@ykochaw: #❤️ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

የኮቻዉ ፌመስ👉🇦🇪🇵🇸🇵🇸
የኮቻዉ ፌመስ👉🇦🇪🇵🇸🇵🇸
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 28 August 2025 08:40:51 GMT
843108
23888
1885
4378

Music

Download

Comments

ekramekram963
እኳን ለኮተታም ለቆጆም አልጓጓም :
እኔስ ብትል 7 ሺ ቀሚስ ገዝቸ ጫማ 2 ሺ ሻርፕ 15ዐዐ,መቶ ዘንጨ መምጣቴ ሺትቤት ለማጠብ 🤣🤣🤣🤣
2025-08-28 08:49:18
501
06misrak
Misrak o6 :
እንዴት ነው የመጣከው እስቲ ለወንድሜ ቦታ ካለ
2025-08-28 13:32:18
6
eku1594
eku :
yelyal new melik😁😁
2025-10-20 13:19:40
0
qwsty3
አብድሻነኝ የቃሉው :
🤣🤣ኧረ ምንድነው ብሮ
2025-10-18 15:33:30
0
amenhaset179
Amen🇪🇹🇶🇦 :
አንተ ይሄን ትላለክ እኔ ፀጉሬን ተተኩሼ አይደል እንዴ የመጣሁት🤣🤙😉
2025-08-28 12:27:53
776
zd.yeborenawa3
እሙ ማሊክ❤🌹😘 :
እኔስ ብትል ሄል ጫማ ለብሸ ኩል ተኩየ ለሰርግ ታዳሚ የተጠራሁ ይመስል🥺😫😫
2025-08-28 13:34:31
93
s6553351
S ነኝ የአልብኮዋ 🕊💫 :
እኔ እኮ ኮሜቶች ናቸዉ የበለጥየሚያዝናኑኝ ቱ😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂
2025-08-28 12:07:05
129
mame112743
Mame :
እና ባንክ ልገባ ነበር እቅድህ
2025-10-15 04:52:46
0
ekuyimer
🇹🇷Eku Ye Dagi Eht🍫👸 :
በግል ኢሊኮፎተር የምትመለስ ያርግህ🥺🙏
2025-10-22 21:02:29
1
fafi.yehusu
fafi bint ahmed :
ማነው እደኔ ምንም ሳያካብድ የመጣ🤣
2025-08-31 11:20:54
4
jemilhajgmail.com
🇦🇷 ❿ 🌍🐐🐐🐐 :
መንፅርም አርገህ ነበር🤭🤭🤭
2025-08-30 17:56:39
26
yemariyam3944
አማልዳ21 :
እኔ አለዉ አይደል እዴ ወይባ ታጥኜ የመጣዉ ጉደኛ🤭
2025-09-09 14:55:09
2
fatma59081
ፋፊነኝወለየዋ💗💗💗 :
ሲኦሲ እንደኔ አንድ ወር የተማር የፈተና ግዜ የጨነገኝ 8ኛ ክፍል ስፈተን እደሲኦሲዉ ፈተና አልጨነቀኝም ወላሂ ሽትቤት ለማጠብ አየድሌ 😂😂😂😂😂😂😂
2025-09-08 08:46:59
4
kubri022
Kubriy🤍🤍 :
ወላሂ እደዛሬ በኮመት ስቄ አላወኩም
2025-09-10 14:23:23
0
.a46592
እናጋልጥ :
እኔ ለዝህ ስራ እንኮን ባየር ባህያም አልመጣ 🤣🤣🤣🤣
2025-08-28 10:14:52
41
user51054483283537
𝕝𝕚𝕛 𝕗𝕒𝕗𝕖 Queen 👑🧕🦋 :
እትዮ ሄጄ ደስፖራ እያሉኝ ሁለት ወር ተዝናንቼ ነበረ አሁን ሸቃላ ሆንኩ🤣🤣🤣🤣
2025-09-09 02:46:30
0
user1548004633785
ነጁ :
ይሄንማ የኔ ባል ማየት አለበት ከምር እንደት እዳፈላ
2025-10-13 15:11:24
1
kidist927
kiyaye :
አይ የኢትይኦጵያ ህዝብ ስናገኝም ስናጣም አማረን እንችለዋለን ግን በማርያም 🥺
2025-10-06 07:31:20
1
s2003088
ማፊ 🤸🤸ሞክ☺️☺️ :
ለዛውም የሰፈር ሰው ተሰብስቦ ሸኝቶክ አይይይይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-28 11:49:24
45
user5623658102320
የወግዲዋ ንግስት 🇪🇹🇧🇭🌷🔐 :
😂😂😂 ወይኔ ሀበሻ
2025-10-08 18:09:15
1
neiman888
@Neima-n :
ፎሎ አርጉኝ
2025-10-15 03:58:46
1
xosigikogakana
DuloArsenal🥎🇧🇪🇱🇷🇱🇷 :
ስርተህ ብላ
2025-09-07 06:44:21
1
umnia607
እሙዬ :
እረባክህ. ቁጭ ብለህ ልትበላ ነበር ያሰብከው.
2025-09-08 06:04:16
0
h8102914
H ህልሜን ናፋቂ :
ምንምሰራ ተለወጥ ብቻ
2025-09-08 16:48:01
1
To see more videos from user @ykochaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About