@dr.betesida: ለአይንዎ ተገቢውን እንክብካቤ ያደርጋሉ? እንግዲያውስ ይህን የእለት ተግባር ይሞክሩ። ለውጡን ደግሞ ያሳውቁን! #prime_eye_clinik #drbetesida #habeshatiktok #tiktokcreativeaward #healthylifestyle

Dr Betesida
Dr Betesida
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 November 2025 14:10:52 GMT
266129
16094
450
4245

Music

Download

Comments

user6169109778061
user6169109778061 :
dr zefenu bemezmur yikeyerilin😁
2025-12-02 08:31:33
1
stop.electronic.ta
stop electronic tattos :
dr የእይታ ችገር ያለበት የሀይስኩል ተማሪ አለኝ ትንሽ ህክምና እርዳታ ቢያገኝ ለመማር አይቸገርም ብዬ አስባለሁ እና ሙያዊ እገዛ በነፃ ልጠይቅሽ?
2025-11-05 17:34:30
2
user323654011965
user323654011965 :
የአይን ጭራ መነቃቀል ማሳከክ መድሀኒት
2025-12-01 09:11:34
0
essi669
Eseman tefu :
የጸሀዬ ዮሐንስን ብሌኔ ብሌኔንና የሸዋንዳኝ ግዛውን ዓይኔ አያትና ዓይኔ በድንገት
2025-11-30 17:44:50
0
user7667233763129
user7667233763129 :
ዶ/ር ለአይን ስር እብጠት መላ በይኝ እባክሽ መፍትሄ ንገርኝ። በተደጋጋሚ በህክምና ታይቼ ችግር የለም ተብያለሁ
2025-11-18 14:39:49
1
mehammed25
mehammed25 :
ዶክተር አይኔን እያመመኝ ተቸገርኩ
2025-11-05 10:40:03
1
abatehiwte
የዲላዋ🍫🍫 :
ዶክ በማርያም ስደት ላይ ነዉ ያለዉት እና አይኔ ዉስጥ ሞራ አለዉ ማዳሜ ደሞ ስራዋን እንጂ ጤንነቴ አያሳስባትም ዝም ብላ ጠብታ ይዛ መታ ትሰጠኛለች እሱ ደሞ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ጥቁሯ ብሌኔን ሊነካ ትንሽ ነው የቀረዉ እናዶክ ምን ልጠቀም ምን ይመክሩኛል በማርያም
2025-11-04 23:00:16
6
user5413411680537
estifanos yosef :
የመቀ ዉሃ ነዉ
2025-11-07 03:58:46
0
bbc.bahir.dar
BBC bahir dar :
ዶ/ር የግራ አይኔ እይታ ቀነሠብኝ መፍቴ ይኖርሻል የመታኝ ነገር የለም
2025-11-05 07:51:41
0
eliyasella3
ella :
ዳክተር እባክሽን ባለቤቶን ከወለደች ቡሀላ 3ወር ሞልታታል እይኔ ብዥ ይልብኝል ትላለች ምን ሊውን ይቻላል ብታማክሪን
2025-11-05 08:19:42
0
tt83505
TT :
ተባረኪ መዝሙር ነዉ የምሰማዉ ሙዚቃ አይጠቅም የኔ ቆንጆ dr,
2025-11-05 12:59:31
36
romihaylemariam
Roman H/mariam :
የኔ አንዱ አይኔ ያነባል ምላድርግ
2025-11-05 04:59:52
0
getnettesfaye
Getnet Tesfaye :
ማታ or ጠዋት
2025-11-04 14:40:06
0
simrattesfaya
simrattesfaya :
ውሃ የሞቀ ነው በፎጣ
2025-11-04 17:37:31
0
betiynegusa
Betiy Negusa :
dr እኔ የአይን ጠባሳ አለብሸ ተብያለሁ እንዴት መታከም ይችላል
2025-11-05 06:35:54
1
mekdiyacob
Mekdy :
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን🙏ያልሽንን ምክር እየተገበርኩ የሰማሁት መዝሙር :-ለዘላለም ላመስግንህ ይላል ዮሀንስ ግርማ መዝሙር🙏
2025-11-29 05:14:18
2
tsidi.1
tsidi :
አይኔ ፈዘዘብኝ አላረጀሁም ግን ሁል ግዜ አለቅሳለሁ☺☺☺
2025-11-05 10:56:21
0
woibe60
woini+HBL60 :
እረ የቀኝ አይኔ ከዛኛዉ ማነስ ጀምሯል ምክንያቱን ማወቅ አልቻልኩም
2025-11-05 08:31:55
0
eyu680
Abrish :
ዶክተር ርቀት ላይ ለእይታ በጣም ያስቸግረኛል በጣም ምን ትመክሪኛለሽ
2025-11-05 08:16:30
2
ephrem9705
Ephrem :
ጠዋት ነው ማታ
2025-11-05 11:01:46
2
pomi.bilo
pomi bilo :
dr Where r u pls Where us ur's clinic
2025-11-04 17:04:12
0
wubalem.belachew
Wubalem Belachew :
እናመሰግናለን ዶክተር 🥰🥰🥰
2025-11-05 07:32:57
1
user6905992274884
user6905992274884 :
አረአይኔንእያመምመኝነው የት ላገኝሽ
2025-11-19 09:36:48
1
itichaajallataa
@Bakkalchabarii :
Thank you, Dr. for this important information!
2025-11-05 14:55:50
1
el010104
El0101 :
ዶክተር እንወድሻለን ግን መዝሙር እንጂ ዘፈን ሃጢያት ነው መዝሙር ስሚልኝ ተባረኪ
2025-11-06 12:11:19
4
To see more videos from user @dr.betesida, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About