@ebrahim_misgano: (#የጠላትን_የጥላቻ_ትርክት_የቀበረ_ስራ) ✍ውሸት ጦርነት የሚነዙ ኃይሎች በቅዠት ሲዋኙ፣ አማራ ክልል ግን በልማት ውስጥ እየዋኘች ነው፣ *የጠላት ጩኸት እና ድንፋታ ቁጫጭ አንበሳን ለመብላት እንደመሞከር ነው*፣ ጩኸት ያላቆመው ስራ እና ልማት በአማራ ክልል ተገልጧል!! 📌ጠላት በጥርጣሬና በውሸት ጦርነት ሊያደናብር ቢሞክርም፣ የለውጡ አርበኛ ግን መገጭ ላይ ፋሲል ላይ ታሪክ ሰራ..! መገጭ ከጦርነት ቀጠናነት እና ከኋላቀርነት ምሳሌ ወደ ብልፅግና ማዕከልነት ተቀየረች! የጠላት ምኞት ከሸፈ..!!🥰 Abiy Ahmed Ali 👌🤙❤🙏

Ebrahim Misgano
Ebrahim Misgano
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 November 2025 15:50:32 GMT
331
42
1
0

Music

Download

Comments

negst.saba
negst saba :
🥰🥰🥰
2025-11-27 10:50:43
0
To see more videos from user @ebrahim_misgano, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About