@beba.z4:

bhirtaly 🙈 Thu bebe
bhirtaly 🙈 Thu bebe
Open In TikTok:
Region: CO
Friday 29 September 2023 16:00:56 GMT
234
12
1
0

Music

Download

Comments

dayanapatricia.g
Dayana :
👍
2025-03-06 21:31:03
0
To see more videos from user @beba.z4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ወዳጄ እስኪ ልጠይቅህ፥ አንተም አንቺም መልሱልኝ! ጌታችን ዛሬ ቢመጣ የምትመልሰው መልስ ምንድን ነው?
ወዳጄ እስኪ ልጠይቅህ፥ አንተም አንቺም መልሱልኝ! ጌታችን ዛሬ ቢመጣ የምትመልሰው መልስ ምንድን ነው? "ንስሐ ያልገባሁት፣ ሥጋ ወደሙን ያልተቀበልሁት፣ ምግባር ትሩፋት ያልያዝሁት ዕድሜዬ ገና ነው ብዬ አስቤ ነው፤ ሥራ በጣም በዝቶብኝ ስለ ነበረ ጊዜ አጥቼ ነው፤ ዛሬ ነገ እያልኩ እየረሳሁት እንጂ እንደዚያ ማድረግ አቅቶኝ አልነበረም፡፡" ምክንያትህ እነዚህ ናቸው? እኅቴ! ሰበቦችሽ እነዚህ ናቸው? በዚያ ሰዓት ግን እነዚህ ኹሉ ጥቅም የላቸውም፡፡ እናት ልጇን በማታድንበት ሰዓት እነዚህ ምክንያቶች ምንም አይረቡም፡፡ ታዲያ ለምን ትዘገያለህ? እኮ ለምን ትዘገዪያለሽ? ያኔ ዋይ ዋይ ከምትዪ...ያኔ የማይጠቅም ጸጸት ከምትጸጸት ለምን ዛሬ አትጠቀምበትም? ለምን ራስህን አታድንም? "ወዳጆች ሆይ! ማፈር የሚገባን ኃጢአት ስንሠራ እንጂ ንስሐ ስንገባ አይደለም፡፡ ኃጢአት ሕመም ነው፤ ንስሐ ደግሞ መድኃኒቱ ነው፡፡ ከኃጢአት ቀጥሎ ሐፍረት አለ፤ ከንስሐ ቀጥሎ ግን በጌታ የኾነ ደስታ አለ፡፡ ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሐ እናፍራለን፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #orthodox #viral #fyp @ዘማሪ እስጢፋኖስ ውብነህ @✦ ዝማሬ ✦ @ዘማሪ እስጢፋኖስ ውብነህ

About