@ahati_11: #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #ተዋህዶ #አሐቲ

አሐቲ_🐟
አሐቲ_🐟
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 July 2025 06:57:58 GMT
11022
353
12
127

Music

Download

Comments

user5973556570904
gagu :
የተማረ ጴንጤ
2025-07-18 14:29:22
2
kevan_jonnatan
kevanjonnatan :
ሙሉውን የት አገኛለው
2025-07-18 16:07:21
0
beruk206
beruk206 :
አወያዩ ምን እያለ መሠላችሁ ሉተር በዚህ ዘመን ቢኖር ሀሳቡን ያሻሽል ነበር አለ ስለዚህ የእናንተ አባቶች (የእምነት መስራቾች) በመንፈስ ቅዱስ የተቃኙ አልነበሩም እያለን ነው ምክንያቱም ተለዋዋጭ እንደጊዜው ስለሚቀየር አይ ጴንጤ
2025-07-18 18:21:33
5
alive688freedomgallery
FreedomGallery :
መታሰቢያዬ ካለ አለ ነው በጴንጤ ቤክርስትያን እንደመታሰቢያው አርገን እናየዋለን ያላለው አላልንም ሌላ ከየት ልታመጡ ነው ወሬ አውሩ እንጂ😂😂😂😏 “ጌታ ኢየሱስ አልፎ በተሰጠበት በዚያች ሌሊት እንጀራን አንሥቶ አመሰገነ፥ ቆርሶም፦ እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚሆን ሥጋዬ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥24
2025-07-18 15:01:29
1
user2752147165210
ልጇ ነው አምላኳ :
ወይ ባቢሎናውያን እምነት ሉተር ቢኖር እኮ ያሻሽለው ነበር አላለም ፍቺ ከኪሳችሁ😂😂😂
2025-07-18 20:06:04
0
fergfinaly
fergfinal :
haimanot sow serash tert tert new...🤣 atdekemuuu
2025-07-18 19:42:34
0
To see more videos from user @ahati_11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About