@aksum84: ጋዜጠኛ ሶፎንያስ

Aksum
Aksum
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 00:20:44 GMT
255056
6714
206
1113

Music

Download

Comments

mershu09
mershu :
ቆንጆ የሚለው ለሴት ብቻ መባሉን ዛሬ ነው ያወኩት
2025-12-09 05:56:30
262
user1906101079239
አሜን :
አዶናይ የተናገረው ነው ያስታወሰኝ፡#ሀጥያት ጠረን ቢኖረዉ ማንም ከቤቱ ባልወጣ ነበር🤔 ሰዎች በምንም ሁኔታ በወደቅን ሰአት፡በመጀመርያ ተችያችን አጠገባችን ባለዉ፡ወዳጃችን ነዉ፡የጋዜጠኛዉ ገርሞኝ ነዉ የስራ ባልደረባዉ ምናልባት በዛ ሀጥያት ቢወድቅ እንካን ገበናዉን ሸፍኖ፡ወደ ሚያምነዉ ሀይማኖት ወስዶ ንስሀ እንዲገባ ማድረግ ነበር🤔ብቻ ፈጣሪ ፈራጅ ብሎ ከመክሰስ ይሰዉረን🙏
2025-12-09 08:27:04
13
kal3058
MY king of king AMHERA :
ሲያሳዝን በማሪያም
2025-12-09 04:24:46
287
user9666367277187
yemariyam ❤❤ :
ከመፍረድ ፀበል መዉሰድ ይሻላል
2025-12-09 06:44:20
55
maru_power
ማሩ 🍯 :
ሲያሳዝን እያላችሁ አታሽቃብጡ እውነታውን አምናችሁ ተቀበሉ 🙄🙄🙄
2025-12-09 08:40:02
12
gelillayalew
gelila yalew :
ስውሯ ማርያም ትማርክ ወንድሜ ደሞ ፀበል ብትሄድ ትድናለክ
2025-12-09 06:01:55
70
user6161983445696
wasihun 3 :
አቤት እኛግንለመፍረድ ያለን ጉጉት
2025-12-09 08:11:34
3
winnerfamily24
winnerFamily24 :
ሲያሳዝን የምትሉት ምንአቹን ነው የሚያማቹ
2025-12-09 07:35:19
7
user2107607832098
A.A :
አንተ እኮ ነቅተህበታል ስጠይቀው ይደነግጣል ታወቀብኝ እንዴ ብሎ ነው እግዚዬ
2025-12-09 09:09:33
3
sami.dan689
የአርሴ ምርኮኛ :
የእቤት እመቤት ነኝ ማለቱ ከባህልና ኖርም ውጪ ቢሆንም ቆንጆ ማለት ለሁሉም ይሆናል አከበድከው እኳ
2025-12-09 06:35:57
10
ethio5077
ethio :
@ethio:ይሄ ጋዜጠኛ ጀግና ነው ቀድሞ አውቆታል ጌ መሆኑን
2025-12-09 08:52:20
2
fetilenega
fetilenega :
ፀልዩለት
2025-12-09 05:47:21
47
hwed01
Anwar junior🥷 :
ደነገጠ😂😂😂
2025-12-09 10:36:24
0
sewgb
ባባ Zgreat :
እረ ለ ወንድ ልጅም ይባላል! "ቆንጅዬ ልጅ ነው የወለድሺው " ሲባል ሰምታችሁ አታውቁም!???
2025-12-09 07:39:58
12
tsionawit_4
tsionawit_teklebirhan🌸 :
እመቤቴን ግን ሲያሳዝን መንፈስ ነው ሚጫወትበት እኮ
2025-12-09 08:56:32
15
hiwet670
Hiwot 🦅 :
ፈጣሪየ መጨረሻችን አሳምርልን🥺 ምድነዉ የመጣብን ጉድ
2025-12-09 09:17:15
1
heru.yemaryam
@Capricorn 🐐 :
እኔ ግን አሳዘነኝ ማርያምን 🥺😢መንፈስም ኮ ሊሆን ይችላል የሰውን ልጅ ለማሰናከል🥺
2025-12-09 09:19:26
2
zamzam2679
የዱባይዋ ከቲባ :
ወላሂ ደነገጠ🤭
2025-12-09 08:00:24
10
mekdelawitmetku
meki :
ጌታ ሆይ ማረን ጊዜው ከፍቱዋል መፍረድ አይቻልም 😌😌😌😌😌
2025-12-09 06:19:57
30
mahieeee16
@Richel :
ቆንጆ እኮ ይባላል ,,እንዴ ሴቶች ለወንዶች ሲዘፍኑ ቆንጆ ነው ቆንጅዬ ነው ይሉ የለ እንዴ
2025-12-09 08:14:04
10
useferya
ፍርዬ :
መንፈሰ ነዉ ሲአሳዝን
2025-12-09 06:45:37
41
tom.tom.27.el
Tom Tom :
አምላክ በቸርነቱ ከዚ ክፉ አጋንታዊ ተግባር ነቅሎ ያውጣክ
2025-12-09 09:02:47
4
betimamo8
Fema &👨‍🦱👨‍🦱 boys Mom :
ግን ሲያሳዝን በስመአም
2025-12-09 08:31:10
3
hanic02
ሀኒቾ oldies 🎤📀📼🎧 :
የቤት እመቤት🤣🤣🤣
2025-12-09 04:34:43
61
To see more videos from user @aksum84, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About