@miko.music.lyrics: ሐመልማል አባተ....የኔ ነው እድሌ እጣዬ ክፍሌ ባረኩት በፍቅር የግሌ እንዲሆን የውሃ አጣጬ መረጥኩት ከሁሉ አብልጬ እሱ ነው እድሌ እሱ ነው ለኔ ሂወት የተወሰነው አይኖቼን እሱ ላይ ጥዬ ከወንዶች መሃል ነጥዬ እሱን ነው የወደድኩት እሱን ነው ያፈቀርኩት እሱን ነው በልቤ ላይ እሱን ነው ያነገስኩት #ሀመልማልአባተ #ሐመልማል_አባተ💙💙💙👰👰 #ethiopianmusic #habshamusic #90s #zetnawochu #zefen_music #musiclyrics #habshatiktok #ዘጠናዎች #ሙዚቃህይወቴ #slowedsongs #song #ethiopiansong #ethiopianmusic🎶🇪🇹🎵 #ethiopianmusiclyrics #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #lovemusic @90's_ethio_lyrics @🎵 𝗠𝗜𝗞𝗢 𝗠𝗨𝗦𝗜𝗖 🎵 @Jo @🎵 𝗠𝗜𝗞𝗢 𝗠𝗨𝗦𝗜𝗖 🎵 @90's Family @🎵 𝗠𝗜𝗞𝗢 𝗠𝗨𝗦𝗜𝗖 🎵
🎵 ᗰIKO ᗰᑌSIᑕ 🎵
Region: ET
Monday 13 May 2024 08:55:43 GMT
Music
Download
Comments
የሚጠብቀኝ አይተኛም :
እውነት ልንገራቹህ ወንዶች ወንድሞቼ በእውነት ልቦናችሁ አፍቅሩ የምታፈቅሯት የሴት ጏደኛቹህ አብዝታ ጨምራ ታፈቅራቹሀለች ይህን ዘፈን የመረጠችኝ ልጅ ምስክር ናት
2024-05-15 20:43:28
6
Hermi sos :
አዋ የኔ እጣ ክፍሌ ባሌ የልጆቼ አባት እወድዳለሁ ።
2024-05-16 15:00:10
4
5 M :
እሱ ነው የወደድኩት በልቤ ያነገስኩት❤️❤️❤️❤️❤️
2024-05-28 15:30:29
2
ADANE GEBRU :
ደስይላል
2024-05-31 04:03:33
3
yismareda2 :
የሙዚቃ ምርጫዎችሽ አሪፍ ናቸው .. ግ ን ለማን እንደሆነ ግብዛው አንዳንዴ ቢነገረን
2025-05-12 04:41:12
1
selamawitmera162 :
ዋአውውውውውውው
2024-07-11 18:01:51
1
Ismael muzmil :
አበጋዝ
2024-05-24 19:27:11
1
Tsi love ♥️♥️♥️♥️♥️ :
Thanks amilimal🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-06-20 19:13:53
1
Muhammed Nur :
ደስ ይላል
2024-05-14 12:28:05
1
abuti ziway :
የኔ ፍቅር
2024-07-12 08:37:50
0
Halime የቦረናዋ🇪🇹🕋🕌 :
ሙሉውን ብትለቂው ግን ያምራል
2024-05-13 20:31:44
4
Meski ❤❤ :
አይገባውም እጂ❤
2024-08-08 21:20:00
0
ድንግል ማርያም እናቴ :
ትሸልሚኛለሽ ብየ አስባለው
2025-04-18 08:33:03
0
Lidu :
my king 👑 N
2024-05-15 10:43:29
1
hana Bekele :
💕💕💓Esu new edele esu new 💓💓
2024-07-30 05:24:23
2
user3368139512873 አለሃምድሊላህ :
ሙሉን አረ
2025-06-17 14:55:35
0
baba :
yene wad❤❤❤❤❤
2024-05-17 16:09:19
1
Beti Damtew 1221 :
wwww
2024-11-01 08:59:48
0
ሰላም ለኢትዮጵያ :
❤❣️❣️❤❤ዘመን አይሽሬዋ ውድ እህታችን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ አብዝቶ ይስጥልን
2024-07-01 18:42:28
0
Mita Zeway :
ዋው
2024-07-26 17:17:43
0
Debritu Mesele :
ውይ ፍቅር እኮ ነሽ
2024-05-14 20:28:53
1
አ.ማ.ዚ.ያ✨🍫 :
my name is beti
2024-08-07 18:01:08
0
Yabsira Yabsiira :
yen wd 💕💕💕💕
2024-05-15 05:57:45
1
To see more videos from user @miko.music.lyrics, please go to the Tikwm
homepage.