@drakgray: kenapa sih kun kenapa harus curi" pandang,mana ketangkep sama lulu lagi pas ngelirik wkwkwk#bachloc_bailu_白鹿 #bailu白鹿 #bailu_official_fan #白鹿 #lulubailubmy #bailu🐣 #baimingye #bailubachloc#caikunkun

BMYBailu🦌
BMYBailu🦌
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 18 September 2023 01:13:39 GMT
46687
3299
11
23

Music

Download

Comments

shinbe_220
Ye_Shofa :
kun kykny pengagum rahasia lulu... 😁
2023-09-18 05:58:12
50
indahimah
Indah Imah :
gk bisa memiliki.. hanya bisa memandangi secara diam"🥰
2023-11-18 17:44:01
24
xtznaa_
盛采儿 :
ini keep running eps berapaa?
2023-11-20 13:12:17
5
indrianiii352
𝐈𝐧𝐝𝐫𝐢𝐚𝐧𝐢 :
😁😁😁
2024-12-09 05:17:12
1
user72256804956360
ฐิติกร :
🥰
2025-10-16 06:01:19
0
user72256804956360
ฐิติกร :
😁
2025-10-16 06:01:16
0
nuridah.daud
Nuridah Daud :
🥰
2025-07-02 09:21:04
0
user18677461305311
Аліна :
😁
2025-05-30 04:39:44
0
To see more videos from user @drakgray, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ 2018 5ተኛ ዙር  የንግስ ጉዞ ወደ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ ህዳር20-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17      እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል  ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                  የጉዞ መነሻ ቀን ህዳር 20 መመለሻ ቀን ህዳር 23 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:30ፒያሳ 11 ሰአት መገናኛ    መነሻ ቦታ                      1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                     3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት     ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)     ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-3000           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ          ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701                               +251907626938   አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ  ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ #ማሳሰቢያ :- 💳#መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። @Baladeraw @Kiyya  @Miko
የ 2018 5ተኛ ዙር  የንግስ ጉዞ ወደ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ ህዳር20-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ   :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም   :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም  የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው።                     ማቴ 13÷16-17     እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት                #እመጓ_ኡራኤል ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።                 ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡                 ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።                 ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ  እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል።                 የጉዞ መነሻ ቀን ህዳር 20 መመለሻ ቀን ህዳር 23 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:30ፒያሳ 11 ሰአት መገናኛ    መነሻ ቦታ                     1.ፒያሣ ጊዮርጊስ                    2. መገናኛ                    3. ላምበረት                    4. ጣፎ  አደባባይ    በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት    ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም    ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ)    ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል    ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን    የጉዞ ዋጋ:-3000           ደርሶ_መልስ🚎           ሁሉንም_ማደሪያ          ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽           ☎️ስልክ:-    +251910455701                               +251907626938   አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ #ማሳሰቢያ :- 💳#መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸  ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። @Baladeraw @Kiyya @Miko "እመ እጓል"

About