@hekma5:

ሂኩ ወሎየዋ የመሀላባዋ
ሂኩ ወሎየዋ የመሀላባዋ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 01 September 2020 05:51:59 GMT
8882
111
453
8

Music

Download

Comments

weloyewa3
ሉቤ የሐይቋ :
አይ ባህላችንኮ ከባድ ነው በዚህ በኩል እኔ አንቱ ማለት አላቅበትም እመየ ብያቸው ያንቱታው ነገር ድብልቅልቁን አወጣው ነበር አንቱ ብየ አንች ስቀለቅል ንቀሽኝ ነው ይሉኝ ነበር ይሄ ስደት ገለገለኝ ኧሯሯሯሯ 😂😂😂😂😂😂😂
2020-09-01 09:22:49
20
etiopha
R𝓮𝓬𝓮 :
ግን ከናቴ አልነጥላትም
2020-09-01 07:09:27
11
user055667675
ሳአዲ 😘❤️ :
😂😂😂😂😌😌እኔስ እንጃ ዝም ብየ በጄ እያመላከትኩ ማዉራት ነው እንጂ 😂😳
2020-09-01 12:26:26
5
user188361609
ስደተኛዋ :
ማርያምን እማማ ነው የሚስደስተኝ እሱም ገና መቼ😂😂
2020-09-01 06:59:00
5
yihun0980
ይሁን ለበጎ ነው :
ወየው ሳገባ አዎታላቸዋለሁ እንደ ፀባያቸው
2020-09-01 07:02:03
5
martadfggg
sara :
ሴትዮ😁😁😁
2020-09-01 11:18:51
4
medinamohemed
Hasena Masss :
6 አመቴ ማንም ብያት አላውቅም ማን እንደምላት ግራ ገብቶኝ 😏😁
2020-09-01 12:28:31
3
user1184797353152
@𝙨𝙪𝙨𝙪𝙮𝙚 857101𝙢❤️ :
ባሌ በሚጠራት እጠራታለሁ ምን ችግር አለ
2020-09-01 10:04:01
3
user9354546351780
❤Nነኝ ህልሜን ናፋቂ የኩዌቷ ቀበጥ❤❤ :
እምጠራትምአይመሥለኝ ሥሙኝማእላታለሁ😂😂😂😂😂😂😂
2020-09-01 11:56:55
3
user9354546351780
❤Nነኝ ህልሜን ናፋቂ የኩዌቷ ቀበጥ❤❤ :
የምርግን እኔ አቱማለትአልችልበትም ዛሬአንቱብየ ነገአንች ነውየምላትወደፊት ጉድበይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2020-09-01 11:54:57
2
hayatlove42
Hayat Love :
እመየነው የምላቸው🥰🥰🥰
2020-09-01 07:07:09
2
ahlam7944
Ahlam yewolowa :
እመየ ነዋ ግንኮ ከባድ ነዉ አንቱታዉ 😂😂😂
2020-09-01 15:38:38
2
amimohammed3
فداك ابي وامي يا رسول الله :
ሣይታጩ ብቅል ፈጩ አሉ ምናልባች ባሉ ቢገኝ እናቴ እላታለሁ የአንቱታዉን እንኳ እንጃ ሣደባልቅ ከባሌ ባያፋቱኝ ብለሺ ነዉ 😂😂😂😂😂
2020-09-01 14:15:52
2
www.ticktock097
የሱ ብቻ💌🔐 :
ዝም አልጠራትም 😁😂😂😂
2020-09-01 18:29:20
2
eden4003
user7813851212452 :
እኔ አንቱ ይከብደኛል አይ
2020-09-01 09:46:41
1
sewtt3
S ነኝ የእናቴ ናፋቂ :
እኔ እናቴ ነው የምላት
2020-09-01 16:55:38
1
labibhmoh
Labibh Moh :
ለግዘሰዉ ባል የለኝም ሣገባ ኢንሻ አላህ እነግርሻለሁ
2020-09-02 19:36:02
1
zaynabandrisali
Zነኝ ።።A ያተውብቻ :
🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉😉😉😉😉😉ከባድነውባህላችንየኔውድ 👉😑😐😅😅😅😅😅
2020-09-02 17:05:44
1
user778648481
ሀዪ ወሎዪዋ🇪🇹🇧🇭የባህሬኖ ዘናጭ :
እኔስ ጨቆኛል ልጅን ንም ገና አላየሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2020-09-02 13:46:34
1
hayfayesuf8
hayfa yehaik Lij :
በስሙዋ ነው የምጠራት😳
2020-09-02 08:06:21
1
user8263736699700
❤️ኡሙ ካሊድ ነኝ❤የልጄ ናፋቂ ❤ሀላሌን ናፋቂ❤ :
እመይ ደህናነሁ እላታለሁ ከዛ ልጃችሁ ናፍቋል ንቶሎ ማርጌ ትለኛለች😂😂😂😂😂😂
2020-09-01 23:56:45
1
kedulove0
Kedi Habshawit :
ከዚህ ሁሉ አንድኳ ባለትዳር የለም ወይጉድ ያሳዝናል ኡም ሀቢቢ ነው የምላት
2020-09-01 23:54:34
1
jamukonjo1
Jamu Konjo :
😂😂😂😂😂😂.enja
2020-09-01 23:18:52
1
fozlove
ፎዚ የወሎዋ ቀብጥ :
የለችም በሂወት 😭😭😭😭
2020-09-01 08:01:57
1
To see more videos from user @hekma5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About