabeshaSuccess #Youthandtruth

Youth & Truth
Youth & Truth
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 July 2025 05:36:18 GMT
73051
4872
118
1047

Music

Download

Comments

titay74
fireta 24 :
ሁሉም ሲሳካለት እየመጣ ይደሰኩራል አይደል
2025-07-18 08:27:09
21
pta.tom
Pta Tom :
አሁን እኔ ደሀ ቤተሰብ ውስጥ ብወለድ በመርጫየ ነው 😭😭 ወይ?
2025-07-18 08:15:36
0
raya.razaman
Raza :
ግን ሰዎች በማጂክ አደናቅፈው የጣሏቸው ሰዎችን አያካትትም
2025-07-19 10:56:51
0
solomon.ayalew.yi
ቆብርያኖስ :
ምን አገባህ ያበድነው እኛ የተቸገርነው እኛ ምን አባክ አገባህ
2025-07-18 15:45:02
2
user5311653218194
ሲሳይ ነኝ ያባቴልጅ :
አልገባኝም ለጊዜው ሳይገባኝም ላይክ አርጌልሀለው።
2025-07-18 12:31:12
1
tgiwon
Tgi Won :
ነፂ ጀግና እንደምርጫችን ነው በትክክል
2025-07-18 05:48:14
2
wub_ayehu
ዉባየሁ :
🥰🥰የምር ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-18 17:15:18
6
bire6820581071618
ኩን ከማሆሙ :
በመጅመርያ የሞከረው ሁሉ ሀብታም አይሆንም ሲቀጥል እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ማለት ብዙ ሳልደክም መክሊቴን ይግለጥልኝ ማለት ነው እንጅ ድህነትን መምረጥ ማለት አይደለም ካንተ እኩል ስራ የጀመሩ እኮ የበለጡህ አሉ በምርጫህ ነው የተበለጥክ እንዴ ?
2025-07-18 19:09:43
2
rtyui1234yu
ሳተናው ጎጄ :
ማንም ፈልጎ አይደኸይም አልሞላለት ብሎ እንጂ
2025-07-18 18:49:41
0
titi438.500
semayat sada :
እግዚአብሔር በስራ ይባርካል።❤
2025-07-18 20:58:34
1
go215888888
ggggggggg :
እረተው ግን ይህ ጌዜ ያልፋል ተው ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ነገር አትናገሩ።ይህን ህዝብ ድሀ ነው አሁን ደግሞ እርቦታል እናተ ደግሞ ሀብታም እና ጠግባችሁ ነው።ድሀው እራቡን ችሎ ዝም ብሎ ፈጣሪን አመስግኖ እየኖረ ነው ። እናተ ደግሞ ጠጋብን መቆጣጠር አቅቶቹህ ድሀው ላይ በቁስሎ ላይ እንጨት ሰደዳችሁበት ቅርሻታችሁን ተፋችሁ
2025-07-18 15:44:20
1
ashbir.aber
Ashbir Aber :
በትክክል
2025-07-18 16:25:33
1
tsegayemariamtadelle
tsegayemariamtade :
እግ/ር ይማርህ!
2025-07-18 10:56:39
1
tsion9789
tsion9 :
netse you are my life line i like brakthrough
2025-07-18 07:49:06
2
gediyon.belay
Gediyon Belay :
ነጺ ምርጫ እኮ እውቀትን ይጨምራል ወይስ ይህ ምርጫ እንደአትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምርጫ ነው
2025-07-18 08:04:11
1
sebleg40
Seble40 :
ይሉንታዬን ሸጥኩት
2025-07-19 13:39:32
0
endashaw.getnet.a
Endashaw Getnet Agegnehu :
Tibit wusiketin titeraalech. Milaas bicha.
2025-07-19 12:47:22
0
user601nati
ተስፋ :
ከአይሞሮ ድሀ የገዘብ ድሀ ያሻላል
2025-07-19 10:07:03
0
userabajifar
userabdi :
absolutely right thanks♥️
2025-07-19 10:40:58
0
wanawana6958
Elias :
ትክክል ሁሌ የምናገረው ቃል ነው
2025-07-18 20:05:59
0
esate950
የድሬዋ ቀሽቲ :
እኔ አልመረጥኩምምምምም
2025-07-19 08:31:15
0
user54133341317150
zenawi :
smart advice
2025-07-19 09:24:45
0
nimonahenok
Nimona Henok :
አንተ ከየት ነው የመጣህው አንደው የማንሠማዉ የለም
2025-07-19 05:53:17
0
user8222904310076
Ababu 09ዠዠዠ :
ጎበዝ ማሃይብ
2025-07-18 18:27:06
0
dollar5750
dollar :
100%👍
2025-07-19 07:19:19
0
To see more videos from user @youthandtruth1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About