@offical_jahnny: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Jahnny
Jahnny
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 30 November 2025 15:27:52 GMT
1028831
50322
506
504

Music

Download

Comments

kal.shonkore
Kal Shonkore :
የጌ መንፈስ የኢሉሚናቲ መንፈስ የአላዋቂነት መንፈስ ከኢትዮጵያ ምድር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን
2025-12-01 05:44:56
638
computer___12
computer___12 :
Ababi በጣም ነዉ ምወድ 🙏
2025-11-30 17:26:35
688
offical_jahnny
Jahnny :
2025-11-30 15:29:25
1718
va2sab
ሳምራዊት :
በአለባበስህ አፍሬብሀለው
2025-12-01 02:26:06
124
ashenafi.diriba72
Ashenafi :
666 ነው
2025-12-01 03:20:25
67
elanicola123
ela nicola :
thank you jhanny
2025-12-01 08:10:35
47
sofi11mother4334
MEAZI 123 :
ጃንየ በጣም የምወድህ ድንቅ አስተዋይ ልጅ ግን በአለባበስህ ተከፍቻለሁ ደንግጨለሁ 😭
2025-12-01 14:44:07
10
user7038835757111
TONI C4 :
the generation follow the 6 the hiil eyes
2025-12-01 06:55:32
2
daniasossa1
Dani asosa :
🥰🥰🥰
2025-12-02 18:39:17
0
kalinami4
kalina ♍️♍️🦋 :
እንግዲያውስ ቦርሳ ቦርሳ ለምትለ አንድ ነገር ሹክ ልበላቹ ጃኒዬ በጣም እምር ብሎብክ ነበር ደሞ በጣም ነው የምንወድክ🥰🥰🥰🤗
2025-11-30 21:00:47
5
muleman04
mule :
እንደኔ ያልገባው ምንድናቸዉ እነዚህ
2025-11-30 19:00:16
22
jossyma1
jo jo :
outfit in the year 😳🥰
2025-11-30 15:50:52
49
sifan9276
sifen :
ወዮ ኤረ ዝም አትበሉ ትውልድ ጠፍተዋል 😭😭😭😭😭😭😭በገሃድ የ እሉምናት ምልክት እግዚአብሔር ሆይ ቶሎ ና እባካችሁ ከልባቺን እንጸልይ የለንም እኮ 😭😭😭ትውልድ ጠፋ ኢትዮጵያ በዚ በሺታ ተይዛ የምን ለላ በሺታ ነው ምንጠብቀው
2025-12-01 19:12:57
3
oromoon_nagenya
Enjera :
Jackson Wang met gala 2023
2025-12-02 13:52:53
2
biruk.bura330
biruk degu ( blessed ) :
ልብሱ ግን ????????
2025-11-30 15:34:37
23
www1978mula
ሙሌ ዘ ሸገር :
ህጻናቱ እየተበከሉ ነው
2025-12-01 05:05:06
25
jossylaflame
jossy :
w jahnny
2025-12-02 11:11:21
1
degubelegerudegub
degubelegerudegub :
ህፃና ከማደርሱ ቦታ አስቀምጡት አለልኳችሁም?
2025-12-01 04:20:20
9
pop869
🪄𝑵aቷ🦅 :
:1000727718498 እረ ወዬ በሉኝ
2025-12-02 05:50:02
1
solasefa
Ethiopia :
አሁን ልጆቼን የት እንደምደብቃቸው ነው ግራ የገባኝ እውነት ፈራው ። እነማን ናቸው ግን ማነው ከጀርባ ያደራጃቸው ? ቆይ ምን ሰርተው ነው አልገባኝም የሚያስረዳኝ ካለ ? በጣም የወረደ ትውልድን ካሜራ ይዞ እንዲኖር የሚያስጨንቅ እንጂ ለሥራ ለወገን የሚጠቅም ለለውጥ የሚያነሳሳ ነገር አላየሁበትም ምን አልባት ከየ ዩንቨርስቲው የወርቅ ሜዳሊስቶች እና ዋንጫ ተሸላሚዎቹ ሊስትሮ የሚሆኑበት እንደዚህ የመከነ ትውልድ ከፍ የሚልበት ለአገር ግንባታ ምንም ፋይዳ የሌለው ነገር እንደሆነ ነው እኔ የተረዳሁት። እንደዚህ አይነት ጥቅም አልባ የሽልማት አይነት በአስቸኳይ መቆም ያለበት ልጆቻችን ትምህርታቸው ላይ እንዳያተኩሩ የሚገፋፋ ሌላ ነገር እንዳያስቡ የሚያረግ አገር አጥፊ የማይጠቅም የሽልማት ስነስርዓት ነው ።
2025-12-01 15:55:04
1
eth21212
digital new :
ፔሬድ የሚያዬዉ ሰዉ በዛ
2025-12-01 04:41:27
20
lelulll
@172015 :
ወዶኛልና አዳነኝ 🥰🤗
2025-12-02 18:30:07
0
biruk_021
EZE :
MY G በጣም ነው ምትመችኝ ይገባሻል outfitህም እኔ በግሌ በጣም ነው የወደድኩት ያዘውውውው✌️✌️
2025-11-30 19:48:21
3
To see more videos from user @offical_jahnny, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About