@user5083191962317:

መልአከ ሰላም ባሕሩ ሙሉዓለም
መልአከ ሰላም ባሕሩ ሙሉዓለም
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 01 December 2025 06:51:43 GMT
27961
2238
138
239

Music

Download

Comments

chinafetene
china :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ጊዜ ደህና ሰው ማይበረክትበት ዘመነ ነብስ ይማር
2025-12-01 06:55:58
8
sam.yemariam.lij
Sam Yemariam lij :
የእውነት እውነት አልመስል አለኝ😭😭😭አባቴ ነፍስዎት በሰላም ትረፍ ምን ልበል😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-01 08:06:02
6
adanchade
Adanch Ade :
አባታችን በረከተወት አይለየን አባቴ ለኛ ቀሩብን።
2025-12-01 18:50:54
0
user4440514839303
ንግስት :
እውነት ፈራሁ እሳቸውን የመሰሉ አባት ስናጣ😭😭😭
2025-12-01 14:12:23
1
bcirkt282716
የድንግል እናቴ :
ወይኔ አባታችን ምን ሆኑ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-01 09:35:39
3
habtsh2353
habtsh :
አባታችን እግዚአብሔር ነፍስወን በሰላም ያሳርፍልን
2025-12-01 09:15:31
2
dasash319
@Dasash :
በረከታቸዉ ይደርብን አባታችን
2025-12-01 09:08:57
0
mekdiyabatua01
Mekdi Yabatua :
አባቴ እንዴት ልቀበለው 😭😭😭😭😭😭
2025-12-01 10:07:04
0
yoseftsegaye50
ቤዛ ኩሉ :
ነፍስይማር
2025-12-01 15:01:40
0
yosef.baye0
ግእዝ በኢትዮጵያ ምድር :
የኔታ የታሰሩ ጊዜ የዛሬው አይነት ሀዘን ነበር የተሰማኝ ውስጤ እርር ብሎ ብዙ አልቅሼ ነበር ቢፈቱም ከውስጤ አልወጣልኝም ነበር😭😭😭 እውነተኛው ታላቁ ትሁቱ የሀይማኖት አርበኛው የኔታ ይባቤ በረከቶት ይደርብን
2025-12-01 12:45:42
0
gateemu
ቤተ ያሬድ እፁብ :
😭😭😭እፁብ. ኪዳነምህረት እናቴ 16:ዐራት ዐይና ቆሞስ አባይባቤ በላይ ትርጓሜ መፃፍት አቡሻኻር ፍትሃ ነገስት ና ቅኔ መምህር በጎጃም የናዳ ማርያም ና ክብረ ደናግል ቅዱስ ላሊበላ አንድነት ገዳም አበምኔት ሊቁ የኔታ ይባቤ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልብ😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰ኸረረረ ስንቱን ላስታውስ አባቴ የባቻው ቅዱስ ሚካኤል ሰ/ት/ቤት መሠረታችን😭😭😭😭ብዙ የወንንጌል አደራ አለብንን😭😇😇😇😇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-01 10:51:05
0
gesesse5
ዲ /ን አዳነጌታ የማርያምልጅ :
😭😭😭😭😭በአጸደነፍስ ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
2025-12-01 07:55:28
0
msefialem
ሰፉ የናቷ ልጂ :
አይ አባቴ ያሳዝናል😭😭😭😭😭
2025-12-01 07:40:00
2
user92429528346090
ቅዱስያሬድ :
አይይይይይ😭😭😭
2025-12-01 09:59:43
0
demelashayalew658
Deme1981 :
የኔ አባት ነፍስወት በሰላም ትረፍ እኛ ሀፅያተኞች እያለን በናተ ፀሎት እኮነው ያለነው
2025-12-01 08:45:55
0
abrehrlo9eh
@Debre king( 21 ) :
አባታችን እግዚአብሔር ነፍስወን በሰላም ያሳርፍልን
2025-12-01 10:17:34
0
azmeraw658
Azmeraw :
እውነት ነው ግን በማርያም
2025-12-01 08:45:02
0
121921.232429
Bini1221 :
እውነት ነው እንዴ 😭😭😭 የኔ እንቁ አባት ውሸት ነው በሉኝ 😭😭😭😭😭😭
2025-12-01 08:13:19
0
asmare180
asmarechendalew6 :
እኔ አላምንም ውሸት ነው
2025-12-01 08:28:14
1
user70291613596716
መምህር ተዋህዶ አዳዬ :
በሩከታችው ይደርብኝ
2025-12-01 09:59:06
0
user1240865214171
user1240865214171 :
አልገባኝም ምንድንነውምታወሩት
2025-12-01 09:41:43
0
enatuenatu2
Eantu Eantu :
የኔ አባት ነፍስዎት በሰላም ትረፍ
2025-12-01 08:52:10
0
abrhamchanie6
ይብል:አብድ:በልቡ:አልቦ:እግዚአብሔር። :
ነፍስ ይማር አባታችን በጣም በጣም አስደንጋጭ ነገር ነው ግን እውነት አልመሠለኝም
2025-12-01 09:03:30
0
aberie24
Aberie :
ከባድ ሀዘን ነው ቤተክርስትያን ትልቅ ሰው ነው ያጣችው ፈጣሪ በአጸደ ገነት ያኑራቸው።
2025-12-01 08:21:33
0
0933373800kelemewor
የዋግሽሞች🌹🌹🌹ዘር 🌹🌹🌹 :
አባታችን ነብሰዎ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምንግዜም ሞት አይቀርም ምን አለ ደጋጎች አባቶችን ባቆየልን😭😭😭😭😭😭😭
2025-12-01 13:31:55
0
To see more videos from user @user5083191962317, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About