@animorphix4: Ethiopia Before Time | የቀድሞ ኢትዮጵያ 🇪🇹 #Tizita #EthiopiaHistory #VintageAfrica #OldEthiopia #AIStory

Tizita
Tizita
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 November 2025 05:06:56 GMT
180670
12413
591
3619

Music

Download

Comments

yemariyami_official1
yemariyami_Official :
አይ ዘመን ነጮች ለኢትዮጵያ ንጉሥ ይሰግዱ ነበር አሁን መጥፎ ጊዜ ላይ ደርሰን የኢትዮጵያው መሪ ለነጮች እየሰገደ ህዝቡ በድህነት አለቀ
2025-11-12 08:31:34
344
lula_motuma
Lula_Motuma :
ስልጤዎችን የአፄዎቹ ዘመን እያሉ የሚያጥላሉት ይህንን የኢትዮጵያን ክብር ነው
2025-11-12 11:04:37
467
fedlu51
fedlu15 :
ሙድ ይዞበት ነው
2025-11-12 21:20:25
0
mujahidzeyinu
Walega Ferist :
የማሃይማን ዘመን
2025-11-12 14:55:02
10
makikingu
mak kingu🥀🥀 :
ጉዳችንን አላዩ አይይይይ 🙄🙄🤔🤔
2025-11-12 17:03:45
0
wube_hailemariam
🦅Dejazmach Wube Hailemariam🦅 :
በህይወቴ የምኮራው ነገር አማራ(ያውም መንዜ)በመሆኔና የአፄ ሀይለስላሴ የስጋ ዘመድ በመሆኔ ነው።
2025-11-12 16:29:01
21
kidussee
kidussee :
ንጉሥ ሆይ ሺ ዓመት ይንግሱ 🥰🙏
2025-11-12 10:58:35
27
sam.rophnan
SaM Titi✈ :
እንዴት ለሰው ይሰግዳል የሰው ልጅ 🤔
2025-11-12 19:04:37
4
eneendriyasnegn
እኔ እንድርያስ ነኝ👬 :
እነዚ ናቸው ለፈጣሪ የሚገባውን ክብር ለራሳቸው እየጠጡ ሐገሪቷን ያስረገሙ🔴🔴🔴🔴🔴
2025-11-12 11:09:28
25
iseral21
The Man :
የገማ ኮሜንት ካገኛችሁ ታች ቤት ያሉት ነው። ንጉሥ ሆይ ሺ ዓመት ይንጉሱ እምዬ ኃይለሥላሴ ደጉ ፃዲቅ ንጉሥ እርሶዎ ቢኖሩ የት በደረስን ጃንሆይ እንውዶዎታለን❤❤❤🥰🥰🥰
2025-11-12 12:57:55
39
mekodesolo
መኮዴ @ ፵፫ solo💚💛❤ :
AI ነው ሚል አይጠፋም🤔🤔🤔
2025-11-12 10:18:31
11
buhare2
saed :
አገሪቱን ከአምሳ አመት በላይ መርቶ ምንም ያልሰራ መሪ
2025-11-12 18:07:21
0
senu80159
ሰው ሁን!! :
ይቺን ኢትዮጵያ ማን በላት😭😭😭😭😭
2025-11-12 09:56:31
166
henokabdu7
Inspector Henok Abdu :
ታማኝ በየነ ከዚ ኣይቶ ነው ለካ የ ዶክተር ኢቢይ እግር ላይ ድፍት ያለው
2025-11-12 10:48:09
5
habtamuarega84
Habtamuarega :
አማራው ተራራው ተከፍቶ የማይወዲቀው
2025-11-12 09:44:36
47
tiktok52387
ዋዜማ ልህልት :
እንዲህ ይስገድልን ነበር አሁን ግን አገሬ ተናቀች እምልይሆን ስው ላይ ወደቀች😭
2025-11-12 13:11:27
4
keyasisco
Needle Tube/መርፌ ቲዩብ/Abiy_Ahmed :
ይሄ ስርአት ዳግም ላይመለስ ተቀብሮል። ለሰው እኔዴት ይሰገዳል
2025-11-12 16:36:22
2
kasimaman792
Tubilo,verginia :
አስከፊ ዘመን። የሚሰገድ ቢኖር ለፈጣሪ ብቻ ነበረ።
2025-11-12 09:11:04
19
fikrea12
ፍቅሬ አየለ :
ሀይለ ስላሴ በዚህ ዘመን ቢኖር ኦርቶዶክስ ስገዱለት ብላ ጥቅስ ትጠቅስልን ነበረ
2025-11-12 12:00:14
14
.haffi7
ዮዳሄ Haffi :
ኦርቶዶክስ የሄን ክብር ነበር የለገሰችን የገዛ እጃችን ምን ላይ እንደወደቅን ተመልከቱ
2025-11-12 10:21:32
94
user775976823
abdu naser :
ሥልጤን ትፈሩታላቹ ለሠው አይሠግድም
2025-11-12 13:02:22
1
kal122906
kal 1229 :
አሁን ግን ወሪዳው አቢይ ተዋርዶ አዋረደን
2025-11-12 19:43:21
1
abebe55441
user1478586087216 :
አለ እንጅ ያሁኑ መሪ ተብየው የመጡትን መሪዎች ካለስራው ገብቶ ማሳጅ እያደረገ ያዋረደን።
2025-11-12 09:44:51
64
emu93892
emu / ሠላም :
ሠዎች የሚከባበሩበት ድንቅ ወቅት🙏
2025-11-12 16:24:18
1
melakuasinake
melaku :
እያየህ ይህን ክብር ሰውየው እንዳይመስላችሁ የተከበረው እንዳሀገር ክብሩ ለኢትዮጵያ ነው
2025-11-12 15:29:49
1
To see more videos from user @animorphix4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About