@brexhabeshawi5: በአሰሪዎቻችን ችግር ሲገጥመን ወዴት እንደውል ? ለሁሉም አረብ ሀገራት 🙇 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #fypシ゚viral #rayarayuma #ራያ_ራዩማ🌽🌾 #ራያ_ራዩማ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #CapCut #duet #ፓስፖርት #rayamusic #viralvideo #passport #ethiopian_tik_tok #trending #ethiopian #explore @Brex Habeshawi

Brex Habeshawi
Brex Habeshawi
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 04 August 2025 11:14:34 GMT
1334851
127632
6166
111542

Music

Download

Comments

gayeking12
ጌቾ ራያ💪 :
የስደተኞች ኣባት ክበርልኝ ወንድሜ❤
2025-08-04 11:20:47
1104
user9326096161106
ሡሡ የኩታበሮዋ :
የሳዉድን ንገረኝ እሥኪ ቁጥሩን
2025-08-04 13:27:31
47
rohama.2127
Rohama 21 27 :
እኔ ሳውዲ ነኝ የመጀመሪያ ወር ደሞዜን 12 አልቅሼ ሰጡኝ ቀጣዩን ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ ሴምም የለኝም😭😭
2025-12-02 06:00:25
0
kidist.kidis6
🅚︎🅘︎🅓︎🅘︎🅢︎🅣︎ ✝️ :
🥹:የሳውድ ስጠን
2025-08-04 19:44:44
24
5555649799ttt
ትቅደም የማርያም :
እኔ ምለው ጆርዳን አረብ ሀገር አይደለምዴ
2025-08-04 16:35:37
62
yoniman1421
yoni💀💀 :
:የጴንጤዎች አምላክ ግን ማነው?,
2025-08-06 03:19:24
17
seada850
አልፈርድም :
2 አመቴን ጨርሸ ቢሮ መልሽኝ ስላት አቢ አለች ለጓደኛየ ነዉ የምሰጥሽ እዛ ሂደሽ ትሰሪያለሽ አለችኝ ትችላለች እንደ ?እኔ ቢሮ የመመለስ መብት የለኝም እነደ? በአላህ መልስልኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ??????
2025-08-04 13:21:09
46
alhamdu_lilah100
አሙቲ🇧🇭🥰🥰🥰 :
የባህሬን ሌቨር ቁጥር የለዉምንዴ🥺
2025-08-04 11:40:30
42
d714663
❤️‍🩹 :
wadima salaman ya 🇧🇭 🇧🇭 🇧🇭
2025-12-09 17:29:52
0
bilalkedir2
B i l a l K e d i r :
እነመሰግናላን🥰 በዘዉ አጋጠም A33ምረጡት ቢሬክስን
2025-08-04 11:26:30
805
emugonderewa
እድል ያሰረውን ምኞት አይፈተውም :
እባካችሁ እርዱኝ እኔ ኩንትራቴን ልጨርስ ሁለት ወር ነው የቀረኝ እና ሰዎቹን ሳናግራቸው ደሞዝ ጨምሩልኝ ብላቸው አንጨምርም አሉኝ ደግሞ ሁለት አመት ሙሉ ካርድ እራሴ እሞለሁ ነው ዋይፍይ የለንም ብለው በወር 115 ሪያል እየሞለሁ ነው ያለሁት እና ወደ ሀገሬ መሄድ አልፈልግም ሰውየው በጣም ክፉ ነው ምን ማድረግ እንዳለብኝ ጨንቆኛል ሳዊዲ ነኝ ያለሁት የፓስፖሬቴ ኮፒም የለኝም የሰዎቹን ስምም የራሳቸውን እንጅ የአባታቸውን ስም አላቅም 😢😢😢😢
2025-08-04 16:11:49
87
helen18325
Helen :
ያለ ካርድ ይሰራል እንዴ
2025-08-04 14:50:21
17
efiye34
Efiye :
ብሬክስ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጋለሁ/ ምን መሰለህ አሰሪዬ ለረፍት ሀገር ቤት እንድሔድ ፈቅዳልኝ ነበር ከዛ መጣሁ ግን ሀገር ቤት ከገባው በዋላ አይዲዬን ካንስል አረገችብኝ እና አሁን የፈለኩት ብሎክ መሆኑን አለመሆኑን ማወቅ ፈልጌ ነበር እንዴት ማወቅ እንደምችል ብትነግረኝ እባክህ ብሬ
2025-10-15 10:14:04
0
fetibarch
Feti ቀቤናዊት የሩሙጋዋ :
Brex የስደተኞች አባት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ጉሉ አሚን🥰🥰🥰🥰
2025-08-10 10:24:30
5
meronayalew21
maya :
እናመሰግናለን
2025-10-30 09:31:36
0
ka367706
k/A :
እጅግ በጣም አድርጌ ላመሠግንህ እወዳለሁ ሰለምትሠጠን መረጃ በቃ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው ። ሠውን ለመርዳት ሠው መሆን ብቻ በቂ ነው።
2025-08-05 17:41:19
8
user7836962950616ffff
ማን እንደናት❤የ N ም :
የኔ ወንድም አንድ ነገር ላማክርህ እርዳይ
2025-09-15 20:34:28
6
my__________________1
࿐ཽ༵ሉሉዬུነኝཽአደባኛዋ🕌 ཽ🅕︎➹᭄ስጦታዬ😥 :
እኔ ኮቶረቴ ጨርሸለሁ ግን ሌላ ቤት ልቃይር ፈልጌ ነበር እብ አለች 🤲እኔገ ድገም እያለችኝ ነዉ
2025-08-04 20:30:10
5
hirutiuser61412353
DEMEBELE🔐🔐💪💪 :
TABARIK💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
2025-11-11 10:18:22
0
23makii23
Makii ❤️‍🩹🌹 ofi jallatuu to :
wlh dhuga ketii siritii dhagefadhu seven godha vedoo kanaa pels 🥺
2025-08-04 16:02:28
4
helina.gebria
Helina🍫 :
ኑርልን የስደት አባታችን🥰🥰🥰ወገታት ድባይ A33 ይሁን ምርጨችሁ ብሬክሳችን መሸለም አለበት::🥰💪
2025-08-04 11:24:54
13
user6698179373244
ሠያ ወለዬው የሌላውን እንጃ የኛ በዱአ ነው :
አላህ ይጠብቅ ወንድማችን
2025-08-28 18:23:37
3
aynalem942
aynalem :
yene wondim tebatek ish nante imo yelem
2025-08-28 00:13:24
3
mimiwhaibe
ደብሪቱ :
የጆርዳን የት አለ
2025-08-05 12:24:42
6
sion6397
አፍቅሮ ከመሮጥ ሠርቶ መለወጥ :
ኩትራታችን ከጨረሥን ብሆላ እዴት ነዉ መቀየር እምችለዉ
2025-12-05 07:06:11
0
To see more videos from user @brexhabeshawi5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About