@dialecticsmedia: መልስ ለሰመረ ባሪያዉ @Adonay@Semere Bariaw #media #fyppppppppppppppppppppppp #viraltiktok #fypp #adonay

Dialectics Media
Dialectics Media
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 November 2025 18:32:04 GMT
142213
6420
519
2148

Music

Download

Comments

dagnachew.belache
Dagnachew belachew Dagn bel :
ሰመረ አለምክንያት አይናገርም ።
2025-11-25 16:57:53
88
tgytgytg
T/G/Y :
ፍሬ ፈርስኪ የቃላት ድሪቶ አትደርትብን ሰመረ ከምን ተነስቶ ምን ላይ እንደሚያርፍ ጠንቅቆ የተረዳ ምሉዕ ሰው ነው ።
2025-11-26 17:01:31
34
kicksonsale1
OnSale :
እያንዳንዱ እአዶናይ ያለው ነገር እውነት ነው! እውነታው የዘቀጥን ነን,ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም! ያለን ብቸኛው አማራጭ በግልፅ ማውራት ነው,ሰሜ እኔ እስከሚገባኝ እውነታው ይህ ነው
2025-12-01 19:03:19
0
emruesamuel
Hope :
ተባረክ የውስጤን ነው የነገርክልኝ። ጠቅላላ ሰብዕናው ልክ አይደለም።
2025-11-30 19:44:00
0
a.gg.and
(ቅን መሆን)🙏 :
አረ በናታቹ ኢትዮጵያውያን እንደዚ ዓይነት እውቀት ያላቸው ሰዎች እናክብራቸው🙏🙏🙏🙏
2025-11-25 14:54:08
62
1218bi
BWD :
ሰመረ ምንም ያጠፋው ጥፋት የለም።ምያመጣቸው ነጥቦች እንደ ህዝብም እንደ መንግስትም ማስተካከል ያለብንን ነው።አነጋገርን በማሽሞንሞን ለማጣጣል አትጋጋጡ
2025-11-26 04:20:31
25
user2840202406016
ፌቪ ዘሩ :
የሰይፉ ቅጥረኛ ስለሆነ ለምን አለቃየ ተነካ
2025-11-25 02:38:30
371
beyene620
Beyene :
አዶናይ ሲፈምስ መሰልጠን ነበረበት ሲጀመር ኤቲክስ ethics በአጠገብም አላለፈም
2025-11-30 15:05:20
7
gebrye361
gebrye :
አቤት የዉስጤን ስሜት እንዴት እንደገፅከዉ በርታልን ወንድሜ 🥰🥰🥰
2025-11-25 02:22:49
38
solomon.758
solomon tesema :
ሃሳብን በሀሳብ መሞገት ጥሩ ነው ወንድሜ ! ያልከውም ሀሳብ በተወስነ ደረጃ መልካም ነው። ሆኖም ግን ለዚህ ልጅ ጊዜ እንስጠው ብለሃል ዋናው ነገር በተስጠው ጊዜ ምን ያህል ወጣቶችን (influence ) ተፅእኖ ፈጥሮ ወደ ተሳሳተ መንገድ ትውልድን ይመራል ነው።
2025-11-25 16:29:05
14
hulualem45
የደጉ ነኝ የ12 :
ለምንድን ነው ጊዜ እሚሰጠው ወጣቱእኮ ጠፋ ,
2025-11-29 17:49:34
9
yeshi.hayilu0
Zab 29 :
ሰመረ ጥሩ ባልሆነ ልሳኑ ሰዎችን መዝለፍ ነዉ ስራዉ ማስተማር ሳይሆን
2025-11-25 17:53:05
40
peasefortigray
Selam :
እንዲህ አይነት ሙህራን ጥሩ እስተሳሰብ ያላቸው ሰዋች ሲናገሩ በእውቀት በእርጋታ ተባረክእባቴ ❤️❤️
2025-11-24 21:21:12
21
user2026877937168
ኤሊያስ አሰፋ(ጴንጤ ነኝ) :
ነገር ግን ፥ አንተስ ትክክለኛ ነህ?
2025-11-30 22:03:53
1
user2300370185210
አንድአርጋቼዉ ሞላ :
ሰመረ ማለት እኮ ሁሌ ስራው መተቼት ብቻ ስለሆነ የሰው ጥሩ ጎኑ መቼም ሊታዬው አይችልም ።
2025-11-30 17:38:54
1
hallelujahbeaman
Hallelujah :
ትክክለኛ ሀሳብ ነው። ሰመረ ሲጀምር በንቀት ተሞልቶ ነው ለመምከር ሳይሆን ለማሽሞር አልሞና አስቦ ነው ስለዚህ ሰመረ ባርያው አስተሳሰቡ የጠቆረ የጨለመ ነው።
2025-11-25 04:38:56
25
messayefikremari6
messayefikremari6 :
adonay snt kefelek
2025-11-25 19:31:57
1
abeye364
A :
ሰመረ ምንድነው የተሳሳተው ?
2025-11-25 16:42:11
9
thevisionary1621
Sol the visionary :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.. i was totally afraid of his words for so many times!! and i was about to say that, here you my best explained what i was about to say!! thank you for your constructive ideas!!!
2025-11-25 10:57:55
17
katara7733
katara773 :
You’re the definition of ጨዋ እና የተማረ፣ በሳል ሰው። 👏🏽👏🏽👏🏽
2025-11-26 07:11:53
9
helen.seh
Helen Seheil :
ቃል የለኝም ተባረክ ወንድሜ የተማረ ይግደለኝ የሚል ምሳሌ አሁን ቦታው አገኝ ንግግርህ ራሱ አንጀት አርስ ነው 🙏
2025-11-25 13:52:49
211
mylfe29
playfully የአዶናይ ተማሪ ❤💪 :
በትክክል የተማረ ይግደለኝ ይመችህ አባ 🥰
2025-11-24 19:36:32
118
whyonlyme26
why only me? :
አንተ ብቻ ተናገር
2025-11-24 19:14:21
19
bamasintayehu
bamaye :
semere semetawi new enji meknyatawi aydelem
2025-11-28 09:00:24
0
lemlemhailu7
Lemi habesha :
Well said
2025-11-25 02:15:52
5
To see more videos from user @dialecticsmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About