@musictube369: ቴዲ አፍሮ🫡👑 ✨የኢትዮጵያን ባንድራ እያውለበለቡ ስሟነሰን በዓለም መድረክ የሚያስጠሩም አትሌቶች እንኳን ሳይቀሩ ኢዮጵያዊነታቸው በሰላቢዎች ተሸልቶ የጠፋበት ዘመን ላይ። በእናት እየመሰለ የተቀኘላት ይህች አገር የሚያቆስሏት እንጂ የሚቆስሉላት በጠፉ ግዜ፣ የሚጮሁባት ሳይሆን የሚጮሁላት በመነመኑበት ግዜ፣ በድብቅ ሳይሆን በገሃድ የ"እናፍርሳት" አፈርሳታ የሚዶልቱ በበዙበት በዚህ ዘመን፣ እናቱን ከነ ችግርዋ የሚወድዳት፣ በሲቃና በደስታ መሃል የተቀኘላት ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው። ከ”ሰምበሬ” … እስከ “ናት ባሮ” እናትን እናይበታለን፤ ከቴዎድሮስ እስከ አደይ ኢትዮጵያን እንቃኝበታለን። "አደይ"ን እያሰማን ከመረብ ወንዝ በላይና ታች አድርጎ ታቹን በጀግናው አጼ ቴዎድሮስ ወደ ጎንደር ያስገባናል፤ ከዚያም "ማሬ" እያለ በጎጃም አውርዶ ወሎ እና ሸዋ ላይ ያወጣናል። "ኦላን ይዞ" እያለን ወደ ደቡብ ይወስደንና "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። በሙዚቃው ቅኝት ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ያስጎበኘን። የድምጻዊነት ደረጃውን ጣራ ያደረሰው ብቻ ሳይሆን፣ የተነጠቀን ኢትዮጵያዊነት የማስመለስ ምትሃት ይመስላል። ይህ ስራ በውቀት ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ልቆ የሚገኝ ስለመሆኑ ሚሊዮኖች መስክረዋል። ሚሊዮኖች "ኢትዮጵያ" እያሉ አብደዋል።🙌🥰 አዎ ውድ ቤተሰቦቼ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ እያልኩኝ🥰🙏 ከዘመን መሐል የበቀለው ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን በኢትዮጵያ አልበሙ ጥበብን እጅ ለእጅ ተያይዞ ቃል ኪዳን ገብቶ አሳይቶናል በረቂቅ ግጥሞቹ በውብ ዜማዎች ታሪክን ገልጦ አስነብቦናል የማይደገም አልበም የማይደገም ሙዚቀኛ ነው ክብር ይገባዋል እናመሰግነዋለን🙏🙏 ታዲያ ለዛሬ ከዚህ እንከን አልባ አልበም ላይ 'ያምራል'ን መርጬላቹ በመስቀል በአል ዋዜማ ጋበዝኳቹ በቀጣይ ግን ሙሉ አልበሙን እንደምንዳስሰው ቃል እየገባሁ ለዛሬ ባጭሩ ላብቃ ቴዲ እንደሚለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! ፍቅር ያሸንፋል!!❤ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ያምራል #ethiopianmusic #musictube369
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Region: ET
Friday 26 September 2025 21:47:58 GMT
Music
Download
Comments
user104250404286 :
🥰
2025-10-19 13:58:37
0
Tewodros Abrha :
@✨EYERUSALEM🦋✨
2025-10-01 18:15:01
1
Natu Chuchu :
😁
2025-10-02 23:32:00
0
M.D.oro :
🥀🥀🥀
2025-10-23 00:24:25
0
🍫🍫berero 🍫🍫🦅🦅🦅🦅🦅🦅 :
🥰🥰🥰
2025-10-22 14:17:09
0
hunda :
@Mekdina🦋🦋 ❤❤❤
2025-10-11 10:55:38
0
yordi :
👌
2025-10-13 13:51:40
0
Lil Roba :
ቴዲ እኮ ተገልፆ ማያልቅ መፅሀፍ ነው
2025-09-28 05:32:58
7
dawite :
👌👌👌
2025-10-18 22:29:51
0
sisay391 :
❤❤❤
2025-10-13 08:30:24
0
መቅደሥ💋 ጎንደሬዋ 💚💛❤️💫💫 :
🌹🌹🌹🌿🌿💚💚☘️♥️♥️🥀🥀🎋🎋🌺🌺🌻🌻🌻💝💝💘💘💓🥰🥰🥰🥰👍👍💐💐💝💝💝
2025-09-28 19:10:22
1
2pac💀 ye kolfew⚡️ :
@🕷PAM🕷
2025-10-04 15:55:47
1
🍂unknown 🫀 :
🤗
2025-09-30 08:57:14
0
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴 :
ከ”ሰምበሬ” … እስከ “ናት ባሮ” እናትን እናይበታለን፤ ከቴዎድሮስ እስከ አደይ ኢትዮጵያን እንቃኝበታለን።
"አደይ"ን እያሰማን ከመረብ ወንዝ በላይና ታች አድርጎ ታቹን በጀግናው አጼ ቴዎድሮስ ወደ ጎንደር ያስገባናል፤ ከዚያም "ማሬ" እያለ በጎጃም አውርዶ ወሎ እና ሸዋ ላይ ያወጣናል። "ኦላን ይዞ" እያለን ወደ ደቡብ ይወስደንና "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። "በአና ኛቱ" ምስራቅንና ምዕራብን ያስጎበኘናል። በሙዚቃው ቅኝት ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ያስጎበኘን።
የድምጻዊነት ደረጃውን ጣራ ያደረሰው ብቻ ሳይሆን፣ የተነጠቀን ኢትዮጵያዊነት የማስመለስ ምትሃት ይመስላል። ይህ ስራ በውቀት ሚዛን ላይ ሲቀመጥ ልቆ የሚገኝ ስለመሆኑ ሚሊዮኖች መስክረዋል። ሚሊዮኖች "ኢትዮጵያ" እያሉ አብደዋል።🙌🥰
እናመሰግናለን ቴዲ🙏
2025-09-26 22:20:49
125
adisu brhun@ :
🎼(🎤🎸🎷ok
2025-10-14 17:27:21
0
✏️محمد@ :
እኔ ብቻ ነኝ እሄን music ስሰማዉ የሆነ ነገር ዉርር ሚያረገኝ🥵
2025-09-27 16:55:11
45
🇹 🇪 🇩 🇦 🥰 :
@Bilen🦋🌸
2025-09-29 08:01:23
0
አፄ :
@rediet__19 🫀
2025-09-29 12:15:28
1
DIINOO (🇨🇦)✅️ :
♥♥♥
2025-10-02 20:20:24
0
mytwins037 :
የሰርጌ ቀን ባሌ የዘፈነልኝ መቼም የማረሳው ዘፈን ቴዲያችን🙏🙏
2025-09-28 19:11:14
12
Ge😑h_Ts :
✌
2025-09-28 04:29:25
1
deva :
😢😢😢
2025-09-30 08:19:47
0
teddy ብልዝዋ :
✌️✌️✌
2025-09-28 00:57:25
1
yonicinematographer :
@yaya
2025-09-29 14:47:19
0
ቴዲ የቡናው :
ሩቢ ምንድን ነው
2025-09-28 07:09:53
6
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.