@kesismulualem27: ጥቂት ተግሳጽ! #fyp #viral #tiktok #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

Kesis Mulualem
Kesis Mulualem
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 October 2025 16:51:20 GMT
488491
118256
2567
23708

Music

Download

Comments

user2312105904337
𝕜𝕚𝕕𝕚𝕤𝕥 𝕪𝕠𝕦 :
በማርያም እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይስማሽ በሉኝ
2025-10-31 09:01:55
811
biruk.worku70
Biruk worku :
በቁርባን ማግባት ነው ምፈልገው እስኪ ፀሎትን ይስማ በሉኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-31 17:42:44
142
abrihamendeg
#Gebeyaw :
ኸረ እዚህ እየመጣችሁ አትመፃደቁብን
2025-11-02 04:12:26
0
ado_raya_05
ADO.Raya :
ሰው ፍፁም ኣይዴለም ነገር ግን ምክሩን ተቀብያለሁ !! 🙏🙏🙏
2025-10-31 04:47:08
210
hiwot_life
I am ሐበሻ🥺 :
በሰርጌ ቤተሰብ ዘፈን ከፍተው ሊጨፍሩ ፈለጉ እኔም አይሆንም አልኩ፥ አልሰማ ሲሉኝ ተነስቼ ልወጣ🤭 ሰዎቹ "አረ ሙሽሪት ልትሄድላቹ ነው" "የት ነው ምትሄደው" ብለው እየተሳሳቁ "አይ ልጅነት" እያሉ እየተሳለቁ በመዝሙር ብቻ ተዋለ እላቹሃለሁ🥺 አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 19 ዓመት አልፎታል 🙏 የምር ግን የት ልሄድ ነበር?🤔 አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2025-11-01 16:19:47
12
beleyemaryam
በሌ የማርያም ልጅ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
2025-10-30 17:05:49
504
user8323181025369
የስላሴ ባርያ :
እሲኪ ወደቤትህ ይመልስህ በሉኝ
2025-10-31 15:21:51
40
ywebdar
ዘማሪት የዉብዳር :
ዉዱ እና ተወዳጁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መድሀኒአለም ረጅም የአገልግሎት እድሜን ያድልልን🥰🥰🥰
2025-10-30 18:36:01
17
user4618127168448
mekdes azanawu :
እዉነት ነዉ
2025-11-01 22:50:12
0
haftu222
Rebra777 :
አስተማርያችን አውነት አሁን ባለፈው ሳምንት አራዳ ጊዮርጊስ ተጋብተው እውነት በጣም ነበር የተናደድኩት ማታላይ እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ሲጨፈር ነበር ያደሩት በጣም ገርሞኝ ነበር
2025-11-01 23:31:21
1
user50587480024232
ጌታቸዉ :
ቃለህይወተሰ,ያሰማን,,🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-10-31 10:44:09
4
ambasel79
Ambasel :
አሜን ልቦና ይስጠን
2025-11-01 16:16:19
4
besu_ze_arsema
Besu ዘአርሴማ :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ 🥰🙏
2025-10-30 19:19:09
4
adanemendedoado
አዶ ዘረቡዕ :
አንቱ የሚገባ ተግሳፅ ነው ይህ ትምህርትም አውደ ምሕረት መሰጠት ያለበት ነው ። የሕይወት ቃልን ያሰማልን
2025-11-01 11:46:06
8
1216_19m.ela
Eliyas Mulatu :
ክብር ቀሲስ ድንቅ ነው በእውነት 🥰🥰🥰🙏
2025-10-31 12:21:18
36
blueblack7890
user4256130364821 :
ይቅር ይበለን ልብ ይስጠን
2025-11-02 03:17:42
2
brehn47
Brhan :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-31 11:15:24
13
fifiasni40
Fifi Asni1940 :
እውነት ብለሀል የልቤን ነው የተናገርከው 🙏🙏🙏🙏
2025-11-01 18:00:48
1
gashawu.gashawu
gashawu gashawu :
ቃሎትን ያሰማል
2025-11-01 14:16:42
2
herma9749
herma :
ለርሱ ብበቃ እንደ ቃሉ እዳደርግ የእርሱ ፍቃድ ይሁን🥺🥺🥺
2025-11-01 16:55:03
4
user165455532068
abusha 12 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏
2025-11-01 08:21:39
3
weynshet.haile
Weynshet Haile :
ትክክል ቃለህይወት ያሰማልን
2025-11-01 17:12:30
1
abrijoker5
Abreham ዘ Orthodox :
yewusten new yetnagerut kale hiwot yasemalin🥰
2025-11-01 10:16:59
3
zed_ab12
zed :
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
2025-10-31 09:55:45
3
user1509239813847
user1509239813847 Tizu :
ያሰብሺው ይፈፅምልሽ በሉኝ
2025-11-01 06:38:41
3
To see more videos from user @kesismulualem27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About