@malimalisa42: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #videoviral

jira hama sayni
jira hama sayni
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 December 2025 17:18:13 GMT
271522
13631
479
2524

Music

Download

Comments

soll453034480
soll metema :
ፖሊሶች ህገመግሱቱን አያዉቁቱም
2025-12-07 01:32:33
66
kiyajesus25
Kiya :
መሪያችን ብቻውን ምን ማድረግ ይችላል ሁሉም ካልተባበሩት
2025-12-07 15:32:35
37
user2653161376003
@sifan1212ff :
Ena Dr Abyi obo Taye meserya yezwal belo meseri agebabi nw ? benorusi he is on position of Minster what's wrong ?
2025-12-09 12:37:40
0
afro_shain
Afro :
ከመንግስት ወሳኔ እንጂ ምክረሀሳብ መች ናፈቀን!!!!!
2025-12-07 16:39:00
9
user9330551336547
አያ………ዘመን……አያ……ዘመን… :
እኔ ግን ዶክተር አብይ በዚህ ልክ ካወቀ ጥፋቱን ለምን መፍትሄ ማምጣት አልቻለም እኔ ግራ ገባኝ ጎበዝ ምን አስቦ ነው ግን
2025-12-07 08:18:38
13
user7785994663605
user7785994663605 :
እባክህ ፖሊሶችህን ምንገድ እኮ በነፃነት ሊያንቀሳቅሱን አልቻሉም መላ በለን
2025-12-06 18:54:15
31
kefiyalewassefa
Kefiyalew Assefa :
ፍትህ ላይ በጣም ይቀራል ዜሮ ነው መሰራት ግድ ይላል ......በገንዘብና በግል ቂም በቀል ትሰቃያለህ ....ፍትህን ሳስባት ያመኛል 😭😭😭
2025-12-08 21:30:35
1
user22614822514306
mesay :
መንግት መመርያ ያወርዳል። እታች ያሉት ግን መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ከመመርያ ውጪ ብዙ ነገር ከቀበሌ ጀምሮ ይሠራሉ።
2025-12-07 01:08:48
16
shewaaddisabeba
shewa adiss -abeba-🇪🇹 :
ተባረክ በሉልኝ እስቲ
2025-12-06 18:08:44
10
getenetgz
Getenet Gz :
ማውራት አደለም እኛ የምንፈልገው ተግባር ነው የት እንሄድ
2025-12-07 14:21:37
4
liyunet2
Liyunet :
የህሊና ሰው። አቢይ ንጉስ ። ሺ አመት ንገስ።ትክክለኛ እና መሬት ላይ ያለና የወረደ እውነታ ነው። ደስታዬ ወደር አልባ ነው።
2025-12-07 18:13:25
2
zuleyka.ayub
zuleyka Ayub :
በኔ የደረሰ ግፍ እና ፍትህ በዚህ ማልኩ ነው የደረሰብኝ dr አብቹ ኬና
2025-12-08 07:10:31
3
henok3245
HENOK :
ትችላለህ የምንለው በምክንያት ነው
2025-12-06 20:06:04
2
deyas927
Adugna Reta :
ችግሮች በዚህ ልክ ከታወቁ ቶሎ ወደ መፍትሄው መሄድ የሚጠቅም ይመስለኛል ምክንያቱም እየባሰ እንጂ እየተሻሻለ ያለ የለም ።
2025-12-07 07:41:15
2
abuse8877
Abu bakeer kasim :
yes💗💘💝👍
2025-12-08 09:15:29
1
zabiba55_55
Ziy@0822 :
ወላሂ አዎ እኔን የመኪና ቁልፍ ይዛ ቀረበች ብሎ በጥላቻ ያለ ጥፋቴ ፈረደብኝ
2025-12-07 06:26:45
6
arsiiking4
ARSII KING👑🇱🇷🦅 :
ለፖሊሶች ስለሕግና ስለሰው ልጅ መብትና ግዴታ እንደዉም ስለ ስለሰብአዊ መብት በቂ ሥልጠና እንድሰጣቻው እንፈልገለን🥹
2025-12-07 20:40:26
0
haile5166
haile :
መውቀሰ አልችልም የእጀህ ይሰጠህ
2025-12-07 05:16:24
2
adane.habesha
አዳነ ሐበሻ :
:አቤቱ ለንስሀ አብቃኝ እደቸረነትህ አባቴ🤲🤲🤲
2025-12-09 18:29:12
0
.milifisent
someone :
exactly ❤️bless you 🙏🏿
2025-12-07 04:31:31
1
mesi51710
Negaanania44 :
በትክክል በኔ ደርሶኝ ነበር ነካም ተነቅቷል ዶክተር ኑርልን
2025-12-07 10:25:32
1
user8562974211366
ኢትዮ ሀገር :
አለቃ አላህ ይጣብቅ እኛም አለን ከአላህ በታች
2025-12-07 19:37:36
1
ataklti.hailay
ataklti hailay :
ቃል በተግባር ነው የምንፈልገው ኡነቱን ተናግርሀል ግን Action የለም
2025-12-07 11:04:47
1
tesifahuntsega
Tesfahun Tesfu :
የተከሸነ ንግግር ብቻ አይደለም አንተ ጋር የማየው እየኖርከው ነው ሰው በልቡ የምላውን በአፉ ይናገራል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-12-08 00:15:51
0
mnwyeejigu
mnwyeejigu :
ፊት ለፊት የሚወራውና በስውር የሚሠራው አይገናኝም
2025-12-07 04:11:04
1
To see more videos from user @malimalisa42, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About