@sonnenscheinliz: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #wolayitatiktok❤️💛🇧🇪🇪🇹 #ሴቶች #fyp

Sunshine ☀️ 💫
Sunshine ☀️ 💫
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 02 November 2025 13:23:07 GMT
62937
6692
378
2139

Music

Download

Comments

menen.werkneh
እተጌ ♒️ :
ሴቶች ወንዶችን ባለማመን ራሳቹ ጠብቁ🙏
2025-11-09 23:12:24
258
ziyadaakmel
zplus :
ትክክል ወንዶች የሆነ ሰዐት አለ ወደአውሬነት የሚቀየሩበት ጊዜ ይመጣል።
2025-11-09 11:33:10
309
selamawitaslake66
Selamawit Aslake :
ወዶችን እዳትምኑ
2025-12-02 17:16:43
1
tibarek.gs
Tibarek Gs :
እህቶቼ በእግዚአብሔር ብቻ ተደገፉ!!! በእግዚአብሔር ብቻ እመኑ።
2025-11-09 17:47:52
144
gigicolibri
NeneshK📚❤️‍🩹 :
protect your heart, & make money ሴቶችዬ🥰🥰🥰
2025-11-09 10:47:23
307
tjii34
አና መጂኑን🤪🤒 :
ስጀምር ስሜ ምን ይላል😁
2025-11-10 13:40:43
114
tsehay6553
tsehay65 :
የወንድ ክፋት አያልቅም መጥፎወች ናቸው
2025-11-09 11:45:04
193
hanani.zeleke
yumna :
ከተሰበረ በኃላ መጣሽ አይይይይ😭😭😭
2025-11-09 19:18:44
47
mb.mb8715
Mb Mb :
መሰጠትም መቀበልም አልፈልግም እኔ ከቅርቤ ሰዎች ዎጭ
2025-12-02 12:39:28
0
mardalove45
tt :
እንዴት እንጠብቅ? part 2???
2025-11-09 18:35:34
21
yetmworkademboru
Yetmwork adem boru👸🧚‍♀️ :
በህይወት ዘመኔ ሁላ የምከተለዉን መርህ ነዉ ያሰተማርሸዉ በጣም thank you ይሄ ቃል ብዙ ይገዛናል
2025-11-09 15:05:43
85
dved84
Dawit :
ወንድን ሁሉ ለጭካኔ ለወንጀል ነዉ እንዴ የተፈጠረዉ እህቴ ትዳር አንድ ቀን ይተወኛል ተብሎስ ሲኖር ፈቅርስ ደስታሰ ከየት ይመጣል አምላክን አምነን የምንኖረዉ ነዉ እንጂ ይህ አሳተሳሰብሽን ደግመሽ አስቢዉ ብዙ ሰዉ ይረብሻል
2025-11-10 14:25:12
1
user5961665748832
kidanemehret enate :
መገመሪያ ሲተዋወቀኝ እኔ ለትዳር ነው እንጂ ሌላ ነገር አይደለም ብሎኝ ከአንድ ወር በኋላ የሚያወራው ነገር ክላስ ይዘን እንዋል እሱ ነው አይደለም እስክል ድረስ በጣም አዝኛለሁ ግራ ገብቶኛል ምን እንደማረግ
2025-11-11 06:50:21
11
yeak252
Nets.yhk💜 :
ወንዶችየ እራሳችሁን ጠብቁ አብዝተው ስለ ወንድ የሚያወሩ ሴቶች ብዙም ደስ አይሉኝም 🤣🤣🤣
2025-11-10 05:07:27
1
metasebeyasemere
Metasebiya Semere :
እንደዉ ምናለ ታዳጊ እያለን ድሮ እንዲህ የሚመክር ቢገኝ ጥሩ ነበር…………………
2025-11-10 11:36:17
71
aser.ye.meli
Jeriy☦️🇧🇪🖤 :
sorry my heart🖤🥺
2025-11-09 23:52:56
26
squar103
حكمه🧕 :
ወላሂ ልቤ ተብሮል ከትላት ወዳ ልቤን በምን ልጠግነዉ ጨኳራዬ ተላጠ ምግብሁሉ አልበላአለኝ🥺ሰዉ እዴት ለራሡሳያስቀምጥ ሁሉንም ይሰጣል ሴቶችልባችሁን አትስጡ ሁሉንም
2025-11-10 11:43:08
8
dagnanesh.achenf
dagna :
the level of maturity thankyou so much👌👌👌👌👌
2025-11-10 13:39:07
2
jemi.desta
jemi desta :
❤️❤️❤️Definatly.. The problem is we cant lower our expectation practically... Share ur experiance please
2025-11-11 12:40:18
4
dinadiana334
Dinu dinu❤️ :
Betam asetemerone hedhoal gen tgodchalw 🥹
2025-11-10 04:18:41
4
user9753833427136
Nani :
እውነት የእኔ ህይወት ምስክር ነው ሌላ ሰው ነው የሆኑብኝ
2025-11-10 09:14:10
4
faniye80
dagi :
እውነት ብለሻል እኔም ማንም ያላየውን የክኽደትን ጥግ አይቻለው ነገር ግን እንዳልሽው እራሴንና ልቤን ስለጠበኩ በአምላክ ቸርነት ከበፊቱ የተሻለ ኽይወት እየኖርኩ ነው
2025-11-26 14:12:46
5
hajara9964
@Hajara99 :
Alihamdulilah finally woman's are waking up to men's reality 🙌 👏 for who they really are !! thanks 💞 sis 😘
2025-11-10 06:49:12
11
edlawit.yene
edu👱‍♀️ :
merara ewnet
2025-11-11 07:06:15
8
hiwwi561
🦋@Hawwi /مدي🦋 :
ማንም እንድ ጎዳኝ አልፈቅድም በነገራችን ላይ ሳዉ በፈቀድሽለት ልክ ነዉ የምጎዳሽ።
2025-11-20 11:36:32
7
To see more videos from user @sonnenscheinliz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About