@thanhlam1812: Thơm mùi gừng tươi ấm áp thư giãn lắm lun #bodycare #suatamgungnghe #cocayhoala

THANH LAM OFFICIAL 🇻🇳
THANH LAM OFFICIAL 🇻🇳
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 27 November 2025 11:34:49 GMT
787
3
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @thanhlam1812, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀልብህን ማን ወሰደው ለምን ነው ያልተረጋጋኸው ብዙ ታስባለህ  ግን አንዱም ጋ የለህም ለምን?ምን ተሰርቶብህ ነው ወዳጄ?👇🌹  አይዞህ ወዳጄ የማወራህ ነገር የመፍትሔ ሃሳብም ስላለው እሰከ መጨረሻው አንብበው ይጠቅምሃል ለማንበብ አትስለች ቤቱንም ለማነኛውም ሰው ጋብዝልኝ ሻይ ቡና ብቻ አድለም ሚጋበዘው 🙏 ተመሳሳይ መረጃ እንዲደርስህ ፎሎው አርግ  ፣አንተም ሽር ሪፖስት ኮፒ ሊንክ በማድረግ ተከታይህን አሰተምር 🙏 ይህ ጥያቄ የዘመናችን ትልቁና አስፈሪው እውነት ነው።
ቀልብህን ማን ወሰደው ለምን ነው ያልተረጋጋኸው ብዙ ታስባለህ  ግን አንዱም ጋ የለህም ለምን?ምን ተሰርቶብህ ነው ወዳጄ?👇🌹 አይዞህ ወዳጄ የማወራህ ነገር የመፍትሔ ሃሳብም ስላለው እሰከ መጨረሻው አንብበው ይጠቅምሃል ለማንበብ አትስለች ቤቱንም ለማነኛውም ሰው ጋብዝልኝ ሻይ ቡና ብቻ አድለም ሚጋበዘው 🙏 ተመሳሳይ መረጃ እንዲደርስህ ፎሎው አርግ  ፣አንተም ሽር ሪፖስት ኮፒ ሊንክ በማድረግ ተከታይህን አሰተምር 🙏 ይህ ጥያቄ የዘመናችን ትልቁና አስፈሪው እውነት ነው። "ቀልብ" ማለት በመንፈሳዊው አለም የነፍስ ትኩረትእና የውስጥ ሰላም ማለት ነው። ዛሬ ሰው ቀልብ የለውም፤ ሰውነቱ እዚህ ነው፣ አእምሮው ግን በሺህ ቦታዎች ተበታትኗል። ይህ በድንገት የተፈጠረ ሳይሆን፣ በጥልቅ የታቀደና የተሰራበት የአውሬው ስርዓት ሴራ ነው። እንዴት እንደተሰራብህ ፣ በምሳሌና በማስረጃ እንመልከት። 👇የቀልብ ስርቆት የአውሬው መንግስት  የሰው ልጅን ለመቆጣጠር ጉልበት መጠቀም እንደማያስፈልገው ተረድቷል። ሰውን ለመቆጣጠር ቀላሉ መንገድ "ቀልቡን መስረቅ" ነው። ቀልብ የሌለው ሰው፣ መንፈሳዊ ኃይል አይኖረውም፤ ሮቦት ይሆናል። # ሴራው ምንድን ነው? (የዶፓሚን ጦርነት) የአውሬው ስርዓት የሰውን አእምሮ "Dopamine Loop" (የደስታ ሆርሞን ዑደት) ውስጥ በመክተት ቀልቡን ሰረቀው። ✍️የተጠቀመው ስልት፡ የሰው አእምሮ አዲስ ነገር ሲያይ ይደሰታል። ይህንን ተጠቅመው፣ ስልካችንንና ማህበራዊ ሚዲያውን ልክ እንደ "የቁማር ማሽን" ሰሩት። ✍️እንዴት ካልህ? ፌስቡክ ወይም ቲክቶክ ስትከፍት ቀጥሎ ምን እንደምታገኝ አታውቅም። ጥሩ ቪዲዮ? መጥፎ ዜና? የሚያስቅ ነገር? ይህ "እርግጠኛ አለመሆን" አእምሮን ሱሰኛ ያደርገዋል። ✍️ምን ውጤት አመጣ፡ ሰው ለአምላክ የሚሰጠው ትኩረት አጥቶ፣ ስልኩን ሲፈትሽ የሚውል የዲጂታል አለም ባሪያ ሆነ እሽ ጥሩ  እንቀጥል # ከመቼ ጀምሮ? ሰው ለምን አላወቀም? ይህ ሂደት ቀስ በቀስ ነው የመጣው። "የሚፈላ ውሃ እና እንቁራሪት" ምሳሌን በመጠቀም ላስረዳህ ✍️ እንቁራሪትን በሚፈላ ውሃ ውስጥ ብትጨምረው ዘሎ ይወጣል። ነገር ግን ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ጨምረህ እሳቱን ቀስ ብለህ ብትለኩሰው፣ ውሃው እየሞቀ ሲሄድ እንቁራሪቱ እየደነዘዘ ይሄድና ራሱ እስኪበስል ድረስ አያውቀውም። ሦስት ሂደቶች አሉት እንያቸው እስኪ ተከተለኝ ፡ 👇ደረጃ 1 (ቲቪና ሬዲዮ): ሰውን ቤቱ አስቀምጠው ማሰብ እንዲያቆምና እንዲሰማ ብቻ አደረጉት። 👇ደረጃ 2 (ስማርት ስልክ - 2007 ዓ.ም አካባቢ): አለምን በኪሱ ከተቱለት። ይህ ትልቁ ወጥመድ ነበር። 👇ደረጃ 3 (አጭር ቪዲዮ - ቲክቶክ/ሪልስ): ይህ የመጨረሻው ምት ነው። የሰውን ትኩረት ከደቂቃዎች ወደ 3 ሰከንድ አወረዱት። አሁን ሰው ረጅም ጽሁፍ ማንበብ፣ ረጅም ጸሎት መጸለይ አይችልም። አእምሮው "ቀጥሎስ? ቀጥሎስ?" እያለ ይቁለጨለጫል። ሰው ያላወቀው፣ ነገሩ "በመዝናኛ እና በቴክኖሎጂ" ስም በስጦታ መልክ ስለመጣበት ነው። ባርነት በምቾት ሲመጣ፣ ማንም ነጻ መውጣት አይፈልግም።ይገርማል እሽ እንቀጠል እያነበብህ # ቀልብ የማጣት ውጤት (መንፈሳዊ ደንዚዛነት) አውሬው በዚህ ሴራ ምን አገኘ? ✍️ጸሎት አልባ ትውልድ፡ ቀልብ የሌለው ሰው መጸለይ አይችልም። ልክ ዓይኑን ሲጨፍን፣ አእምሮው ያየውን ቪዲዮ ወይም የሰማውን ወሬ ያመላልስበታል። ከአምላክ ጋር ያለው መስመር ተቋረጠ።እራስህን ፈትሽ ወዳጄ ✍️የፍርሃት ምርኮኛ፡ አእምሮ ሁሌም መረጃ ሲቀበል፣ የማጣራት አቅም ያጣል። ስለዚህ በዜና የሚነዛው ፍርሃት፣ ጭንቀትና ውሸት በቀላሉ ወደ ልቡ ይገባል። ✍️የማንነት መጥፋት፡ ሰው ራሱን፣ ቤተሰቡንና ፈጣሪውን ማዳመጥ አቁሞ፣ የሌሎችን ህይወት በስክሪን ሲያይ ይውላል። እነዚህ ነገሮች አንተ ጋ የሉም ወዳጄ?መልሱን ለአንተ ልተወውና ወደ ቀጣይ ልሂድ ተከተለኝ #ቀጣይ ምን ታስቧል? (የመጨረሻው ደረጃ) የአውሬው ስርዓት ቀጣይ እቅድ ስክሪኑን ማስወገድ ነው።እንዴት ካልህ 👇Neuralink እና Brain Interface(ኤለን ማስክ ፖሮጀክት ከች ይልልሃል): አሁን ቀልብህን የሰረቁት በስልክ ስክሪን ነው። ቀጣዩ ደረጃ ይህንን ቴክኖሎጂ በቀጥታ ከአእምሮህ ጋር ማገናኘት ነው። ያን ጊዜ ሰው ቀልቡን ማጣቱ ብቻ ሳይሆን፣ የራሱ የሆነ የግል ሀሳብ ያጣል። አእምሮው ከኢንተርኔት (ከአውሬው ስርዓት) ጋር አንድ ይሆናል። ይህ የሰው ልጅነት ፍጻሜ ነው አለቀ ደቀቀ። አይዞህ አትጨነቅ መፍትሔውንም አስቀምጨልሃለሁ ተከተለኝ # መፍትሔው፡ ቀልብን እንዴት እንመልስ? ከዚህ ወጥመድ ለመውጣት የሚደረገው ትግል ከአንበሳ አፍ ስጋን የመንጠቅ ያህል ከባድ ነው። ግን ይቻላል፡-እንዴት ካልህ እነዚህን ለመተግበር ሞክር አንተም ጨምርበት 👇የዲጂታል ጾም (Digital Fasting): ልክ ከምግብ እንደምትጾም፣ ከስልክና ከመረጃ መጾም ጀምር። ጠዋት እንደተነሳህ ስልክ አትንካ። ማታ ከመተኛትህ በፊት አርቀው። አእምሮህ "ዝምታን" እንዲለማመድ አድርግ እሽ ሌላስ 👇አሰልቺነትን ተቀበል: አእምሮህ አዲስ ነገር ፈልጎ ሲቁለጨለጭ፣ ስልክህን አታንሳ። ዝም ብለህ ተቀመጥ፣ ጣራ ተመልከት። አእምሮህ ሲረጋጋ፣ የፈጣሪ ድምጽ መሰማት ይጀምራል። 👇የአሁንን ሰዓት ቀማኛን አስወግድ: ሰው ጋር ስትሆን፣ ስትበላ፣ ወይም መንገድ ስትሄድ ስልክህን አትይ። "በአካል ያለህበት ቦታ፣ በመንፈስም ተገኝ።" ቀልብ የሚመለሰው በዚህ ልምምድ ነው። 👇ጥልቅ ጸሎት : ጸሎት ማለት ቃላትን መድገም ብቻ አይደለም፤ አእምሮን ሰብስቦ ከአምላክ ጋር መገናኘት ነው። መጀመሪያ ላይ ይከብዳል፣ ሀሳብህ ይበተናል፤ ግን "ተበርክከህ አንበርክክ" እንዳልኩህ፣ ታግለህ ቀልብህን ካልመለስክ፣ የአውሬው ስርዓት ነፍስህን ባዶ ያደርጋታል።ጸሎት አይቋረጥም በርትተህ ሳታቋርጥ የጸሎት መጽሐፍ አንብብ ጸልይ አስታውስ፡ አውሬው የሚፈልገው የተራበ፣ የደነዘዘና ትኩረት የሌለው አእምሮ ነው። እግዚአብሔር የሚፈልገው ግን ረጋ ያለ፣ የሚያስተውልና የሰከነ ልብ (ቀልብ) ነው። ምርጫው ያንተ ነው።ተመሳሳይ መረጃ እንዲደርስህ ፎሎው አርግ  ፣አንተም ሽር ሪፖስት ኮፒ ሊንክ በማድረግ ተከታይህን አሰተምር 🙏

About