@dee64611: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian #ethiopian_tik_tok #ethiopia #eth

Dee
Dee
Open In TikTok:
Region: US
Monday 10 November 2025 00:32:39 GMT
52038
2232
229
416

Music

Download

Comments

hanasisay007
Nana 🍒 :
😂😂ትራፊ መብላት እርድና መቼ ነው የሆነው😂😂😂😂 ልክ ልክልኩን ንገርልኝ
2025-11-10 02:56:08
158
022davido
nati :
ቡሌ በልተን ነው ያደግነው ግን ቤታችን ምግብ ሳይኖር ቀርቶ አይደለም እናቶቻችን ጎሬቤታችን አይደለም ለኛ ለማንም መጤ ይተርፋሉ እና ምን ልልህ ነው ወንድሜ ቡሌ በልቼ ነው ያደኩት ግን እርድና መለኪያ አይደለም ቡሌ መብላት 🤣🤣🤣
2025-11-10 14:00:03
68
yorlando_gemini
YG :
ድህነቴን ጥሬ ግሬ ነው ያመጣሁት ሲሉ 😂
2025-11-10 09:28:34
31
sehami30
Se💕 :
ትራፊ እንዴት ደስ እንደሚል ብታቅ አብሶ በጀማ😏ንፍሮ
2025-11-10 14:02:18
22
meragna6
meragna :
እርድና ቡሌ መብላትነውዴ🤣🤣🤣
2025-11-10 19:25:51
14
dagimmanaye0
dagi :
don't said እመብርሀን እባክህ
2025-11-10 12:11:58
16
user668718408
user668718408 :
የአዲስ ልጅ ነው 😁
2025-11-10 01:17:54
9
tigistbelete444
Tigist Belete :
አንተ ልጅ በሳቅ ልትደፋኝ ነው ዘንድሮ 😂😂😂😂😂
2025-11-10 02:24:10
9
hamdyaa12
ፋኩ ነኝ የስልጤዋ ቀበጥ💃💃 :
ትክክል ነው😁
2025-11-10 03:12:46
3
bellaberry378
bellaberry :
ere aybalm brother
2025-11-10 11:08:57
3
my_guardian_is_strong
łøɲɛłƴ..☦️..Țø.Şĥɛłbƴ.☦️ :
tkkl yoo 😁😁😁
2025-11-10 13:53:18
1
btsdance5
ye 27 @@@'''burik :
ቡልዬ እንወድሻለን እንኮራብሻለን💪💪
2025-11-13 19:37:43
2
user1987244390311
ሁስማን :
ደልትቶት ማንም ቡሌ አይበላም ከችግሩ ለመውጣት ቡሌ በልቶ ያደገም ይኖራል ስለዚ በዚ በሳለቁ ተገቢ አደልም
2025-11-10 14:41:52
3
ansare288
ansare :
irdina babule nawu😂😂😂
2025-11-10 09:50:07
2
mahelat18
ማህሌት የቂርቆስ ልጅ :
አረ እኔም በልቻለዉ ቅርቆስን❤❤❤❤
2025-11-10 14:12:59
2
jokre581
Joker :
ነገ የት እንደምትወድቅ አታቀውም
2025-11-12 00:08:23
2
ashenafi.tadesse89
ጨቡዴ :
ቡሌ ከሚደፋ ተባብረን እንብላ ነው የሚባለው
2025-11-10 13:49:49
1
mikyas.solomon8
Mikyas MEME🌟 :
ትክክል👌😂
2025-11-10 08:19:51
1
To see more videos from user @dee64611, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About