@hona_management: እንዳትፈርሙ!!! Don't sign !!#consultant #Dubai #duet #ethiopian_tik_tok #ethiopian_maids #ormotiktok #allethiopiantiktok #uaetiktok #uaetiktok #dubaitiktok #dubaiethiopiancommunity

ሆና ጉዳይ አስፈጻሚዎች። HONA MGMT.
ሆና ጉዳይ አስፈጻሚዎች። HONA MGMT.
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 05 April 2023 18:27:04 GMT
81729
5472
492
1375

Music

Download

Comments

muluhaylu3
muluhaylu3 :
ወንድማችን ከየህው መልስልኝ በመኖርያቤት የሚሠሩ ጓድኞቸ የአገልግሎት ጠይቀው ተሠጣቸው ይህ ማለት ለሁላችንም ይመለከታን ወይስ የተለየ ነገር አለው መልስህን እጠብቃለሁ ወነድማለም
2023-04-05 22:35:44
0
mekdi0282
መቅዲ 💚💛❤ :
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እባክህ በጨነቀኝ ለት ነው ያገኝውህ እኔ በሸሪካ ነበር ቭዛ ያስራሁት የሁለት አመት አሁን አልቆ ከስሉኝ ብየ ፓስፖርት ሰጥች ወር ሆነው ቭዛየ ካለቀ ምን ላድርግ ሌከነስሉኝ አልቻሉም እባክህ ወንድሜ ስልክህን
2023-04-05 19:48:30
0
user719818593281
💞❤️ገብረኤል❤️ አባቴ 💞🔐 :
ትንሽ ጉዳይ ላማክርህ ነበር ወድም ከይቅርታ ጋር ።ያሠሪዬ እህት ሠራተኛ ፈልጊልኘ ብላኝ ነበር እኔም ሥታሥቸግረኝ ላመጣላት ነበር ግን እሷ ሁሉንም ፖሮሠሥ እራሤዉ ነዉ ጨርሼ ማምጣት የምፈልገዉ አለች በኢጀሢ ማምጣት አልፈለገችም
2023-04-13 20:13:36
0
me.dina3457
ሁሉ በግዜዉ ይሆናል :
በኩትራት የምንሰራዉስ የአገልግሎት የለንም ወይ
2023-04-05 19:38:22
0
serketeshome
@serkeTedhome4 :
አይ ወደማቸነ እኔ ያለሑበተ ካባነ እካኒ ተከተ ለሠጠነ ሰራ ኩቲራተ ሳለቀበተ አላደ በር አስቀምጠናል አለማወቅ እየተጉዳነ ነው ስድሰት አመት ሰረቸ ምንም አይሰጥም
2023-04-05 18:56:39
0
hayuhayu302
hayuhayu302 :
በዋትሳብ አትመልስም
2023-04-05 19:21:46
0
alym..tktk
አለም :
ወንድሜ፡እኔ፡አንድ፡ጥያቅ፡አለኝ፡እኛስ፡አይመለከተንም፡የቤ።ት፡ሰራተኛ፡አገልግሎት፡አለን፡ወይ
2023-04-06 03:18:14
0
berukti_21
berukti__21 :
ወንድሜ በፈጣሪ እንዳታልፈኝ መኖሬ ቤት ኩንትራት ከሁለት አመት በላይ አንድ አመት ብቻ መጨመር እንደማይቻል ይነገራል ምክኒያቱ ምንድነው እንችላለን ወይንስ አንችልም???
2023-04-05 20:04:18
1
nahum23898
👑 Nahom :
ወንድሜ ወደ uae በስራ ቪዛ ከ አገር ቤት መምጣት አልችልም ? እባክህ መፍትሔ ካለህ ??
2023-04-07 21:46:38
1
user2362814574815
user2362814574815 :
ሰላም ወንዲም እንዳታልፈኝ እህቴ ከስዲስት አመት በፊት ካንሰል አዲርገዋትነበር ኢትዮጵያ ናት ያለችው አሁን ለመምጣት ትፈልጋለች እንደት ይታያል አደራ መልሰልኝ????
2023-04-05 19:35:46
0
user570009719178
حوا :
ወንድሜ በአለህ አትለፈኝ አይዲ በግሉ ቃረማ ይቆጥረል ወይ ግዜው ከለቃ ቀን ጀምሮ
2023-04-06 01:55:17
0
12120abe0
abebaw :
እባክህ እንዴት ተከራክሬነው የአገልግሎት ክፍያየን የማገኘው አንድ አመት ሆነኝ ካልተከፈለኝ
2023-04-07 11:48:07
0
hana2122
user4697929447130 :
መልስልኝ የተፈራረምሁት ነገር ስለሌለ ግራ ገባኝ ያሰሩልኝ እራሱ በሎካል ነው ያው እነሱም የሌላ ዘጋ አገር ስለሆኑ Please ማወቅ እፈልጋለሁ ወንድም የአገልግሎት ለመቀበል ግዴታ በነሱ ስም የመጣሁ መሆን አለበት ወይ???
2023-04-09 20:51:25
0
cent1926
cent :
አቦ እናመሰግንሐለን
2023-04-14 20:17:26
0
geromtesfaye
geromtesfaye :
ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ አመሰግናለው
2023-04-08 05:44:43
0
terstae
የቃልኪዳን እና የአብሥሪ እናት :
ወንድማችን ወደ አገር ስንገባ አየር መንገድ ኪሎ ከበዛብን በአንድ ኪሎ ስንት ያስከፍላሉ ? ከይቅርታ ጋራ
2023-04-05 23:33:33
1
bezi5371
beza :
አይታይም በግልፅ ወረቀቱ እንዲታይ አድርግልን በጣም እናመሰግናለን ሰለመረጃው🥰🙏
2023-04-10 09:17:21
0
selamselam7377
selamselam7377 :
ለድርጅት እና ለካባኒ ብቻ ነው የሚያገለግለው ወይስ ለቤት ሰራተኞችስ አያስፈልግም ወይ
2023-04-14 21:29:44
0
user8908737438139
አዚዛ እሙ :
ወንድም 7 አመት አገልግያለው ግን ያገልግሎት እንዴት ነው ካልኩሌት ሚደረገው
2023-04-05 19:12:56
1
treya15248
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንች ጠብቂኝ :
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ በካፓኒ አራተኛ አመቴን ልጨርስ ወራቶች ይቀሩኛል የአገልግሎት ክፍያ እንዴት ነዉ መጠየቅ የምችለዉ እባክህን መልስልኝ አመሰግናለሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2023-04-05 19:52:01
2
www.tiktik.commakda
maki :
ኮንትራት ቤት የሚሰሩ ልጆች የ2023 አ ም አገልግሎት ተከልክሏል እያሉ ነው እና ከዚያ በፊት የሰራህውበትን አገልግሎት ክፍያ መጠየቅ እችላለሁ??
2023-04-05 22:19:26
0
mamalove572
kiya :
ኢቃማ በራሴ ማሰራት ፈልጌ የፈረምሽውን ጨርሰሽ ድርጅት ስታገኚ ነው አለኝ እና እንዴት ነው የማደርገው እዳታልፈኝ
2023-04-11 20:54:19
1
user3491816397117
ማንነቴ አማራ ነው💚💛❤ :
ወንድሜ እንዳታልፈኝ ወደ ሀገር ልገባ ነበርና የፓስፖርት ቁጥርና ኮፒ የለኝም እንደት ነው የማደርገው
2023-04-06 10:11:45
1
hebatamedemeke
ሀብታም የፋኖወች እህት💚💛❤💪 :
ምን😳😳😳😳😳
2023-04-09 12:13:14
0
user63919915300287
user63919915300287 :
የሁለት ወር ደሞዝ አልሰጠኝ አሉ ዛሬ ነገ እያሉ 🥺🥺ለፖሊስ ብደዉል እያዛለሁ እስኪ እምታዉቁ ንገሩኝ
2023-04-13 19:56:02
0
To see more videos from user @hona_management, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About