@getachewterefe585: #tiktoknewfeatures #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianprotestant #ethorthodoxtewahido💚💛❤🇪🇹

Getachew Terefe
Getachew Terefe
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 09 December 2025 08:21:54 GMT
15117
721
44
773

Music

Download

Comments

hope71374
hope :
ውዳቂ
2025-12-09 16:25:50
0
ashuye025
the Lion :
ሰው እንዴት በስጋ ብቻ ይኖራል
2025-12-09 20:32:37
0
abraham165700
Abraham :
kebadu 3gnaw
2025-12-09 20:52:38
0
ayablemkalu
ayablemkalu :
የኔ ዘመን ጳውሎስ የገንዘብ የስልጣን የክብር ሰንሰለት ያላዘህ ብቻህን እንደ ዮሴፍ እንደ ዳንኤል ብቻህን የቆምክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ የኔ ደቂቅ እስጢፋኖስ
2025-12-09 17:18:02
1
taoryamedia
ታኦርያ ሚድያ - Taorya Media :
እውነት የሆኑ አሉ ? ግን የቆሰለ ህልና ያለው ሰው ሁሉ ሰው እንደሱ በቁስል የተመታ ነው የሚመስለው ፣
2025-12-09 18:48:41
0
2016_melike
መልኬ :
ለመዳን እኮ ይሄ እርሶ የሚሉት አይጠቅምም
2025-12-09 19:05:08
0
xyz_x59
Engineer منصور :
revised አድርጉ አትፍሩ
2025-12-09 20:28:46
0
godwithasnatty
good :
ኦርቶዶክሳውያን ይህንን እዉነት ተቀበሉ
2025-12-09 18:29:57
2
ezra3561
EZRA🔹 :
የሚገርም ነው
2025-12-09 18:02:07
0
wondimu.geresu
WendeGGT አዳማ አዳማ :
እዉነት ነዉ 1610ዓመት ልበል 90ተጨምሯል ይሁን
2025-12-09 21:48:45
0
user34631009071866
user34631009071866sis yysusse :
ያዘያቆብ ለሀገሬ ትክክለኝ ነቀረሳነበረ
2025-12-09 12:31:02
4
az27942
A-Z :
ፋዘር በርቱ ምራቅ የዋጠ መረጃና ማስረጃ ብቻ ሳይሆን ሞጋች እውነት አሉት
2025-12-09 12:13:22
5
hana.afework3
Hana Afework :
ያሳዝናል
2025-12-09 08:33:05
5
antiye_m4
Antuna :
ዘርዓ ያዕቆብ የዘራዉ ዘር እና የግብፅ ሴራ
2025-12-09 13:04:12
8
dddggh.yyyuuua5
መመመመመመመ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2025-12-09 11:26:21
4
user8213849722824
user8213849722824 :
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንዎትን ብዝት ያድርግለዎት።
2025-12-09 09:50:46
6
user449539365543
user449539365543 :
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
2025-12-09 10:37:50
3
mekonnenabebe0
meko990 :
በጣም ትክክል ነዎት !
2025-12-09 09:50:01
5
hana.afework3
Hana Afework :
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-12-09 08:35:35
3
kaleatiz2
ያልተፈታ ቅኔ :
ራሳችን ጳጳስ በመሾማችን ምን አተረፍን?
2025-12-09 14:32:49
3
jino1639
Jino milka :
የሐዋርያት ሥራ 4፤12 4፤12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
2025-12-09 13:05:25
3
sisayleoul
Sisay Leoul :
እውነት እንዲህ እውነት ሆኖ ማየታችን እጅግ ትልቅ መገለጥ ነውና ሰወች ሆይ ጌታን አመስግኑ
2025-12-09 13:28:44
3
aschalewbulcha7
aschalewbulcha7 :
የሀይማኖት ቅኝ ግዛት ተፈፅሞብናል።
2025-12-09 16:54:10
1
keneni_tafa_
keneni Tafa (MD) :
ጌታ ይባርካችሁ ።።።
2025-12-09 16:36:48
1
user9754849756177
fikre :
Blessed
2025-12-09 16:44:26
1
To see more videos from user @getachewterefe585, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About