@habtie_destaw: የምርት አከባበር ስርዓት በእኛ አካባቢ #farminglife #ethiopianfarmer #Lifestyle

Habtie Destaw
Habtie Destaw
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 December 2025 10:48:34 GMT
148477
8102
244
369

Music

Download

Comments

eyosiyasdesalegn3
እናቴ ማርያም :
በስላሴ ስም ሶስት ጊዜ ተባረከ ከዛ መስቀል ተሰራ ከዛ ሶስቱም ዞሮ በአንድ ላይ ቆመ ይሄ ሚስጥር አለው ክብር ለገበሬ ዘመዶቻችን
2025-12-06 16:17:57
326
abrahaley.g
Abr :
በትግራይ ም እንደዚህ ነው ። ምንም ልዩነት ኣላየሁበትም
2025-12-06 16:06:55
97
abe_hagos
ኅጠተ ሰናፔ :
በትግራይም እንደዛ ነው ግን መሃል አናቱ ላይ እጸ በረከት እሚባል መስቀለኛ እንጨት ይሰካበታል🥰
2025-12-09 06:38:12
0
getachew.demissie0
Singer Getachew Dms :
በጌታ በኢየሱስ ስም የተወገ ይሁን ።
2025-12-07 07:53:50
3
amanw665
amanw665 :
እዉነት ነዉ አንድ የቀረ አለ እሱም ጣላ ደቦ አንድ እንጀራ በወጥ ፊትለፊት ይቀርባል ♥️♥️♥️♥️♥️
2025-12-06 21:48:37
10
t210854
T :
ጋቢ ነዉ የሚለብስ
2025-12-09 03:33:08
1
rocky92981
rocky :
ድግምት እያረጉ ነው እንዴ ጤፍ ሚልኩልን
2025-12-07 09:00:24
1
user4610904456273
እንደቸርነትህ :
Des sil tiru mereja new ewuketu lelelew👍
2025-12-08 16:56:20
2
kemezor
ከመዞር ቤት :
ከምርቱ ኮተቱ በዛኮ
2025-12-08 17:59:15
0
user1850598473836
dani 12 :
ድንቅ ባህል የት አካባቢ ነው
2025-12-07 07:34:23
0
user34869203151620
YAM :
አንድ ኩንታል ነች
2025-12-07 03:01:14
0
realedit58
REAL EDIT :
2
2025-12-09 03:54:19
0
fire47990
Fire :
እንዲህ ለፍታችሁ ለምትመግቡን ክብር ለናንተ ይሁን
2025-12-08 12:49:59
4
behonourable
Ermi_21 :
እንለያለን ስንል በምክንያት ነው😔
2025-12-08 10:00:16
5
haftamuneguse
Haf ng :
እኛጋም እንደዛ ነው የሚደረገው በራያ ሞኾኒ
2025-12-07 08:58:18
5
yebo2124
yebo :
በጣም ደስ የሚል ታሪክ
2025-12-08 11:20:47
1
user2829690279238
user2829690279238 :
በኛ በጎንደርም ይሄ ነው በነገራችን ላይ የወሎ ና የጎንደር ባህሎ አንድ ነው
2025-12-06 14:44:56
14
user78842388702252
tinatinu :
ደጉ ገበሬ እግዚአብሔር ምድሪቱን ሰላም ያርግላችው እናንተ ከሌላችው ከተሜው በረሀብ ያልቃል
2025-12-07 08:19:45
6
kalu.lisan
@kalu27 :
በኝ ዙረያዉን መጎድጎድ ነዉ
2025-12-08 12:16:49
1
yesican2127
YICHLAL MUCHU :
በአብዛኛው የጎጃም አካባቢ ተመሳሳይ ነው በእኛም የካህን መስቀል ካለ የበቆሎ ዛላ አብሮ ይደረጋል የበሬዎች የታፈኑበት ተሸሞንሙኖ
2025-12-08 09:44:19
0
user24684822977625
የደበጫው ነኝ 👍💚💛❤️🌹🇨🇬🇨🇬 :
በኛ ጋ ጋቤ ነው የሚለብስ
2025-12-08 08:31:02
1
denecho48
denecho😍 :
ወላሂ ልጂ እያለሁ እንደዚህ ይደረግ ነበር አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም 😍
2025-12-07 13:18:41
4
beti66551
beti :
የዋሁ ያገሬ ገበሬ ለምን ይሆን እንድህ አይኘት ነገር ሳይ እባ ይተናነቀኛል ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰
2025-12-07 08:25:30
9
mesfine13
mesfine :
እኛ አካባቢ መጨረሻ ቅጠል ሳይሆን ሞራ ጋቢ ነው የሚለብስ
2025-12-08 09:54:37
1
user6778170346067
ወይኩን ፍቃደከ :
እስኪ 1ወር ለግሰኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-08 03:09:34
0
To see more videos from user @habtie_destaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About