@melegnaa: ሩዝ በእንቁላል ጥብስ ወጥ 👉@Melegna መለኛ ዱለት 👉@Melegna መለኛ የፍየል ቅቅል አሰራር 👉 @Melegna መለኛ እኔ የተጠቀምኩት የግብዓት መጠን - 1 ኩባያ ሩዝ ፡ ሩዙን በተደጋጋሚ ንፁህ ውሃ እስኪያወጣ ድረስ በውሃ መታጠብ አለበት፤ ሁለተኛ ዙር ውሃውን ለፀጉራችሁ እድገት እንዲረዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ - 1 እንቁላል ሩዙ ከተቀቀለ በሃላ ውሃውን አጥልላችሁ ሩዙን ትለውሳላችሁ - 2 እንቁላል በደንብ መምታት - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጥበሻ ላይ አግላችሁ መጥበስ - እንቁላሉ ከተጠበሰ በሃላ ሩዙን ጨምራችሁ ከ እንቁላሉ ጋር መቀላቀል - 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ እንደ አማራጭ መጨመር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው ከላይ መነስነስ - አረንጓዴ ቃሪያ፣ የሾርባ ቅጠል እንዲሁም የድንብላል ቅጠል አድቅቆ መጨመር የማባያ አማራጮች - ዳቦ እና ቂጣ #fyp #foryou #rice #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #foodlovers #amharatiktok #oromotiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Friday 10 May 2024 06:21:09 GMT
3451978
134001
2870
16997
Music
Download
Comments
Ammuresha :
canad
2025-10-22 15:36:41
1
Redwan🇫🇷🤙 :
france
2025-10-18 22:53:09
1
አረጉ❤የካቶ❤ልጅ ❤❤❤ :
ሳዉድ ነኝ
2025-10-10 15:22:11
2
@juju-👐✈ :
kuwait
2025-10-06 04:34:36
1
𝙝𝙖𝙬𝙞💜 :
ቀረፋ ቢጨመር ያበደ ነው👌
2025-10-18 13:05:53
0
miked :
ወይኔ ምሰራቸው ምግቦች በጣምነው ሚመቸይ
2025-08-30 14:17:23
2
belay :
ከሀዋሳ
2025-10-05 04:49:28
0
Tge Hale :
አረብ ሁኘ ነው 👍👍👍👍
2025-04-21 09:12:15
0
49 :
Adama
2025-10-14 18:47:51
0
inatuakalu :
Kadabàa
2025-10-13 20:07:36
0
የጭውውት ዘመን :
ሳኡድ ሆኘ አየሁት ዋወ ነው🥰🥰🥰
2025-10-03 13:10:07
2
ደሱ :
እናመሰግናለን ሌ ላ ምግብ አሰራር አሳይን
2024-05-13 16:19:59
1
Boonaa :
Saudi 🇸🇦
2025-08-08 00:51:49
0
@Yemaryam :
ቪዶውን እዲወርድ አድርግ የጋን መብራት ሆነብን እኮ
2025-08-21 10:04:47
1
Semir Habesha :
አቨካዶ ይገባበታይ ወይ
2025-07-27 19:09:57
0
Biniyam Demewoz :
lemndenew video save yelelew
2024-05-10 16:11:44
229
TseGaB.Exo (ባቢ)🎼🇺🇸🌏🇨🇦 :
የፍየል አፋኝ ከሆሳዕና
2024-05-10 15:24:07
2
بنت محمد :
ከሳኡዲ
2025-02-12 07:23:32
1
Semu semuti :
አድሳባ
2025-09-01 19:38:18
0
Marikos Tefera :
የሩዙን ወሀ ለፀጉር እዲገት እንዴት ነዉ ምንጠቅመዉ?
2024-07-09 13:01:37
3
ህወት :
ሰዉዲ
2025-08-18 19:00:46
0
Prophet Eyu Chufa :
በውስጥ አናግረኝ
2024-07-15 18:13:17
0
heleneta :
ፈጢራና ላዛኛ
2024-05-27 19:48:59
3
ተስፈኛዋ :
ሳኡዲ
2025-08-19 15:51:23
2
فصبر جميل :
gn ytaftal le bale lsraw yekemesew kale plese ngerugn
2025-08-20 10:56:17
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.