@esmalhussen: ያህያ አደም ጫካ ሆነ ወይ ሸለቆ #ያህያ_አደም #ጫካ_ሆነ_ወይ_ሸለቆ #ethiopia_tik_tok #esmael_old_music #ethopian_old_music🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Esmael old music🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Esmael old music🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 October 2025 14:33:52 GMT
103662
4008
200
1277

Music

Download

Comments

user9663525298582
user9663525298582 :
በሕይወት አለ ዘፋኙ ?
2025-10-17 05:22:58
3
sintayehu.blacky
Sintayehu Blacky :
የጥላሁን ዘፈን ይመስለኝ ነበር
2025-10-17 12:33:38
38
shegernegn
sheger ሸገር :
አዎ በህይወት አለ የሚኖረው በአሜሪካን ነው
2025-11-02 08:56:01
1
wasihun.kasahun8
HAZARED HAZARED :
በጣም ይገርማል የጋሽጥላሁን ዘፈን ይመስለኝ ነበር
2025-10-21 17:58:54
0
kasimessa.kasim
Kasimessa Kasim :
መጀመሪያ ማነው የዘፈነው ግን...???
2025-10-17 14:32:12
2
user1412088161956
tedi :
ይህያ አደም ይህንንዘፈን የዘፈነው ሁለት ዘፈኖችን ቀላቅሎ ነው። መጀመሪያ የሙሉቀንን እናቴ ስትወልደኝ መች አማከረችኝ ቀጥሎ የጥላሁንን ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ ::
2025-10-21 08:13:43
1
user9666002592044
user9666002592044 :
አባካችሁ እጅግ በጣም ሥራውን የምወድለትን ያህያ አደምን የት እንዳለ በተነግሩኝ እድሜና ጤና ተመኘሁለት
2025-10-17 04:20:18
2
berihuaraya0
berihuaraya748 :
የ ዘፋኙ ስም
2025-10-17 12:25:13
1
dr_adu
️ :
ድጋሚ ዘፈነው ማለት የእሱ ስራ ናው ማለት አደለም። ጥላሁን በ1973 የሰራው ነው!
2025-10-17 17:05:43
22
yosefydyosefgmail
Yosef yd Yosef gmail :
ይኤ ካሴት ሁሉም ዘፈኖች ምርጥ ናቸው
2025-10-16 16:49:54
6
nanitigist3
P Dot :
ያበደ አልበም ነበር በተለይ ሱማልኛውን ስወደው
2025-10-16 16:44:20
2
bereket.ketema7
Bereket.ቤኪ :
but the original one by the Legend Tilahun Gesese , is underrated !!!
2025-10-16 16:04:31
3
tekalignshiferaw07gmail0
Madiba anti-apartheid :
እመኛለሁ የሚለውን ልቀቅልን
2025-10-17 13:28:14
1
habtamu1935
Habtamu :
ይመችህ
2025-10-23 19:06:48
0
besufikad290
besufikad :
እኔ ብቻ ነኝ የጥላሁን ገሰሰ ዘፈን የሚመስለኝ
2025-10-25 12:21:58
0
genene.t
ነነገ :
ይሄ ካሴት ይሄ ዘፈን 31 አመት የሰርገጌ ትዝታ ነው ይገርማል!!!!!!!!!
2025-10-24 04:42:00
2
ziyadamdisa157
ዚያድ :
አይ ትዝታ
2025-10-17 09:23:22
1
seni31910
seni :
ይህ ሙዚቃ ለኔ ልዩ ትርጉም አለው ኑርልኝ ወንድሜ አመሰግናለው❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰
2025-10-18 14:43:22
0
love.lavig
12345 :
ሰላም ላንቺ አሌንታዬ
2025-10-16 20:43:11
1
user9166836233629
user9166836233629 :
የፒያሳ ድምቀት
2025-10-17 09:41:52
1
mubari.mohamad1
Mubari Mohamad :
መቼ ድካም ይሰማኛል አቦ ይመቸው
2025-10-16 15:29:31
1
zuzu42180
zuzu :
የት ጠፋ ይሄ ሙዚቀኛ ?
2025-10-17 12:59:00
1
habtamu.elias7
HAB ROONEY WAZZA 10 :
አንዱ የሙዚቃ ሚዛን ደረጃው ይሄ ነው 🥰🥰🥰🥰።
2025-10-17 07:28:19
5
msaamahamad
abdu ሀበሻዊ :
ሙሉው ካላቺሁ ስወደው🥰🥰🥰🙏
2025-10-16 20:22:36
3
xqpzwiy
Xqpzwiy :
ሌላ ሙዚቃ ካለው ብትለቅልን
2025-10-18 14:55:05
0
To see more videos from user @esmalhussen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About