@ermiabelay: 8 በቤት ውስጥ መቀመጥ ያለባቸው መድሀኒቶች #EssentialMedicinesForKids #SafePediatricCare #EveryHomeMedicineKit #doctorermiyas

Dr. Ermias, M.D.🩺
Dr. Ermias, M.D.🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 07 December 2025 18:07:35 GMT
154903
8037
136
3787

Music

Download

Comments

dekibley
Marta💚💛❣️🐝⚡️⚖️ :
ነጭ ሽንኩርት ጥቁር አዝሙድ ጤና አዳም ፌጦ ሎሚ ዳማከሴ ከእኔ ቤት ማይጠፉት🤭
2025-12-08 03:54:50
49
bazyadex
Bezita ♎ :
ዶክተር ሽሮፕ ተከፍቶ እስከ ስንት ጊዜ መቀመጥ ይችላል🙏
2025-12-07 19:35:07
10
yemane.gebreselas
Yemane Gebreselassie :
የቱኩሳቱ አስከ ስንት ይቆያል 🙏🙏
2025-12-08 19:07:06
0
sabena1621
user6730912093956 :
ኤፍሪን አልጠቀሰክም ጠቃሚ አደለም እሱን ነው ትኩሳት ሲኖረው የምሰጠው
2025-12-08 04:15:56
2
menti170
Mentesnot weldemaryam :
የ 2 ወር ልጅ ORS ይሰጣል እንዴ እባክ አሳውቀኝ
2025-12-08 14:49:37
0
bonihumanhair
boni :
ሽሮፕ ተከፍቶ ምን ያክል ይቀመጣል
2025-12-08 05:23:59
1
yemikaelgebrey
ሙና የሚኪ :
እናመሰግናለን፡ተባረክ👏❗
2025-12-08 19:24:30
1
mimishayared
ሚሻ ያሬድ :
አንድ ሽሮፕ ተከፍቶ ስንት ጊዜ ነው መቆየት ሚችለው ?
2025-12-08 03:48:14
1
bibulove4ever
Bitanya :
I have everything you said thank you God,Berta doctore
2025-12-08 18:32:06
1
kidanemertenate16
የ ኪድዬ ልጅ :
የአፍንጫ መምጠጫ የት ይገኛል
2025-12-07 18:35:52
3
user3653619256512
br :
ዶክተር ልጄ1.3 አመት ህፃን ነው እካካ ያስቸግረዋል ሀሉንም ምርመራ ጨርሶ ለሰርጀሪ ቀጠሮ ላይ ነው ግን አልፎ አልፎ በጣም ይጨነቃል ሲጨነቅ ማየቱ ደግሞ እንዴት ይከብዳል ግሪሰሊ ሳፖስተር ሰላም ይሰጠዋል ጉዳት ይኖረው ይሆን እስከ ቀጠሮ
2025-12-08 10:24:54
0
alexteklee
alex :
ዶክተር !ኛዉን ፋርማሲ ክፈቱ አትለንም የደላዉ ሙቅ ይኝካል አሉ ያለንበት ሁኔታ አልወክም ኢትዮጰያ እኮ ነዉአገሩ ትንተናህን እናደንቃለን
2025-12-08 14:47:11
0
etenesh47
Etenesh Wolde :
ይቅርታ እኔ ቅሬታ አለኝ የትኩሳት መድሀኒት እየጋቱ መጨረሻ ህፃኑ ችግሩ ስር ሲሰድ ሲደክም ወደ ሆስፒታል ይመጣል በተጨማሪ expary date ላያዩ ይችላሉ
2025-12-08 18:48:51
0
umuatika05
ኡሙ አቲካ :
ዶክ ግን እነዚህን ሁሉ መደኒት ገዝተን ከተጠቀምን ቦሀላ ለምን ያህል ጊዜ ክፋት ሆኖ ቢቀመጡ ይመረጣል ?
2025-12-08 19:19:39
0
.sihanab
Sihana :
Dr Paracetamol or Ibuprofen ሽሮፕ አንዴ ከተከፈተ በኋላ አስቀምጦ(ለወራት) መጠቀም ይቻላል?
2025-12-08 19:14:23
0
alex.tabor0
ALEX የአማኑኤል :
እናመሰግናለን ዶ/ር
2025-12-08 07:23:26
1
drhannalishan
DrHanna :
Thank you doc, that's an important message 🙏
2025-12-08 07:31:30
1
emuemu3751
emu :
Thank you Dr
2025-12-08 12:12:26
1
mekonenamare
mekonenamare :
ውለህ ግባ እንወድሀለን
2025-12-07 18:16:28
10
ne_bu_ti
Nebuti :
almost hulum yalkachew alu thank u
2025-12-08 06:31:55
1
user9852353638580
ኢየሱስ ነው ትርጉሜ :
አንድ አመት ልጆች ምርንዳ ብጠጡ ችግር አለው
2025-12-07 18:28:02
0
mitamergetnet
Meant Get :
እናመሰግናለን🥰
2025-12-08 18:06:29
0
yobigebre
yobigebre :
Dr እግዚአብሔር ረድቶኝ አግዞኝ 3ልጅ ያለነዚህ አሳድጌያለው።ደግሞ አቀማመጥ ስንቱ ነው የሚጠነቀቀው???
2025-12-08 05:45:07
0
beletumasresha
#hena :
እናመሰግናለን ዶክተር
2025-12-08 11:03:20
0
jehovah11111
Shalom Ethiopia :
በቤቱ ውስጥ ቅድሚያ መኖር ያለበት ፀሎት ነው።
2025-12-08 07:31:14
0
To see more videos from user @ermiabelay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About