@melegnaa: የዶሮ መንዲ የኩላሊት ጥብስ @Melegna መለኛ የህብስት ዳቦ @Melegna መለኛ Chicken Mandi የመንዲውን አዘገጃጀት ረጋብሎ ከሰፊ ገለፃጋር መማር ከፈለጉ ገፃችን ላይየሚገኘውንማስደንጠሪያ ይጠቀሙ። #foryou #mandi #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #melegna #oromotiktok #amharatiktok #tigraytiktok #FoodLover

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 June 2024 06:38:35 GMT
706592
27829
530
6440

Music

Download

Comments

mulugebrsilase
mulu :
ሰላም ቅጠሎ ስም በአማሪኝ
2024-06-26 06:32:59
0
jaja..eri
Jaja 🇪🇷 :
መንዲ እንዲ ኣይደለም ሚሰራው ከይቅርታ ጋ እሄ የተጠበሰ ዶሮ በሩዝ ነው
2025-06-21 16:11:20
0
zuzu6605
zuzu :
የላውሮ ቅጠል የምን ዛፍ ቅጠል ነው እባክህ መልስልኝ።
2024-06-26 18:04:04
0
kekuwaa
kelsum :
እናቃለን ግን ማናዉቀዉ ነገር ቢኖር የዶሮ ስጋ እንዴት እንደ ሚገኝ ነዉ
2024-06-24 09:19:42
15
umuaysha
Umuayisha🦋 :
ምንም ነገር ስትሰራ ስታቀርብ በጣም ቀለል አርገህ እንዲገባን ስለሆነ ሹክረን💚
2024-06-24 11:43:02
103
jabez350
jabez❄️💫 :
paprika yekelen be mn entekaw pls negeregh
2025-09-29 09:58:46
1
ekuti141
Ikram :
ውስጡ ያጨስከው ምንድነው
2024-08-13 12:08:59
0
debizerfu0
debizerfu@Elnathan :
ፓፕሪካ ምንድን ነው?
2024-08-28 11:58:57
0
lenda6458
lenda :
🥰🥰🥰 እናመሰግናለን ስለ አሰራርክ ዋዉ
2024-06-29 13:56:24
0
omm5176
Meriy :
በጣም በጣም አመሰግናልው ከናነጋገርክ ቅምም ያልክ ዘመንክ ይባረክ
2025-02-25 08:11:19
0
umumuaz0
fatuma ahmed :
ማውረድ ፈልጌ አልቻልኩም
2025-07-08 13:03:43
0
um_ethiopia
Um Ethiopia :
አድናቂክ ነኝ ግን ይሄ መንዲ አይደለም ዙርቢያ ልታረገው ፈልገህ ነው ሩዝስ እኔ በልጥሀለሁ❤
2024-06-29 10:03:21
0
.sweet927
ማያ sweet :
በናትክ የላውሮ ቅጠል የት አገኛለሁ ፕሊስ🙏🙏
2024-06-26 06:32:43
0
seniassefa7
seniassefa7 :
ለስትደቂቃ በስንት ሙቀት እደሆነአልነገርከንም
2024-06-24 07:51:51
0
ali386586
🥰🅣︎𝙩 𝒚𝒆𝒉𝒂𝒓𝒅𝒃𝒐𝒘𝒂💝 :
መዳሜን አሥደሠትኳት ሠርቼ
2024-10-28 12:18:45
0
kukitefra
kuki tefera እግዚአብሄር እረኛዬ ነዉ🙏 :
የላዉሮ ቅጠል ምንድነዉ
2024-10-04 17:39:36
0
feru0830
Ferhan boutique🛍️ :
የ መንዲ ማባያ please
2024-11-26 14:44:20
0
ethiopiawedefit1
Earth :
ነጭ ሽንኩርት አላየሁም አያስፈልገውም?
2024-07-08 17:27:21
0
bestbest232
zemuti :
የላውሮ ቅጠሉን ኬየት ነው የገዛህው
2024-06-24 09:49:14
0
abdushikur9999
ABDUSHIKUR :
ለኔ ደግሞ ዶሮ እንዴት መግዛት እንዳለብኝ ብቻ ንገረኝ
2024-08-02 14:44:57
0
al.kesam
Allah forgives all :
ዶሮ ከለለኝ ምን ልጠቀም please
2024-08-19 15:37:16
2
1997.mi
Tofiq Mifta :
በቀላሉ እጀምራለን አላለም 🤔
2024-07-29 19:42:16
5
lidu64736
lidu :
ትለያለህ ባለኝ አቅ ያንተን እሰራለሁ እኔም ባለሙያ ነኝ 🥰🥰🥰🥰
2024-06-24 21:06:35
0
abiseb134
abiseb :
የራስህ ምግብ ቤት ግን አለህ
2024-08-22 09:40:07
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About