@fani_g8: 🙌🎉 Happy Ethiopian New Year to all Ethiopians and Eritreans celebrating! 🌻✨ May this new year bring you strength, joy, and all the success you’re working toward. #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #adisabeba #fanivideo #Vlog @wizDaniG6

Fani G
Fani G
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 13 September 2025 19:56:27 GMT
515232
23652
1161
574

Music

Download

Comments

rohawit1212
ኖቫ :
Fani ከዚያ ቤተሰብ መውጣትህ ቅር እንዳይልህ ከካንሰር ነፃ እንደተባልክ ቁጠረው😂😂😂😂😂😂
2025-09-13 21:47:29
1266
user8305576609659
user8305576609659 :
ፋኒ ጨዋ ጨዋ ያሳደከክ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-13 20:08:49
384
chopi302
Chopi :
ፋኒ አምላክህን አመስግን ከነዛሰወች የገላገለ
2025-09-13 20:07:09
572
.m51843
M.H ♠💊💊👸 :
በዝምታ ቀጥል እነሱ ይጫጩ ይመቻቹ🥰🥰🥰🥰
2025-09-13 19:59:30
1095
faf_ye_mira
𝙨𝙩𝙧𝙤𝙣𝙜💪𝙬𝙤𝙢e𝙣🧕 :
🤭ጓደኛክ ከስር ነውዴ የተፈታው 😳😳
2025-09-13 20:13:50
6
mekdes414
አሜን 💙⚡ :
እሰይ እንኳን ወንድምህ ኖረልህ መልካም ብአል
2025-09-13 20:09:13
311
xu29_
🦋زليخة🦋 :
ምን ቀን እዛ የተረገመ ቤት የገባኸዉ
2025-09-13 20:11:59
114
rimas.media
نور بنت إسلام🕊️💗 :
እንዲያው አደራሀን ፋኒ ምንም ቢሉህ ምንም እንዳታወራ ዝምታ ገዳይና ወርቅ ነው ዝምምምምምምምምምምም በል 🥰🥰🥰
2025-09-13 20:03:18
227
user6612827772925
aragashigabre :
ፋኒዬ አይዞህ የኔ ሚስኪን ጨዋ ወልዶ ያሳደጋቹ መንትዮች እንኳን አደረሳቹ👍🥰🥰🥰🥺
2025-09-13 20:05:00
103
helen77224
Helen 🇪🇹🇪🇹 :
ፋኒ መልስ አትመልስ ዝምታ እራሱ መልስ ነው ፈታ በል🥰🥰🥰😘
2025-09-13 20:58:00
123
cristeenlove.jesus3
Christine Never give up :
ከምሰትህና ከልጆችህ ጋር ብሆን ነዉ የምያምረው
2025-09-13 21:07:35
83
user8398339421283
0946836132 :
አቡ ደና ናት ግን የልጅነት የጉሊት ደንበኛዬ ናት አባታቹ ሲሞት በጣም አዝና ነበር ትዝ ይለኛል አቡዬ በጣም ምርጥ ሰዉ ናት
2025-09-14 14:20:50
3
elfnashnagsh
elfnash nagsh💒💊✌ :
ዝምታ ወርቅ ነዉ በዝምታ ቀጥል ኣንተ እነሱ ይበዱ ይቃጠሉ ፋኒ🥰
2025-09-13 21:58:44
36
2030agape
አሴር!!! :
ዝምታ አጥንት ይሰብራል!! Keep working hard to reach your potential and achieve success.
2025-09-13 20:06:17
61
tsionkibreab123
Tsion kibreab :
መልካም በዐል ፋኒ ከነ ቤተሰብክ❤️❤️❤
2025-09-13 19:58:43
48
hayat3w03s8uz
Emuutii🍓🫂🔐🍫 :
ከዚ በሃላ መልስ እዳሰጣቸው በዝታ ግደላቸዉው👍
2025-09-13 20:42:22
69
srecord29
@S❤️🦅 :
ፋኒዬ ኮሜቴን ካነበብከው ምንም መልስ አትስጥ በዝምታክ ቀጥል ለማንም አታብራራ!! የትኛውም ሚዲያ ኢተርቪ አትስጥ ምክንያቱም ልጆች አሉ በምሀል ግን እዳይከፋህ ፈጣሪ አለ እሽ🥰🥰🥰🥰
2025-09-13 20:21:08
47
user5301830972965
وأن شاء وإن شاء :
ከካንሰር ነፃ ወተሀል ምንም እንዳይቁጭህ❤️❤️❤️❤
2025-09-14 07:05:50
93
muluye.nega
ሰሜኗ ጎንደሬ :
ፋኒ መልካም የረፍት ዘመን ይሁንልህ ከዚህ ባለየ ቤተሰብም ደህና ተገላገልክ🥰🥰🥰
2025-09-14 00:17:28
19
romeoonzroad
Romeo On The Road :
“ዳስ ኢስት ዜሪ ሹን ኡንት ሌካ” 🥰🥰🥰 👈 ይሄን ፁሁፍ የተረዳ ብቻ 👍 ግጩኝ😉😎
2025-09-15 10:58:31
5
mylave361
my Love361 :
ዝምታ ይበልጣል
2025-09-13 20:00:48
72
endu991
be yourself 💫 :
ፋኒ ከዛ ወሮ በላ ፋሚላ እንኳን በሰላም ተገላገልክ
2025-09-14 04:17:15
73
lediya71288875380793
ሊያ ነኝ ዝምተኛዋ :
ፋኒ በጌታ ምንም ነገር ቢያወሩ መልስ እንዳትሰጥ የመጥፎ ሰዉ ዝምታ መልስ ነዉ
2025-09-13 21:17:26
15
vv217my
የማያልቅ ፍቅር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ❤🙏 :
ፋኒ የጨዋ ልጂ❤❤👌
2025-09-13 20:16:46
27
To see more videos from user @fani_g8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About