@dn.yoseff: #ዘማርያን #መምህራን #መጋቤ #መጋቤሐዲስ #መጋቤብሉይ #በኩረ_ሰባክያን #ሊቀ_ሊቃውንት #ሊቀ_መዘምራን #ልሳነክርስቶስ #መልአከ_ሕይወት #መልአከ_ኃይል #መልአከ_ብርሃን #መልአከ_ሰላም #ሊቀ_ኅሩያን #ሊቀ_ማዕምራን #መጋቤ_ምሥጢር #በኩረ_ልሣናት #ሊቀ_ጠበብት @eshe ye giyoregis lij @Makitaa @BABI NAVI @ከነዓን የፀዳለማሪያም ልጅ fan 🇪🇷🇪🇹 @bezbez455 @ዳዊት (Dave Muller) ነኝ የተዋህዶ ልጅ @21 barok @ዝክረ ቅዱሳን ተማሪ @Zemedkun Bekele

Dn. Yosef
Dn. Yosef
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 June 2023 16:33:47 GMT
61685
4547
468
850

Music

Download

Comments

yohannessocrates
yohannessocrates :
ማርያምን እህተ ሙሴን ለማን ትተሃት ነው ?
2023-06-16 19:29:25
46
emeb24
zemarit Emu :
አንደበት ያለው ሁሉ እግዝአብሔርን ያመስግን
2023-06-16 20:00:29
26
sinorita2712
🦋🥀 :
algebagnm.??
2023-06-17 07:28:38
31
gatefafa4
ጌቲ ጌቲ :
ይሄ ሁሉ አመት ሲዘመር የት ነበርክ
2023-06-16 23:26:30
28
user9515988561993
user9515988561993 :
በህጉ መሠረት በጣም ትክክል ነህ እምተናገረዉ ሁሉ ግን ሴት መደረክ ላይ አትስበክ ይላል ግን አትዘምር አይልምና
2023-06-17 03:15:03
32
addistekliye21
addistekliye21 :
ፋንቱ ወልዴ ምን ትልህ ይሆን ብዙ የተማርንባት ተግሳፁ ጥሩ ግን እውቀታችን ነፍስ ለማዳን ቢሆን
2023-06-20 04:27:33
1
user4537328173105
user453732817310 :
እውነት ነው
2023-06-18 18:53:16
1
kihilot1
kihil kihilot :
እስካሁን አንውቅም ነበር ......ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።
2023-06-20 09:20:04
1
minte2112
Minte :
በትክክል የኔም ጥያቄ ነው🥰
2023-06-19 04:18:20
0
mintesnottesfaye
abi :
አታስተምር አለ እንጂ አትዘምር አላለም።
2023-06-20 05:25:00
1
amareyalew
Yostina :
ግን ጤነኛ ነህ እና አናገልግል?
2023-07-01 16:57:54
2
user61817314182852
ርብቃ 🐰🐰🐰 :
እንደዛ ከሆነ ሴት ልጅ መዘመር የለባትም ማለት ነው መምህር በደንብ መልሱልኝ እሺ ሰንበት ተማሪ ሴቶችስ አውደ ምህረት ላይ መውጣት የለባቸውም ታቦትም ማጀብ አይችሉም እእእእ ይ መ ል ሱ ል ኝ ይጠየቁ መምህራኑ
2023-06-16 20:45:15
5
abebezelife
abebe :
ትክክል ነህ
2023-06-18 07:46:28
1
afewerk4612
እናቴ ማርያም :
ኧረ መምህር ትክክል ነዎት ግን እኮ አትዘምር የሚል የለም የእነ ሙሴ እህት አንረሳም
2023-06-29 16:51:03
1
gabi45108
gabi :
ወንድሜ ስላልገባኝ ነው ሰንበት ተማሪ ሴት መድረክ መውጣት የለባትም
2023-06-17 03:56:34
2
eyoba396
eyoba396 :
tebarek
2023-06-16 20:41:47
13
demekefekady
demeke ashagirs :
ይሄ ሰውየ ቆይቶ እደበጋሸው ደሳለኝ ነው መጨረሻው በጋሻውም እደዚህ አይነት ትምህርት ነበር የሚያስተምር ግን የሚናገራቸው ነገሮች ግራ ያጋባል እመኑኝ ተልኮ አለው ወይም የተሀድሶ አባል መሆን አለበት እደዚህ እያሉነው ቤ/ ክ እያጠቋትያለ?
2023-06-16 22:38:03
1
mengistuture
🅼︎🆁︎🅼︎🅴︎🅽︎🅶︎ :
denzzz were
2023-06-16 18:46:25
4
haymi8555
የአርሴማ (Haymi) :
እህተ ሙሴ ማርያምስ???
2023-06-17 07:09:20
4
user1568476775825
user1568476775825 :
antea erasu manek
2023-06-18 08:11:57
1
eskuti911
dear :
አረ ችግርየለዉም መዘመር😳 መረሀግብር ወድልጅ ከጀመረ ሴት መዘመር እደምችል ተምሬአለሁ😳😳
2023-06-17 05:39:28
1
user5579781006381
gech zelda23 :
እንዴ ቆይ ይሄ ስም የሚባለውን ነገር እንዴት ተረድቶት ነው እስኪ የገባው ይንገረኝ
2023-06-16 17:07:04
4
samuhabshawit1
Samu :
እና እንዴት ይዘመር እስከዛሬስ ለምን አልተናገርክም መምህር እስኪ ስለሁሉም በደንብ አስረድን አታወዛግቡን
2023-06-18 19:04:09
0
laltesfa
tesfamikael :
ዝማሬም አይቻልም?😳
2023-06-17 04:16:00
0
21dengelmaryam
ወንጌል ዘተዋህዶ :
ልረዳው ያልቻልኩት ነገር በስመ እግዚአብሔር ሳትጀምር እንዴት ተግሳጽ መጣልክ...... ስሜታዊ ሆነክ እግዚአብሔርን አትርሳ ሌላውን ምክሩ ድስ ይላል 🙏
2023-06-16 20:48:04
1
To see more videos from user @dn.yoseff, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About