@tigistgirma_: Replying to @john122119

tigist girma
tigist girma
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 November 2025 12:06:56 GMT
942816
30888
941
3801

Music

Download

Comments

ye.nati.enat7
እናቴ የመኖሬ ሚስጥር ❤❤❤❤ :
ጥቅሙ ምንድነው አልገባኝ
2025-11-09 12:15:38
133
user3020080271169
ethiopia tadesse :
ዝርክርክ ድሮም ስራሽ አያምረኝም
2025-11-11 09:09:28
4
user5834192101611
yabu :
ሀይቲጂ፡ስላየሽ፡ደስብሎኛል፡ሆድስለሚያፀዳነውያልሽው?ምድነውጥቅሙ።
2025-11-12 08:10:47
0
zerufael13
Ze Rufael :
ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን ድምፅ ሁኝን 🤲
2025-11-09 17:23:29
483
sury3072
sury :
ቲጂ ምቀኛ ሆንሽ'ኮ ጥቅሙን ስትጠየቂ መናገር ፈራሽ ኤጭ
2025-11-10 14:29:51
17
bine0471
bine :
ኢኔጠጥቼተፈዉሻለዉ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-11-10 22:08:53
0
user9491259782779
user9491259782779 :
ቲጅ እባክሽ ላስቸግርሽ የዮሐንስ ሽፈራውን ትክክለኛ ስልክ ካለሽ ተባበሪን ከ10 በላይ የነርቭ ታሚሚ ነኝ ላማክረው ፈልጌ ነው
2025-11-10 15:27:58
1
biruktawit006
birukti420 :
ለ 3 አመት ልጅ ይሆናል?
2025-11-09 15:50:54
11
creator.search.ins7669
Marta Alemayehu :
ግራዋ በ በእንግሊዝኛ ምን ማለት ነው😁
2025-11-10 03:36:02
9
senigato
Seni Gato :
በሰንት ጊዜ ነው የሚወሰደው ቲጂዬ ጦቅሙንም አሰርጂኝ
2025-11-09 12:22:27
12
mezgbu.tekil
ተፋፍረን ነው እጅ ሁላችን አብደናል :
ጥቅሙ ምድነው
2025-11-09 16:08:54
33
user3929382553234
አሜን :
ግራ እና እንዶድ የከተማ ስሙ ታይፎድ ታይፈስ የሚባለው በገጠር ቁርባ ይባላል ትኩሳት ትውከት እራስ ምታት አንድ አንዴም እንደ ተቅማጥ የሚያም ነበረ። መድሀኒት አዋቂ የሚባሉ ትልቅ ሰዎች ሳይናገሩ በግራ እጃቸው ስሙን ሳይጠሩ ከጫፏ ቀንጥሰው በመዳፋቸው አሽተው በስኒ ትንሽ እጣታቸው በመጀመሪያው አንጓ ልክ ለታማሚው ይሰጣል የጠጣል ምሬቱን ለመከላከል የቤት ጭቃ ምርክት ፈንከት አድርጎ በውሃ ነከሮ ይሸተታል ምሬቱ ይጠፋል ።ያ ቁርባ የተባለው በሽታ ግን ወዲያውኑ ይጠፋል።
2025-11-10 06:22:59
14
tesmanuyer
Tesfaye@1977 :
ለቦርጭ ይሆናል ቲጂ?
2025-11-11 17:13:18
0
bantalemtilahun38
♥️♥️♥️ÂB♥️♥️♥️ :
ጥቅሙ ምንድነው
2025-11-12 07:48:32
1
yesyiembt.mitku
yesyiembt mitku :
ከምግብፊ ነው የሚጠጣው
2025-11-12 09:28:45
0
zigijueskeziya
zed :
ግን እኔ የማቀው የንስራ ማጠቢያ መሆኑን ነው ጥቅሙን ባቅ እሞክረው ነበር
2025-11-11 07:29:53
6
zaxbcc
GG :
ወጥ ነው ወይስ ምንድነው ጥቅሙ ?
2025-11-12 08:19:17
1
beza11._
Beza :
ቲጂ በባዶ ሆድ ነዉ ሚጠጣዉ
2025-11-09 18:23:58
5
tadimagna
taw :
አክስቴ ጥቅሙ ምንድን ነው
2025-11-10 09:46:25
4
user462786971596bi
user462786971596bill :
tg ጥቅሙ ምንድነው
2025-11-12 09:25:57
0
sabagetachew1616
@sabina @16# :
ጥቅሙ ምድነው
2025-11-12 08:01:07
1
neway.oza
Neway :
ጉዳት የለዉም ?
2025-11-12 02:30:41
1
netsi.tare.ambo
Netsi ye megersa :
በእውነት መድኃኒት ነው ግን ምሬቱ😳
2025-11-09 12:52:25
4
rahel.getachew25
ራሔል :
ብሞት ይሻለኛል ይሄን ከምጠጣ
2025-11-10 06:13:02
4
artsbyaklil
Queen :
Ere wuuuu
2025-11-09 15:38:16
3
To see more videos from user @tigistgirma_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About