@alexzeto: የ ወንጌል ጡረተኞች #መኖርእንዶክተርዬ #ዶክተርዬ #ወጋወጋ #addisabeba🇪🇹❤🇪🇹 #fypシ #ፀበልነው #ፍርፍር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #ሰምናወርቅ #ትችት #viral #

Dr. Alex Ze 🟩🟨🟥🤌🏿🇨🇦
Dr. Alex Ze 🟩🟨🟥🤌🏿🇨🇦
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 26 June 2024 17:01:18 GMT
47186
2838
313
203

Music

Download

Comments

yemaryam919
yemaryam :
correct 100% ሀዋርያቶች እንኳን ስራ ይሰሩ ነበር አንጥረኛ፣ ዐሳ አጥማጅ ሌላምሌላ ነበሩ እየሱስ ክርስቶስ እንኳን አናጢ ነበር።የነዚ በትክክልም ጡረተኞች ናቸው
2024-06-26 17:57:49
13
habty5
Blessed by God ( የጌታ ባሪያ) :
የተጣላሽው ፖስተር አለ እንዴ😁
2024-06-28 02:57:40
2
selamhagere5
selam :
ባይገርምህ ላፕቶፑ ራሱ የተገዛው በሰው ብር ነው ቃሉ ግን ጥረህ ግረህ ብላ ነው ሚለው
2024-09-05 04:20:40
0
melatetadesse
Melate Tadesse 🇩🇪🇪🇹 :
ሌቦች ናቸው እንደዚ የሚሉት በዛ ላይ ደሞ የመንግስተሰማይ ቁልፍ እነሱ ጋር እኮ ነው😂😂😂
2024-06-26 17:17:31
3
75samri
ሳምሪ# :
ዶክ ጌታን ዛሬ የአንጀቴን ነው የተናገርከው ግን ደሞ በዛው ልክ ለጌታ የሚኖሩትን ውድ አገልጋዮቻችንን አንጨፈልቅም
2024-06-26 18:19:08
1
yimam110
Aselef Yimam :
Yes you are absolutely right 🥰🥰
2024-06-27 13:23:00
11
natekum
🕊🦋🦋 ፂ🦋l o v e🦋🕊 :
እኛም ተገርመናል በ ተከታዮቻቸዉ 😳 እነሱስ እንደ ቢዝነስስ ተያይዘዉታል
2024-06-26 18:42:48
3
user7603993047632
user7603993047632 :
የሌቦች ንግግር
2024-06-26 17:28:28
2
hana.adam8
Hana Adam :
ዉይይይይይይ የልቤን ንገርልኝ ተባረክ
2024-08-30 06:25:24
0
lemonkebe16
Lemon :
ምን አይነት በየአይነት ናቸው
2024-06-26 18:10:30
2
kuku040404
ዝም ብላቹ ኑሩ🤐🇪🇹🇯🇴 :
ሼር ለቀለሜ🤣
2024-06-26 20:39:59
1
zelalemzeleke0
Zelalem Zeleke231 :
ሊሰራ የማይወድ አይ ብላ
2024-06-26 19:02:08
1
layneakassahun
Laynea Kassahun :
International ቦዘኔ !!!
2024-06-26 18:09:01
1
gecho408480
ጌቾ 8480 :
right
2024-06-27 11:20:06
1
helenwggab
helu ሄሉ :
በጣም ትክክል ነህ አሌክሰዬ !ከየት የተማሩት እንደሆነ እንጃ ከሃዋርያት በላይ ወንጌል የሰራ የለም !!ነገርግንበእጃቸው ሰራ ይደክሙ ነበረ ነው የሚለው !!የሆነ ቦታማ ስህተት አለ!
2024-06-28 06:07:27
0
yaredo960
ያድ ( yad ) :
still you have time to preach the gospel.ደሞ ወንጌል ሰባኪነትን ስራህ አድርግ ይላል
2024-09-11 05:34:32
0
user66138731585880
Meseret :
ውይይይ ዶክ የእግዚሐብሔርን ሀሳብ ነው የተናገርከው ምን ዓይነት ሸቀጥ እንደሚሰሩ የዋሁን ህዝብ እጥብብብብብ አደረጉት እውነተኞች በየቤታቸው እንዲቀመጡ ተደርገዋል እውነትም በሐሰተኞች ብዛት ተሸፍናለች እውነትን የሚያሳይ ትውልድ እየፈለገ ነው ግን እውነት ተከልላለች በሀሰተኞች ሌቦች ጨካኞች ናቸው
2024-06-28 05:49:18
0
usef123493929
wiisoskandjs :
Agreed
2024-06-27 00:49:55
0
tibeb703
Tibebu :
ቀለሜ አንዱ ነው። 😂😂😂
2024-06-26 23:55:40
0
momloveeee
Jony :
በትክክል
2024-06-27 11:56:37
0
eagles_97
አሻም_ASHAM :
God bless you Doctor !
2024-06-26 22:26:48
0
honey88.gg
Honey 🇧🇸🇪🇹 :
የወጣት እና የቸርች ጡረተኛ ናቸው ወንጌል የሚባለው ቢቀር ይሻላል ወንጌል የሸቀጥ ዕቃ አደረጉት የሸቀጥ ዕቃ እንኳን ዋጋ አለው ወንጌልን ዋጋ አሳጡት😏😏😏
2024-06-27 13:50:54
0
girmatarik
Tarik አቡወለድ🙏♑️ :
ይመችህ አቦ
2024-06-26 19:48:48
0
meseret.eldana
meseret gebra :
የምትመቸኝ በምክንያት ነው።🥰🥰🥰
2024-06-26 17:45:31
0
mimekebede
kk :
DR አንተ የምትናገረው ነው የሚመቸኝ እውነት እውነቱን ቁጭ ነው ጌታ የሠውን ልጅ ሠርተህ በላብህ ብሏል።
2024-06-27 07:05:40
0
To see more videos from user @alexzeto, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About