@drnahom: #eyeclinic Bole medhanialem Abyssinia plaza 4th flr ophtalmologist #glaucomaspecialist

Dr Nahom Specialized EyeClinic
Dr Nahom Specialized EyeClinic
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 03 October 2025 16:52:28 GMT
839376
20316
219
3862

Music

Download

Comments

user381474482
tg mamasita :
Dr ዳንኩኝ እኮ በፀበል የጨለመዉ አይኔ በኪዳነምህረት በራ
2025-11-01 08:03:29
16
yewubyewub40
Yewub Yewub :
እኔ ቀኝ አይኔን እንደዚህ አይነት ነገር ያስቸግረኝ ነበር ያለቅስም ነበር በፀበለል ነው የዳንሁት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
2025-10-05 21:15:08
131
habta176
Habte :
በተደጋጋሚ ዓይን አላርጂ ያስቸግረኛል please🙏🙏🙏 ንገረኝ
2025-10-03 20:29:49
28
kalkidanmolla202
Kalkidan Molla :
ሰላም ዶክተር አይኔን ያሳክከኛል አላርጂክ በጣም እያስቸገረኝ ነው የሆነ ሰው በሽንት ታጠቢ አለኝ እባክህን መፍትሄ ካለ
2025-10-10 21:14:22
1
derechguvara
መልህቅ ⚓⚓ :
እናመሰግናለን👏👏👏 ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው👌
2025-10-03 19:44:53
75
metages.shumye
Metages Shumye :
semonun ye 3 worlija lay endehe ayenet ngr tekesetual gn eyeteffanw
2025-11-01 19:04:50
0
haymi26
user6142475433195 :
ዶክተር ነጬ ክፍል ላይ ፈዘዝ ያለ ቢጫ ነገር ምንድነዉ እባክህ መልስልኝ
2025-10-25 19:33:21
4
alexatake4
Alexander :
Doc benath sele ayin i need tratment can you inbox me.here
2025-11-01 15:22:07
1
kenbon0823
Kenbon :
ይህስ Dr በ 3 ወር ውስጥ ነው እንደዚህ የወጣብኝ መውጣት ይቻላል?
2025-11-01 18:54:21
0
alemayehuetesfaye
bebi bebi12356baba :
ታዬ ቦጋለ መስሎኝ ነበረ
2025-10-13 14:47:37
1
baredumelaku
Baredu Amante :
furmaati ISA hoo Dr
2025-11-01 21:31:08
0
kidu8021
kidu shoes&bag :
enm be tsebel new yedankut🥰
2025-11-01 22:00:11
0
user636245817678
user636245817678 :
ደጉተር በናትክ ኣይኔ በጣም ነው የሚያሳክከኝ እናም እፈራለው ችግር እዳያመጣ ኣላርጅክ ነው ያለብኝ የሆነ ሳኣት ህክምና ኣድርጌ ነበር ግን ምንም የለሽም ተብየ የሆነ ጠብታ ሰጡኝ ተሹሎኝ ነበር ኣሁን ግን ጠብታው ኣልሰራም ኣለኝ እባክክ
2025-11-01 19:20:50
0
bersi36
bersabel :
ሁሌ ወታል የለም አይመለስም የምትባለው ነገርስ መቼ ነው ስራ የምትሰራው
2025-10-26 09:54:28
0
tidden_777
Tidden :
ሠላም ዶክተር ከዚህ በፊት አክመኸኝ ነበር Lateral የአይን እይታዬ አልተሻሻለም በ city scanner አስነስተኸኝ ነበር እና የአይኔ ዳርቻዎች የደም ሰሬ ላይ ጥቃቅን የደም መርጋት እንዳለ እና በራሱ ጊዜ☹️እንደሚጠፋ ነገርከኝ
2025-11-01 12:17:54
0
user4292110123927
user4292110123927 :
ሰላም ልጄ የቆየ አይኑ ይቀላል ምንድነዉ ህፃን ነዉ
2025-11-01 11:00:29
0
sola0360
Solomon A :
ዶክተር አንተጋ ሰው ለህክምና መጥቶ ሰላምታህ ብቻ ይፈውሳል ተባረክ እናመሰግናለን
2025-10-04 09:16:17
18
fetilenega
fetilenega :
ዶክተር አትለፈኝ ከሞራ ግርዶሽ ሰርጀሪ በሀላ ሰለ ሌሰ ማሰገባት ብትነግረኝ ልጄ አራት አመትዋ ነው ህክምናው ያሰፈልጋታል ተብያለሁ እባከህ
2025-10-11 06:59:27
0
embrhan2
Geta eko new :
ዶክተር ሰው እድሜው እየገፋ ሲሄድ የማየት ችሎታው የሚቀንሰው ለምንድነው? ባለበት ማስቆምስ አይቻልም?
2025-10-04 13:30:30
2
jonate00
ሹሉቃ ሻንቃ :
ሁለቱም ቀይ ይሆንና ተመልሶ ነጭ ይሆናል ምንድነው
2025-10-04 10:08:50
3
tanto7204
tanto :
የኔ አይን ሁሌም ቀይ ነው ምንድነው ምክንያቱ
2025-10-29 04:47:54
0
eth_foodexpert
Food expert :
@Food expert:ዶክተር ልጄ ላይ እንደዚ አይነት ደብዘዝ ያለ ጥቁር ነገር አለበት አለርትም ወስጂው ነበር ችግር የለውም ተፈጥሮ ነው የተባልኩት እውነት እንደዛ ነው ዶክተር?
2025-10-25 20:57:17
0
tsigedegafa0
Tsi DK :
የአይን ብዥታ ከምን ይመጣል?????
2025-10-06 12:14:05
3
user1774181942631
I ጊዜ ጀግናው :
ለታየ ቦጋለ ሸር አርጉለት
2025-10-10 18:56:36
0
dereje.birhane50
Dereje Birhane :
ሞራ የሚመስል አይን ላይ ሲከሰት በብየዳ ምክንያት ምን ሊያመጣ ይችላል ?
2025-10-24 17:53:41
0
To see more videos from user @drnahom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About