@user50408881315921:

nati
nati
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 September 2025 07:05:43 GMT
1053230
43242
2500
26563

Music

Download

Comments

teshowana
teshowana :
በነገራችን ላይ መጠጣት አለመጠጣት የግለሰቦች ነፃ ፍቃዳቸው እንጂ የሀይማኖት ወይም የተቅዋም ፍቃድ አይደለም እናም ሀጅም ነፃ ፍቃዳቸውን ነው የተጠቀሙ ያሉት መብታቸው ነው ።ገሽሩ።
2025-09-30 06:29:54
3311
rezrana
🦋ኢንቱ🖤 :
ቁጭ አለ እንጂ ሲጠጣ አላየንም አንፈርድም 🤷‍♀
2025-10-02 08:15:31
521
antenehaklilu790
creator.search.insiste :
አታካብዱ ይህ የግለሰብ ፍላጎት መብቱ ነው ።
2025-09-29 21:54:11
1457
seble.deresse
Seble Deresse :
አሏህ አክበር,ግዕዝ አንማርም😁😁😁
2025-09-30 02:49:49
128
yonamabutu2
yona mabutu :
ይሄ ኑሮ ጥይት ያስጠጣል እንኳን 🤔
2025-09-30 01:35:35
928
user38292129132306
መኃልየ መኃልየ ዘ ገዳማት :
🤣🤣🤣🤣
2025-11-14 15:55:27
0
nejuali1840
Nejat Ali :
😁😁😁😁 ተዋቸዉ ይፍታቱ
2025-09-30 03:59:06
365
seidali_mohammed
✰𝐒𝐞𝐲𝐚_𝐕𝐈𝐏  ⃠☠ ⃤ :
እስልምና በአለባበስ ሳይሆን በትክክል በልብ ማመን ነው ከልቡ ያመነ ሰው የተከለከለውን ይከለከላል የታዘዘውንም ይታዘዛል 🥰
2025-09-30 05:55:04
109
kkkkk24126
A ቢ የ-ሀይ-ቅ-ዳ-ሩ :
ክርክቲያን ነው አቀዋለሁ
2025-11-03 01:48:08
6
elbabilon6
one love :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር.
2025-09-30 04:46:28
13
mubarakmustefa39
ዝም ብለሸ ሲጭኝ :
መቸ ጠጣ ከጋደኛው ጋ ብሆንሰ
2025-09-29 19:15:45
88
user9072310661211
user936672489 :
የማይሆን ነገር ነው { ከሆነ ግን አማራ መሆን አለበት }
2025-11-02 13:56:35
1
user1751818215510
use suleyman Endres :
ስሙ አደሜ ቆሎ ይባላል አቅሉን የሳተ እብድ ነው ከሱ የባሰ እብድ ግን ያስተላለፈው ነው የሱ የአላህ ስጦታ ነው
2025-11-14 10:48:41
0
alforesh
Alforesh :
ኡመር ኮቦልቻ ነው
2025-11-04 12:08:05
1
awolmuhamed856
awol muhamed :
ስጠጣ አሳዩን
2025-11-14 13:51:36
1
yosephsebsibie
Josh :
ምን አድርጉ ነው የምትላቸው ? ይሄን ፖስት ማድረግ አሁን ምን አይነት ስግጥና ነው ?
2025-11-14 12:23:18
0
mk.sound.syste
Kedir original sound system :
እኔም ኮፍያ እንዲሁም ጀለቢያም አለኝ። ነገር ግን አንድ የእምነቱ ተራ ተከታይ ሙስሊም ነኝ እንጂ የሀይማኖቱ መሪ አይደለሁም። ስለዚህ ይህም ሰውዬ ተራ ሙስሊም ሊሆን ይችላል እንጂ የሀይማኖቱ መሪ አይደለም። ሙስሊም በአብዛሀኛው ኮፍያ ፣ አማይማ እና ጀለቢያ አለው። የእምነቱ መሪዎች ግን አለባበሳቸው ይለያል። እንደዚህ አይነት ተራ አለባበስ አይደለም የሚለብሱት።
2025-11-06 08:24:19
1
tequwa
نصر من الله :
የጠላት ቅንብር ነው
2025-11-06 17:40:59
1
hani6583
Mohammed amin :
ሲጠጣ አላየሁም ስለዚህ አታወናጅሉን
2025-11-14 11:50:56
0
emushu_21
Nikodimos :
ሰውን ያለፈቃዱ ቀርፆ መልቀቅ ግን ምን የሚሉት ስግጥና ነው
2025-09-30 11:55:03
51
enshaalih
Abu Enas :
በነገራችን ላይ ክርስቲያን ጓደኛቸው ጋ ሁነው ይችላል ሲጠጣ አላየንም
2025-11-11 22:26:15
0
efrata.andkidus
Efrata and kudus :
በነገራችን ላይ መጠጣት አለመጠጣት የግለሰቦች ነፃ ፍቃዳቸው እንጂ የሀይማኖት ወይም የተቅዋም ፍቃድ አይደለም እናም ሀጅም ነፃ ፍቃዳቸውን ነው የተጠቀሙ ያሉት መብታቸው ነው ።ገሽሩ።
2025-11-10 04:54:38
1
comment8550
Ebro📿 ወሎየው 🇪🇹 :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኔ(SAW)
2025-09-30 11:09:19
120
chewnig
ንገሯት ትደውል :
ጠብቅልኝ ብለውት ነው ሲጠጣ አልታየም
2025-09-30 03:27:47
366
yasinmucha
y :
ስም ለማጥፍት የሚደረግ ሲራ ነው
2025-11-02 13:13:16
21
To see more videos from user @user50408881315921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About