@musictube369: 'እኔ አንገቴን ልድፋ'🤌🥹 ✨የመጀመርያ ስራው የሆነው በጥበቡ፡ ወርቅዬ የተቀነቀነው;.. "የዘላለሜ ነሽ" አልሄድም ሸንጎም አልውልም ምን ሆንኩኝ ብዬ ይበለኝ የጄን ነው ያገኘሁት የዘላለሜ ነሽ እያለ ያላቀነቀነ ተማሪ አለ ቢባል መምህሩም ቢሆን ተማሪውን ተደብቆ ሳያንጎራጉረው የቀረ አይመስለኝም፡፡ የዘጠናዎቹ ወርቃማው የግጥም ዜማ ደራሲ እና ድምጻዊ ብስራት ጋረደው ✨ውድ ቤተሰቦቼ እኔ በበኩሌ The most underrated ሙዚቀኛ ይመስለኛል ከአይምሮ በላይ በሚባል ደረጃ በጣም ጎበዝ የግጥምና ዜማ ደራሲ ነው፣ በ90ቹ ከተሰሙ ምርጥ ሙዚቀኞች እና ባለ ውብ ድምፃዊያን መካከል አንዱና ዋነኛው ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ተወዳጁ ብስራት ጋረደው🥰 ታዲያ ብቸኛ የሆነውን "ሳላምንበት" አልበም ለህዝብ ከማስደመጡ ቀደም ብሎም ቢሆን ለበርካታ የሱ ዘመን ሙዚቀኞች ግጥምና ዜማ በመስጠት ተሳትፎ አድርጓል። ከእነዚህ መካከል 👉 ታምራት ደስታ፦ እኛ ነው ማየት፣ሰው አለሁ፣ማሪኝ፣አንለያይም... 👉 ህብስት ጥሩነህ፦ በሬ ሲንኳኳ፣ይበለኝ 👉 ጥበቡ ወርቅዬ፦ የዘላለሜ ነሽ፣ማያዬ፣ፍሬም ባናይ... 👉 ሀይማኖት ግርማ፦ ልርሳክ ይበቃኛል 👉 ታደለ ሮባ፦ ከፍጥረት ያግልሽ፣ስለ አንቺ አወራለሁ፣ እንዴት አስቻለሽ 👉 ሸዋንዳኝ ሀይሉ፦ እንኳንም ተፈጠርሽ 👉 ወንድም ጅራ፦ አጠርጥሪኝ 👉 ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ፦ ሲሸልመኝ 👉 ዓለም ከበደ፦ ሰለሞን እና ወደ 4 የሚጠጉ ስራዎች 👉 ጌዲዮን ዳንኤል፦ ልግለፅልሽ፣እህ እላለሁ ፣እሙ ያይኔ 👉 መሰሉ ፋንታሁን፦ በሰላም ዋለ ልቤ 👉 ብርሃኑ ተዘራ፦ እንዳልሽ 👉 አዜብ ወንድወሰን፦ አደራ ... የአብዛኞቹ ዜማዎች የአንዳንዱቹ ግጥም እና ዜማ የብስራት ጋረደው ነው ግጥምና ዜማን በራሳቸው ደርሰው የራሳቸውን ሙዚቃ ከሚሰሩት በጣም ጥቂት ሙዚቀኞች ውስጥ እርሱ አንዱ ነው።ከአቀናባሪ ዳግማዊ አሊ ጋር በመሆን በ1997 ያወጣው "ሳላምንበት" የተሰኘው ብቸኛ አልበሙ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነው። ውብ የሆኑ የግጥም ሀሳቦች ያሉበት፥ ዘምበል ብለው እንዲያዳምጡት የሚያደርጉ ማራኪ ዜማዎች ያሉበት ድንቅ አልበም ነው። ከዚህ አልበም ውስጥ የሚጣል ዘፈን የለም ብል ማጋነን አይመስለኝም እውነታው ነውና😎 ✨ብስሬ ይሄን የራሱን አልበም ክሽን አድርጎ አጣፍጦ የአባይን ልጅ ውሃ እንደማይጠማውም ሙሉ ግጥም እና ዜማ እራሱ ሰርቶ አሳምኖናል:፡ "በፍቅር የከነፈ ወጣት (የከነፈች)" ያለጥርጥር ያለጥርጥር ሳላያት ውዬ አላድር እያለ(ች)ያላንጎራጎረ.. .. . " ፍቅረኛው የጠፋችበት(የጠፋባት) " አሳዪኝ ምሩኝ መንገዱን ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን ጠቁሙኝ ያለችበትን "ፍቅረኛውን አስቀይሞ በጸጸት የተንገበገበ (ች) ደሞ እኔ አንገቴን ልድፋ ላቀርቅርርሽ መጨነቅሽ ለምን ነው ስለኔ ሚሰማሽ ምን በደረግሽ እስቲ ምን በወጣሽ እኔ እንጂ የካድኩት ሃቅ እውነታውን እኔ እንጂ ፍቅሬን የገፋሁኝ ተጠቂ በወረት እኔ እያለው አንገቴን መድፋት ማቀርቀር ያለብኝ እኔ እንጂ ሸክም ያለው ጫንቃዬን መሸከም ያቃተኝ እኔ ነኝ እኔ...... የሚያነሳቸው ሐሳቦች የሁሉን ቤት አንኳኩተዋል .... 👉ከአልበሙ በመቀጥል ቆየት ብሎ ከሰራቸው አንድ ሶስት የሲንግል ሙዚቃዎቹ በተጨማሪ ለሸዋንዳኝ ሀይሉ "ስብርብር" አልበምና በቅርብ ጊዜ ለተለቀቀው የጌድዮን ዳንኤል አልበም ግጥምና ዜማዎችን በመስጠት ተሳትፎ አድርጓል። 👉 በጣም የሚያምር ድምፅ እና የሚያምር የሙዚቃ ሀሳብ እያላቸው አንደሚጠፉት እንደ አንዳንድ ድምፃዊያን መሆኑ እኔ በግሌ ያስቆጨኛል። ከዚህም በላይ መስራት ይቻላል..he is gifted 🙌 ብቻ ግን ስላበረከትክልን ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ክበርልን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን🙏🙏 እኔም ለዛሬ ከዚህ ውብ አልበም ላይ እጅግ በሀሳቡ የምደመምበትን 'እኔ አንገቴን ልድፋ'ን ለትውስታ ጋብዤያቹ አበቃሁ🙌🥰 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #musictube369 #fyp #ብስራትጋረደው #እኔአንገቴንልድፋ #ethiopianmusic

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 25 November 2025 21:14:32 GMT
127643
8238
62
443

Music

Download

Comments

musictube369
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴 :
✨አንፀባራቂው አቀናባሪ ዳግማዊ ዓሊ፤ በበርካታ ባንዱች አረንጓዴ፣ቢጫ ቀይ ከሚያጠፋው ጊታሩ ጋር😍
2025-11-25 21:15:40
37
talemjij
M.Jibril :
ፅሁፉ አይታይም pls ?
2025-11-26 14:02:52
3
temu.shenkor
Temu Shenkor :
ምረጥ ዘፈን 👏
2025-11-29 14:19:53
1
milkitz5
MilkiT :
This song has to be one of the best arrangements Dagmawi Ali made!
2025-11-25 22:09:11
9
leuleunited
leule.M :
dagmawi ali yaltezemerelet jegena 🔥🔥🔥
2025-11-25 22:04:35
4
anfield_rod
anfiled_rod :
Teddy afro marakiy pls
2025-11-27 18:11:33
0
gabuki7
G Abuki 🇵🇸 :
the underrated man 🔥
2025-11-26 06:27:39
2
mulugeta.kenaw
🐺¤Műłêř¤ :
bro አረ የሰው ሰው
2025-11-26 03:33:44
3
ermiyas_t
Ermiyas_t :
big respect to dagmawi I like him so mache yechelale ❤️❤️❤️✌️🙏👍
2025-11-25 21:23:24
2
tewodros183
Tewodros183tedyየድንግል ማርያም🕊🙏! :
እናመሰግናለን 🙏!
2025-11-26 03:26:27
1
kera_wiz_24
@a_b_d_🕸️ :
😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓እኔ ነኝ
2025-11-26 21:26:11
1
eyobel86
Eyobel86 :
the best music of the century
2025-11-26 05:23:59
2
mercyuseriqrsnpp4y3
mercy💜🍇🍫 :
ብስሬ ❤ሙዚቃ በ90s ዎቹ ቀረ🥺
2025-11-25 22:20:21
3
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
90's ይለያል እኮ🥺🥰🙏
2025-11-26 17:10:05
3
hani123690
Haniii :
Ene enji lhulum mekniyat msrte 🥺😢😭😫😩🥺HM
2025-11-27 20:48:17
1
nafii_man_47
MARSii [ሞይ] 90'Sቹ :
bisrat gardawu and dagmawi Ali big big big respect 90's 🙏 🫡 👏 👑👑👑
2025-11-26 03:43:05
3
ymaryam1219
z yemaryam :
90s.
2025-11-26 08:11:04
2
lidya.ya60
lidya ya :
wey yehe musica anjet minka🥺🥺
2025-11-26 15:04:07
3
mamespecial1
ስፔሻል 1 :
ዳጊ ይለያል👌
2025-11-26 06:58:06
1
tewodros183
Tewodros183tedyየድንግል ማርያም🕊🙏! :
እናመሰግናለን 🙏!!
2025-11-26 03:21:20
1
bretu21
menkem :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-12-02 04:46:11
1
talib.5g.ab.fira
Hala kef 5G :
🥰🥰🥰
2025-11-27 07:12:44
1
03comando
03 King 👑💪 :
♥️♥️♥️
2025-11-27 06:37:22
1
hanim1547
hayuti :
2025-11-26 21:18:19
1
napi5761
napi :
🥰🥰🥰
2025-11-26 18:01:02
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About