@kaleab873: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ethioia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Kaleab Samson
Kaleab Samson
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 September 2025 10:01:18 GMT
15764
752
105
63

Music

Download

Comments

iloveethopia
Habesha :
ሀይማኖት ውሸት ነው እርስ በርስ እንዳንግባባ የተፈጠረ ኮተት ነው።
2025-09-27 04:18:46
74
hopekoyraaseko810
hope :
,ሃይማኖት ድንቁርና ነው ይውደም
2025-09-28 08:27:56
19
40_1.7
40_17 :
getsbahriyat😂😂
2025-11-14 12:23:28
0
ferrari...24
ferrariiiiiiiiiiii :
egha electroncis nen ende be book manual yemnmeraw
2025-11-11 15:35:51
0
yadotee
ያሬድ :
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ……..
2025-09-26 11:19:53
6
bossrodrirodri
Boss rodri Rodri :
የሰው ልጅ ለመኖር የግድ ህግ ያስፈልገዋል ብዬ ነው የማስበው አለዚያማ እንደሚወራው ቀልድ አይደለም የሰው ልጅ በልቦናም የያዘው፡ይሁን፡የተፃፈለት ህግ ያስፈልገዋል
2025-09-26 10:16:39
2
sami.smai2
ምንምነት :
ሀይማኖት እዉነት ባይሆን እራሱ ።ከአንተም ሀሳብ መተዉ ከሄደቱም Ideology በብዙ እጥፋ የተሻለ ነዉ። እራስህን አታታል የኔ አባት ።
2025-09-27 05:23:37
6
kaleab873
Kaleab Samson :
What do you think
2025-09-26 10:02:31
1
getacheweyob2
Getachew eyob :
በርቱልን
2025-10-30 17:07:59
0
drizzydroppss
Wolf Hailey :
i agree with you bro👍👍
2025-09-26 19:03:18
2
birhanu674
ብርሃኑ ታርቆ :
ጎበዞች በርቱልኝ።
2025-10-05 09:31:47
0
satenaw1
Miኪ🇪🇹 :
BTW መፅሐፉ ከሚያዘው ውጪም ብትሔድ ካራክተር ከመሆን አታመልጥም😌
2025-09-26 19:46:49
8
dan_iel217
ᗪᗩᑎIᒪᗴ 📷 :
ብዙ አታስቡ
2025-09-26 14:45:43
3
kamil4058
kamil :
ጥሩ እይታ ነው
2025-10-12 09:55:01
0
spiritualawakeninglibra
Spiritual awakening Libra(ፍቅር) :
ጥሩ ዕይታ ነው🙏
2025-09-27 05:31:39
3
tedaaah
teda :
exactly
2025-09-29 20:52:24
2
user5504338713618
@dani2024 :
ምን እንደምታወራ አንተ እራሱ አልገባህም
2025-09-26 16:10:54
0
stewiegriffin71
Elias Elias :
በርታ ጠይቅ አስብ ተመራመር 👍
2025-09-29 18:07:03
1
hena0059
hena🇪🇹 :
የሰው ልጅ እንደፈለገ ወይም እንደ እንስሳ ለመኖር ሲፈልግ መጀመሪያ ሚቃወመው ሀይማኖትን ሲቀጥል እምነትን ነው።ፈጣሪ ህጉን ጠብቀህ መኖር አልያም በራስህ እንድትኖር ምርጫ ሰቶሀል።
2025-11-04 06:36:23
0
n0name2207
️ :
ቆይ የምትጠይቃቸው ጥያቄዎች ለራስህ መልስ አለህ ወይስ ጥያቄ ብቻ
2025-09-26 12:55:41
4
souljaboy01132013
masre :
ኦሮሞ ነው አደል አይ ኦሮሞ
2025-11-02 21:01:06
0
starboy.astronomically
🌟starboy 🌟 :
lucky to finally be athiest
2025-10-05 13:43:35
0
mickymaff
Michael Getachew :
እንዲ የሚጠይቁ ልጆች ሲመጡ ጥሩ ነው አትፍራ በደንብ ጠይቅ
2025-10-05 10:22:50
0
To see more videos from user @kaleab873, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About