@frezerfkadu: YouTube ፍሬዘር ፍቃዱ

FREZER-FKADU
FREZER-FKADU
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 08 December 2025 09:47:28 GMT
871071
76046
2835
673136

Music

Download

Comments

shinfetdesaylegnim
yanet :
ማገዝ እንጂ ማዋረድ ጀግና አያስብልም
2025-12-08 20:28:27
907
user4525803968658
Sintish :
እይውልህ ወንድሜ ያን ግዜ ወድቆ በጠፋበት ሰአት ምንም ያላላችሁ ሰዎች አሁን ደጋፊ አግኝቶ ሰው መሆን ሲጀምር በክፋት መነሳት ምን ማለት ነው ብዙ ውሸት የሚመስሉ ነገሮች ስላሉ ነው
2025-12-08 14:53:28
319
user2133052003103
bint isalm :
ere balha alha ayadaguw wude wudeme
2025-12-09 16:45:01
0
mohammed91762
💎𝓶𝓪𝓶𝓮𝓵𝓪 486 የሩቅ ሰዉ ናፋቂ :
አካዉንትህ ቀርቶ ለምን ልሳንህ አይዘጋልህም
2025-12-09 09:15:12
134
trisit1
Tristewold :
እሰይ ደስ ብሎኛል ሰውን ማስተማር እየቻልክ መደብደቡን ምን አመጣው
2025-12-09 10:51:59
67
bereketmegersa00
bereket (ቤኪ) :
ወዳጄ እውነቱን አይቻለው በማጋለጥህ ጀግና ነህ እኔም ካንተ ጎን ነኝ
2025-12-08 11:53:09
815
fasmar8
fasil fasil :
እዚ ኮሜንት ቦክስ ውስጥ ብቻ ብዙ ጌ እና ሌዝቢ ተመለከትኩ ያሳዝናል
2025-12-09 05:19:28
197
semira.yimam0
semira yimam :
ምን ያክል እውነት ነው ? ልጁን ሆን ብለው ስሙን ለማጥፍት ሊሆን ይችላል ምኑም እውነት አልመሰለኝም
2025-12-09 06:51:47
43
bereketshebeshi
bereketshebeshi :
መጀመርያም ፎሎ ለመሰብሰብ ነወ
2025-12-09 16:47:25
0
user346197374946
misho misho :
እሱን ልደግፍ አይደለም ነገርግን ጠርተህ ብትመክረው ብታክመው ወደራሱ ብትመልሰው መልካም ነበር እዲ ከምታዋርደው ቢያስ ቤተሰብ እናት አለው የነሱን ሞራል ግን አስበህበታል እደስተት ነው የሠራኸውን የምቆጥረው ግን እኔ እሱን አልደገፍኩትም
2025-12-09 14:53:30
11
oillibeya3007
የብላጅጉ ነብር :
ያሳፍራል ለምን ይሁን ሳይታወቅ ቀጥረህ ማስደብደብ ምን የሚሉት ነው
2025-12-08 18:12:00
73
user6155639282114
@suka@emrakel :
ከውድቀቱ መነሳቱ አስቀንቶህ ከሆነስ?
2025-12-08 18:53:31
95
yerom19
yerom@19family+🐕🐕🐕 :
ቀጭን ሰው ምቀኛ ነው ነገር ሲበላ አይፋፋም
2025-12-09 06:18:30
76
abetob27
አቤቶ ባሕር :
መጀመሪያ እንዴት ተዋወቃችሁ??? እንዴትስ እዚህ ደረጃ ደረሳችሁ???
2025-12-09 14:38:03
0
kin.addis
kin addis :
አንተ ጎበዝ ነህ ሁሉንም በማስረጃ አቅርበሀል።
2025-12-08 13:48:12
195
rita.madonna21
@rita madonna21 :
እውነት እንደዚህ አይነት ነገር እንቃወማለን ነገር ግን በቴሌግራም አወራን ያልኸውን,በስልክ ያወራችሁትም ቢሆን ምንም መጥፎ ነገር የለውም ሙሉውን ሰምቸዋለሁ ስትገናኙም ምን አይነት መጥፎ ነገር አላየንም እንደዚህ አይነት ቃልም አልሰማንም እውነታውን እሚያቅ እግዚአብሔር ነው ሁላችንም በነፈሰበት መንፈስ ትተን ቆም ብለን እናስተውል🙏
2025-12-09 04:28:23
41
makiii2023
makiii2023 :
ግበረሰዶም መቃወምን እደግፋለሁ ነገር ግን መደብደብ አትችልም‼️
2025-12-09 09:04:44
60
tegst088
Tegst :
ማስረጃ አቅርብ
2025-12-08 18:21:13
33
wabefeyisel
Fєyisel Wᴀʙᴇ :
ብሄራዊ ጀግናችን ነህ መሸለም አለብህ
2025-12-08 20:38:42
66
user1159077733626
user1159077733626 :
ከዚ ሁሉ እውነት ከሆነ ብንረዳው ብንፀልይለት ምን አለበት እረ ሰውን ለመውገር አንቸኩል
2025-12-09 06:16:21
18
marta07120
Marta07 :
እኔ 30ጊዜ ኮፕሊክ አርጌያለሁ እናንተስ
2025-12-09 06:05:57
20
fekadufi_gebeyehu
ጤና አዳም :
አይደለም 20ጊዜ 100 ጊዜም እናደርጋለን ከጎንህ ነን!
2025-12-09 16:27:14
2
yordi2015
Yordi ጎራዲት ሽፎን🌴🌴 :
አይቼው በስማም ያሳፍራል
2025-12-08 15:49:17
395
dagi0036
Dagi :
አረ በደንብ copy link እናደርጋለን
2025-12-09 14:20:00
6
hayunaaaaa
Hayuti :
አኮራከን ጀግና ነክ 👌👌
2025-12-09 10:08:21
25
To see more videos from user @frezerfkadu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About