@ngat2025: #አባገብረኪዳን #ስብከት #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ

Nega
Nega
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 November 2025 14:54:16 GMT
1608298
241636
2827
32863

Music

Download

Comments

mesi32821
messi328🫶 :
ለኔ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለናንተም ትድረስላችሁ
2025-11-13 11:34:19
2296
tigist2975
tigist :
ለኔ የደረሰች ስውራ ማርያም ለናተም ትድረስ
2025-11-13 20:16:05
1059
mercyhemenyoaas
Mercy :
ጌታ ሆይ አላጉረመርምም
2025-12-09 10:30:32
0
tdf597
@ teemti🦋🦋 :
እንደኔ ሰላም የናፈቀዉ hi ይበለኝ😢
2025-11-12 17:55:41
614
cheri.cheri35
chera12♥️ንማጀ :
ደብሮኝ 1ሰአት ጀምሬ ቲክቶቶክ እያየሁኝ 7ሰአት ደረሰ የመጨረሻው ይኸን የአባታችን ፊድዮ መጣሊኝ ሰምቼው ሰላማዊ እንቅልፍ ለጥ ተመስገን አምላኬ
2025-11-13 21:56:50
106
brehn47
Brhan :
የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-12 16:05:41
690
selamatdf
selamawit :
ይህን ቪድዮ የሰማሁት በተጨነቅኩኝ ሰኣት ነው ግን በረታሁኝ 🙏🙏🙏🙏 ኣምላኬ
2025-11-13 03:58:37
224
abebe.yesh.alem
Abebe 🌈አዊጄራ :
አባታችን ቃለ ህይወት የሳመልን
2025-12-08 10:13:29
0
bewuketjejawu1
bewuket jejawu :
እዉነት የአ.አ አከራይ አሰቃየን እዉነት እግዛብሔር ይፋረድባቸዉ
2025-11-12 19:52:46
51
etu0021
etu :
እርሶወን የሰጠን አምላክ ፈጣሪ ይመስገን
2025-11-13 09:03:13
519
nitsuh133
nitsuh :
nuruln abatachin
2025-12-09 10:08:54
0
mohibonkefyalew2
moyibon moyi :
ጌታ ሆይ ሁሌም አመሰግንህ ዘንድ እርዳኝ🙏🙏🙏
2025-11-13 03:19:25
199
emut_03
emuye :
abate🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-12-09 09:34:20
0
.semeredin.sultan
ጆን 💞 ነኝ💋 የአምሬ ❤️ ታናሽ😜🖕🖕 :
ለኔ የደረሰል ቅዱስ ጊወርጊስ ይድረስላችሁ
2025-12-05 18:17:17
7
smart12163
Smart🌺1219❤ :
ለኔ የደረሰልኝ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ለእናንተም ይድረስላቹ🙏🙏
2025-11-24 10:42:33
18
serawittadesse8
serawittadesse8 :
ይቀርበለኝ
2025-12-02 16:47:47
7
mahita128
♠️ 𝙢𝙖𝙝𝙞𝙩𝙖♣️ :
ብቸኝነት ተሰማኝ 😢😢
2025-11-30 15:35:08
7
netsanet9575
𝙣𝙚𝙩𝙨𝙞 የማርያም ልጅ🙏😔 :
አባን የሠጠን እግዚያብሔር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏
2025-11-27 09:04:27
12
dagim..16
𝕕𝕒𝕘𝕚𝕞 🇪🇹ዳግም ➊➏ :
ለአከራየ ሸር ላድርግላት አበረታቱኝ🤔
2025-11-17 08:58:49
5
edenmelese16
zewdneshmelese123 :
አባዬ የህይወቴ መብራት🥰🥰🥰 እርስ የሚናገሩት ቃል የስንቱን ሰባራ ልብ እንደሚጠግን ተስፋ ለቆረጠው ተስፋ እንደሚቀጥል ቢያውቁ ለራስዎት እድሜ ይለምኑ ነበር የኛ እንቁ አባት ነፍ ዓመት ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-19 09:56:38
4
user80245766977407
tt :
አሜን
2025-11-13 18:47:48
9
mamushgetachew56
mamush getachew 5556 :
ለሁላችንም እግዚአብሔር ይድረሰልን
2025-11-26 19:42:07
5
selamawet124
ሀኒ ጎንደሬዋ ያፄዎቹ ዘር 🇦🇹🇦🇹 :
የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-14 21:18:14
24
gojam6916
Gojam :
እስዎን ስሰማ እምፅናናዉ ነገር እድሜዉን ከጠና ጋር ይስጥዎት አባ
2025-11-25 01:13:26
8
atsede478
Meseret Alemayehu❤የብቸናዋ❤ :
የኔ አባቴ እኔ እኮ ሁሉም ነገር ሙሉ መስሎ የሚታየኝ በእርስዎ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
2025-11-20 05:10:43
16
To see more videos from user @ngat2025, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About