@banchi_z: Replying to @user2381326617776 ለኩላሊት ጠጠርላለባችሁ🙏በቅዶናዝ እስከነግዱ ቅጠሉ አተክትካችሁ ቀዝቀዝ ሢል መጠጣት በቀን አንድ ሊትር ይሁንየምጠጡት የኩላሊት ጠጠር ውልቅ ነው የሚያርገው ሞክሩት ጤነኞችም ጠጡ ይመከራል ምን ነገር እዳጨምሩበት👌☝🙏🔥😘ፎሎአርጉ ቤቱን😳#ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ertrawin🇪🇷🇪🇷🇪🇷 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም

💫ዝና💫💚💛❤️🦅ጎንደሬዋ🔥
💫ዝና💫💚💛❤️🦅ጎንደሬዋ🔥
Open In TikTok:
Region: BH
Thursday 04 December 2025 04:04:32 GMT
130707
2497
179
383

Music

Download

Comments

yimerhussen25
አለመኖር ቢኖር እሱ ነበር መኖር :
የኔ እናት ኧረ የቅጠሉን ስም ንገሪኝ በኩላሊት ጠጠር ተሰቃየሁ
2025-12-04 09:56:56
1
kassayosefi
I believe 🙏 🇦🇪 🇦🇪 :
ውጭ ሀገር ለይ ይኖራል ወይ ሆዴ
2025-12-06 09:56:41
0
user60709657861352
R ነኝ ሶብረኛዋ :
ምድነው ማሬ ኩዝበራ አደልደ ነው ምድነው ባአላህ እኔ ያመኛል ንገሪኝማ
2025-12-07 03:12:32
0
sayedahmada60561234567
ሀሰቡን አሏህ ወነኢማትል ወኪል☝☝☝☝☝ :
የቡቅድነሰ ቁጠልቀቅሎ ውሀውንመጠጣትና ዘይትዘይቶን ለኩላሊትፍቱን መድሀኒትነው
2025-12-07 00:17:07
0
toyib964
ኢክሩ :
እረ እህት ይህ ኩዝበራ ነው ተሳስተሻል
2025-12-04 04:11:15
28
grace85633
🍓ነ_ዒ-መ-ት🦋 :
እሽ እንደት እንለየዉ በግዱነስ ኩዝበራ በአላህ አትለፊኝ
2025-12-04 19:06:27
0
ayehusewunet
ayehusewunet :
እንሞክራለን
2025-12-07 09:49:02
0
emu.sweda
emu sweda :
እኔ ድኜበታለሁ ከ9ኝ አመት በፊት ወላሂ አንደኛ ነው
2025-12-04 16:03:01
1
semirabintbaba
semu semuti :
እረ በአላህ ሀገር ምን ይባላል ባማረኛ ወይም በኦሮምኝ🥺🥺🥺🥺በፈጠራችሁ ንገሩኝ
2025-12-04 07:39:18
0
bzuhan605
bzuhan :
በቅዶናዝ ምን አይነት አትክልት ነው ሆድዬ
2025-12-04 06:59:00
0
tigi1646
Tigi :
ቅጠሉን አላገኝም ፉሬው አይሆንም
2025-12-04 07:00:30
0
miremirehigh
ApexMire :
በአማርኛ ስም አጥተሽ ነው?ቁነበረስ መሽቀተን ምናምን ምንድነው?
2025-12-05 04:10:52
1
sus42673
♥S❤ስንቱን ቻለዉ ሆደ♥ :
እና እሱ በቅዶንስ እኮ አይደለም 👌👌 ያረግሽዉ ኩዝባራነዉ
2025-12-04 06:55:46
1
emebet6348
🥰🇪🇹😍🇪🇹💚💛❤️💞 :
ባቅዶነስ ነው ወይንስ ከዝበራ ውዴ
2025-12-04 10:05:38
0
user2817815913998
ፎሎ😉ለማኟ🙋-> :
እህ እስኪ ንገሩኝ አንዳንዴ ይጠዘጥዘኛል ልጠቀመው እዴ ግን መድሀኒት የተባለ ነገር ከቀመስኩ ይዞኝ ነው የሚሄደው 🥺🥺🥺የናቴን አይን ሳላይ ፀጥ ቢያደርገኝስ ግን እኮ ሲጠዘጥዝ😭🥺🥺🥺
2025-12-05 15:47:45
0
paulos.samrawit
Samrawit የድሬዋ :
ለስኳርና ለልብ ውዴ አትለፊኝ
2025-12-04 05:05:41
0
user92480635742223
kk :
ሌላ ስም አለው አላወኩትም እባካቹህ
2025-12-04 06:31:28
0
atnasiya17
Atnasiya :
Be Ethiopia mendenew semu
2025-12-04 05:36:34
0
fyu.tt4
ዱኒያ🌍💘 :
ለራስ ምታት እና ትኩሳት ሰሞኑን ታሜነው ያለውት መላ በይኝ እስኪ🥺
2025-12-04 05:44:30
1
yeshi.assefa6
የአባሠል ማርዬዋ :
ህዝበራ ነው አች የምታሣይን በግዱንሥ አደለም
2025-12-04 09:51:32
2
me_123rd7
ማርየ /ወግዲ :
ይህኮ ኩዝባራ ነዉ
2025-12-04 14:46:13
1
kassayosefi
I believe 🙏 🇦🇪 🇦🇪 :
እኔ ያላውት ዱባይ ነው
2025-12-06 09:57:32
1
user2815944767327
እግዚአብሔር መልካም ነዉ :
ልክነሽ እኔም አድኖኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ቅመሞችየ የኔ ከርታቶች ተጠቀሙት 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-04 21:10:33
0
ashenafidemissew
ashu :
የለቀቅሽው እኮ ፐርስሊነው
2025-12-04 17:34:31
0
firework.mekuant
Firework Mekuant የቤተስቧ ናፍቂ እናቴ :
ኧረ በማሪያም እንዳታልፊኝ ለጨጎራ እባክሺ
2025-12-04 19:55:38
0
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About