@logawwwww: @Dichaboys @Napi🎥🎥🎥🎥

Adonay
Adonay
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 October 2025 12:19:35 GMT
909121
117353
1974
3068

Music

Download

Comments

abdiiamboo111
Abdii amboo :
Mee namii adonyii jalatanuu like tuqaa 🥰🥰
2025-10-07 13:05:10
1251
minemeto
Me 🇺🇸 Wow🦋 :
ከ ዘር ሀይማኖት የጠራ አስተሳሰብ ነዉ ያለክ 🥰🥰
2025-10-07 12:28:38
2762
abdu4425
A/krem💎 :
እባክ አዶናይ ረ ለባቡል ህይር የእርዳታ ማእከል ቪዲዮ ስራ ቻሌንጅ ተሰጥቶት ነው እባክህ🥰🥰🥰@ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት @Ramzin Real Estate
2025-11-14 07:27:08
2
m_i_k_o_21
@_m_i _k _o21 :
💥:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-10-08 02:38:17
45
saladinassefa
☘ꞨȺŁȺĐĪꞤ☘💫 :
አዶናይ cretiv award ይብላ የምትሉ 👏👏👏አዶናይ የሁሉም ንጉስ ነው
2025-10-07 13:14:27
550
user4409501208400
marym hadhaa koo :
adony mirx sew
2025-11-13 10:40:02
2
xbto1219
⚡𝐖𝐈𝐙 𝐗𝐁𝐓🔥 :
ትለያለህ 🔥🔥 እንደኔ አዶናይ የሚመቻችሁ Follow አርጉኝ 👏👏💪
2025-10-07 12:37:16
383
yomariyos
Yo Mariyos official :
ere wuletah bezabgn ante sewye😁
2025-10-07 20:18:16
45
bonihumanhair
boni :
ሁሉም የተማረ ሰዉ እንዳንተ ቢሆን ዘር ባልጠራን እኛ ኦሮሞዎች እናከብርሃለን
2025-10-07 15:23:29
156
boru.daniel1
Boru Daniel :
l love you Adonay
2025-11-13 14:23:38
0
user1635882050757
¥ø§į :
ነፁ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ✌
2025-10-07 12:51:54
235
ebro4150
𝑒𝑏𝑟𝑜415 :
ለአማራ ክልል ስራልን 🙏
2025-11-13 09:27:01
4
wan.chere
wan chere :
3M followers yansewal yemitilu
2025-10-07 12:34:43
105
wolaabu
walabu🐦 :
Oromoo waan kabajjeef kabaji siif Mala
2025-10-07 15:57:22
68
muaz.max
pro max :
እባኮትን እንደኔ አድኒን የሚወድ ሁሉ ላኪ💯🥰
2025-10-07 14:51:58
15
amiremame71
Amire mam :
love.adonay
2025-10-07 12:47:26
1
sumi14761
ትንሿ ቀበጥ👸🍯🍫 :
አዶናይ በ አዳማ 🤔
2025-10-07 13:26:41
4
selam.selu8
selam Selina💊💊💊❤️ :
እዶናይ ውስጥ ምርጧ የድሮዋ ኢትዮጵያ አየኋት ልብሱ የኦሮሞ ሙዚቃው ያማራ ልጆቹ አወላይታ አዶናይ ትግራዋይ❤️❤️❤️❤️❤️ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ
2025-10-09 10:49:44
30
modelfedho
Model Fedho 🇺🇲Oro :
አዶኒ ለምን በ ሞጋሳ አንወስድህም ❤️🥰 warri Adoonay jaallattan like naaf xuqaa👍
2025-10-07 15:46:14
56
rihanamk1
rihana mk :
ሰው።✌️❤
2025-10-07 12:50:54
68
duniii1290
🦋 Duni 🦋💫 :
አፈምሰኝ እስቲ 🙄🙄🙄
2025-10-07 14:40:50
6
walelign12wale
አሳረኛዉ :
ጉዞ ወደ ጎንደር
2025-10-07 18:54:31
7
jigs4598
Dagg :
big respect for you bro🙏🙏
2025-10-08 06:38:52
30
u536827561349.qarrer
qeeroo finffinnee :
አዶነይ ምርጥ የሰው ዘር ሰው ሰው ትታለህ እኔ በግሌ እንዲህ እለሃለው አንተ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ነህ የሰው ልክ ብዬሀለሁኝ አንተን የነካህ ጠላት ገደል ይግባ እንወድሃለው !! ውዱ ወንድሜ 🙏🥰
2025-10-07 17:13:07
5
yeroo713
yeroo :
Adonay king
2025-10-07 13:01:01
1
To see more videos from user @logawwwww, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About